@meregata09: 👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን #ግርማሞገስ ምንድነው  ? 👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ) 🍀እንዲከበር  🍀እንዲፈራ 🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ 🍀ተቀባይነት እንዲኖረው 🍀ተሰሚነት እንዲኖረው 🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው 🍀ስኬት እንዲኖረው 🍀ሰው እንዳይደፍረው ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ግርማ ሞገስ ይባላል ። #አንዳንድ ሰዎች ከሰው የበለጠ መልክ ቁመና ሳይኖራቸው ወንዱ ሴቱ ጉንብስ ቀናብሎ ሲወዳቸው ሲሰግድላቸው በፍቅራቸው እንኩት ድቅቅ ሲልላቸው  ሁሉ ሲፈልጋቸውና ከአላቅማቸው ከሰው የበለጠ ትዳር ይዘው ይስተዋላል ። እንዲሁም በየሄዱቀት ስኬት ሲገጥማቸው እቅዳቸው ሲሳካ ይስተዋላል እንዲሁም ከመሬት ተነስተው በአንዴ ሲከብሩና ሲቀየሩም ይስተዋላል። ታድያ ይህ ሚስጥር ግርማሞገስ እና መፍትሔ ሀብት እየተባለሚሰራው ጥበብ ነው ዋና ሚስጥሩ። #ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ  መልክ ፣ቁመና፣  ፀባይ፣ ሥራ ፣ገንዘብና ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ። ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ ፀጋ እግዚአብሔር በመራቅ ይሆናል በሌላበኩ ደግሞ ♐️የክፉ መናፍስት ♐️የዓይነ ጥላ ♐️የገርግር ♐️የዛር ውላጅ  ♐️የመተት ♐️የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል ሆኖም ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት  ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበውና ተጠቅመው ለሕብረተሰቡም አስጠቅመው አልፈዋል ለምሳሌ ፦ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ መስቀል ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ እፅዋቶችን ቀምሞና ከትቦ በመያዝ ቅመሞችን በማር በመቅመስ ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት እፅዋቶች ቀምሞ በመታጠብ የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና ✅በሰውዘንድ ተወዳጅ ✅ሀብታም ✅ባለበረከት ✅ተፈቃሪ ✅አይነገብ ✅አይሰልቸ ✅ተፈላጊ ✅ስመገናና  ምስጉን ✅ተከባሪ ተፈሪ መሆን እንችላለን ። ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ  ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ። # ከሰው ሀቅ ሳንደርስ የሰው እድል ሳንሰልብ ሀብት ሳንሰልብ ትክክለኛ መፍትሔ ሀብትና በረከት ተጠቅመን በአጭር ጊዜ ሀብታም መሆን ይቻላል። የግርማሞገስ ፀሎት ቴሌግራም ላይ ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉የአባቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው ከትውል ወደትውልድ እናስተላልፈው። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው 👉ማስጠንቀቂየ ምክረ ሐሳብ መገኛ አድራሻ ሳይኖራቸው ፔጅ አስመስሎ በመክፈት የምንፅፈውን ኮፒ አድርጉ በመለጠፍ በእኛስም ከሚያጭበረብሩና እንቁ የሆነውን የአባቶቻችንን ጥበብ ከሚያረክሱ ስውር ሰወች ተጠንቀቁ። ቀቴሌ ግራም /በኤሞ/በዋሳብ ብቻ ያውሩኝ

መሪጌታ መላከ0940553255
መሪጌታ መላከ0940553255
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 23 May 2026 11:10:32 GMT
68443
750
12
43

Music

Download

Comments

enatiwa.gonder4
Enatiwa Gonder :
አለከኔ
2026-05-30 07:23:52
1
user91732737930900
user91732737930900 :
አይይይይይ የሆነ ነገር ልል ነበር ግን ይቅር።
2026-05-24 07:53:51
1
kdesta.moges16
kdesta moges@16 :
በጣምአይነአፋርነኝ ለመነገርያቅተኛል መፍትሄዉ ምንድነዉ
2026-05-25 12:13:50
0
teshager522
𝖊𝖓𝖉𝖆𝖑𝖊 𝓭𝓪𝓶𝓽𝓮 :
እኔ ዝም ብየ ፍራት ፍራት ይለኛል
2026-05-24 11:12:29
1
chayna29
sami mani :
የት አገር ነው
2026-06-05 07:39:32
0
yingesualayu
Yingesu Alayu :
እኔም ፍራትፍራት ይለኛል መፍተሂውን ንገሩኝ እባካችሁ
2026-05-24 12:46:05
0
kdesta.moges16
kdesta moges@16 :
እሄንለማድረግ ምንያሰፈልጋል
2026-05-25 12:14:18
0
2pacxxxetentacion3
2pacxxxetentacion3 :
🤣😍
2026-05-23 19:02:11
1
user759760108197
ጎደሬው :
😳😳😳
2026-05-23 19:47:06
1
cheku2018
cheku@2018 :
😂😂😂
2026-05-31 17:37:29
0
To see more videos from user @meregata09, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About