@amharicliterature: ዘመም ይላል እንጂ (በእውቀቱ ስዩም) እንደ ጊዜው መክፋት እንደ ግፉ መስፋት እንዳገሩ ክስመት እንዳገሬው ጥመት እንደሰው ጭካኔ፥እንደ ልቡ ፍሬ ታምር ነው መትረፍሽ፥ ታምር ነው መኖሬ:: የበጎ ሰው ሀሳብ፥ ሲካድ እለት በእለት ጉድጓድ ተምሶለት፥ ሰብእና ሲቀበር በዚህ ዓለም መኖር፥አያስመኝም ነበር :: ምድሩ ሳር ቅጠሉ፥ በስጋት ተሞልቶ የማለዳው ