@alemgeleta: ሩካቤ ሥጋ የማይፈጽምባቸው ጊዜያትም እነዚህ ናቸው (አንብባችሁ ስጨርሱ ሼር ማድረግ አትርሱ) 1. የእርግዝና እና የንጽሕ ጊዜያት፦ ሚስት በፀነሰችበት ወይም ባረገዘችበት ወቅት በወር አበባዋና በመውለጃዋ ጊዜ (ወንድ ከወለደች ከዐርባ፣ ሴት ከወለደች ከሰማንያቀን በፊት) ሩካቤ ሥጋ መፈጸም አይገባም ዘሌ.20፥18 👉ቅዱስ ባስልዮስም “በደሟ ወራት ሚስትህን አትድረስባት፣ ግቢህ ከመጽሐፍ ሥርዓት የወጣ እንዳይኾን” በማለት በፅንስ (እርግዝና) እና በንጽሕ ጊዜያት ማለትም በአራስነትና በወር አበባ ወቅት ግንኙነት መፈጸም እንደማይገባ አዝዟል (ፍት. ነገ. አን. 24፣ ቍ.64) በተመሳሳይ መልኩ የሚስት ፅንሷ ከታወቀ በኋላ ለመረዳዳት ካልኾነ በቀር ባሏ ሊቀርባት እንደማይገባ ተደንግጓል (አን.24፣ ቍ.638) 2. ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚሔዱባቸው ቀናት፦ እስራኤላውያን እግዚአብሔር ከሙሴ ጋር ሲነጋገር ከመስማታቸው (ሕጉን ከመቀበላቸው) ከሦስተኛው ቀን በፊት እንዲቀደሱ፣ ልብሳቸውን እንዲያጥቡና ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ታዝዘው ነበር፡ ✍ዛሬም በሐዲስ ኪዳን ባለ ትዳሮች ትምህርተ ወንጌል ለማዳመጥ፣ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለመቀበል፣ ጠበል ለመጠመቅና ለመጠጣት፣ ወይም ለሌላ አገልግሎት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሔዱ ከሩካቤ ሥጋ እንዲከለከሉ ታዝዟል ዘፀ.19፥10-25 3. በጥምቀት ክርስትና የሚያነሡ (የክርስትና እናት ወይም አባት የሚኾኑ ምእመናን)፦ ክርስትና ከማንሣታቸው በፊትና በኋላ ለሁለት ቀናት ከሩካቤ ሥጋ መከልከል ይገባቸዋል፣ ይኸውም መንፈስ ቅዱስን ለማክበር ነው፣ ምሥጢረ ጥምቀት ጸጋን፣ ክብርንና ልጅነትን የሚያሰጥ ምሥጢር ስለ ሆነ፣ 👉ካህኑ ዘካርያስ የቤተ መቅደሱን አገልግሎት ከፈጸመ ከሁለት ቀን በኋላ ከኤልሳቤጥ ጋር መገናኘቱም ለዚህ ትምህርት ነው፡፡ “ከሁለት ቀን በኋላም ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰች” ተብሎ እንደ ተጻፈ ሉቃ.1፥24፣ ፍት. ነገ. አን. 24፣ ቍ.38) 3. በዓላት፦ ቅዳሜ፣ እሑድና በዓበይት በዓላት ሩካቤ ሥጋ መፈጸም የተከለከለ ነው፣ ይኸውም በመንግሥተ ሰማያት ጋብቻና ፈቃደ ሥጋን መፈጸም አለመኖሩን ለማጠየቅ ነው፣ በዓላት፣ የመንግሥተ ሰማያት ምሳሌዎች ናቸውና። 👉“በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም” ማቴ.22፥30 እንዲል ሌላው ምክንያት ደግሞ 👉“ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው … በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው” ያዕ.1፥27በማለት ቅዱስ ያዕቆብ እንደ ተናገረው በእነዚህ ዕለታት ወደ ቤተ ክርስቲያን በመሔድ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መቀበልና ራስን መጠበቅ ተገቢ ስለ ሆነ ነው፡፡ 👉“ፈቃድህን በተቀደሰው ቀኔ ከማድረግ እግርህን ከሰንበት ብትመልስ፣ ሰንበትንም ደስታ፣ እግዚአብሔርም የቀደሰውን ክቡር ብትለው፣ የገዛ መንገድህንም ከማድረግ፣ ፈቃድህንም ከማግኘት፣ ከንቱ ነገርንም ከመናገር ተከልክለህ ብታከብረው፣ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል በምድርም ከፍታዎች ላይ አወጣሃለሁ የአባትህንም የያዕቆብን ርስት አበላሃለሁ” ኢሳ.58፥13 ተብሎ ተጽፏልና 4. አጽዋማት፦ “ጸዋሚ ሆይ መላው አካልህ ይጹም፣ አፍህ ክፉ ከመናገር፣ አንደበትህ ከሐሜትና ከስድብ፣ ዓይንህ ሴቶችን ከማየት፣ ጆሮህም ዘፈንና ጨዋታ ከመስማት ይጹም” ተብሎ እንደተነገረን (ርቱዐ ሃይማኖት) ሩካቤ ሥጋም ሰውነት የሚደሰትበት ፈቃድ ስለሆነ በጾም ወቅት መታቀብ ይገባል #CapCut #viralvideo #creatorsearchinsight

