@wafamarketing12: ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ግዙፉን ግራንዴር የሴራሚክ ፋብሪካ ምርቃትና ስራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብርን አደራጅቶታል።በምርቃት መርሐ-ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ሺመልስ አብዲሳ፣የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበልና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) "የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ እመርታ ትልቅ ማሳያ የሆነው ፋብሪካ ኢትዮጵያ ሀገራዊ ፋይዳቸው ከፍ ያለ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንቶችን መሳቧን እንደምትቀጥል ማሳያ ነው።" ብለዋል።ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ይህንን ታላቅ ኹነት በዘመናዊ መሳሪያዎቹና በብቁ ባለሙያዎቹ በመታገዝ አደራጅቶታል።
Wafa Marketing & Promotion
Region: ET
Saturday 23 May 2026 09:35:06 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @wafamarketing12, please go to the Tikwm
homepage.