ኤፍታህ  🤲🕊 ❤️የገብርኤል ልጂ
ኤፍታህ 🤲🕊 ❤️የገብርኤል ልጂ
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 23 May 2026 16:13:10 GMT
268049
10848
175
1726

Music

Download

Comments

www.ttt.co
🌈✍️ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-05-24 07:25:09
18
user1928433803919
ህያብ :
ቃለ ህዮወት ያሠማልን❤️🙏
2026-05-24 11:13:34
4
maryamenatie27
😘የሰማዕቱ ልጅ :
የሕይወትን ቃል ያሠማልን 🥰🥰🥰
2026-05-24 15:56:14
4
genet.aberham72
Genet Aberham :
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏
2026-05-29 09:16:34
4
filiklik.dinkalem
🌹FILIKLIK DINKALEM 🌹 :
ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ
2026-05-24 08:17:44
4
yedigl.lgi
ለሁሉም ጊዜ አለው :
ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
2026-07-14 09:39:04
1
user8598100834372
እናቴ እወዲሻለሁ :
ቃለህይወት ያሰማልን🥰
2026-05-24 20:42:17
6
user1449741853381
የድንግል ልጅ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
2026-07-07 17:10:49
0
abebech.tesfaya
Abebech tesfaya :
አሚን ቃለህይወት ያሰማልን
2026-06-27 18:28:35
0
melse.skrap.mesta
melse skrap mestawet :
ቃለሕይወት፣ያሰማልን
2026-05-24 08:06:55
1
dere.dawa8
ዳኒ ነኝ ያቤ ወንድም :
ቃለ ህይወት ያሰማልንንን🙏🙏
2026-06-29 18:00:31
0
enyew.tilahun
ET :
ቃለህይወት ያሠማልን
2026-05-24 09:24:20
1
user43423676612947
የማርያም ወዳጅ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2026-05-25 09:03:51
1
amanuel87274
amanuel :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-05-28 15:43:58
1
wondemagegn.mamo
Wondemagegn Mamo Bejura :
Amen kale hiwot yasemaln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-28 02:06:29
0
h199963
ወይኩን✝️ፍቃድከ🛐 :
ቃለሂወትያሰማልን🙏🙏🙏
2026-05-24 02:09:33
0
user3392610027904
ፍቅርተ-የማረያምልጅ መሠደዴ ለበጎ ሆነልኝ :
ቃለህይወት ያሠማልን
2026-05-25 10:02:59
1
afomiyagirema
afomiyagirema :
ቃለ ህይወት ያሠማልን 👏
2026-05-26 07:59:49
1
mengestu.mengae
Bini habesha 🧢 :
የብዙ ጊዜ ጥያቄ መልስ አገኘሁ ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!🥰
2026-05-24 03:07:19
6
tirualem500
TYY :
🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናልን🙏🙏🙏
2026-05-24 08:49:19
7
kidane.belay1
Kidane Belay :
ቃለሂወት ያሰማልን
2026-06-27 09:59:49
0
mkassa00
kassa7716 :
አለ ህይወት ያሰማል
2026-07-07 13:18:25
0
bati1288
Bati :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-07-08 11:15:00
0
meseret3951
meseret :
ቃለህይወት ያሠማልን
2026-07-09 20:35:32
0
netsiyemikael
Netsi ye mikael :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-05-24 03:51:28
0
To see more videos from user @alemgeleta, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About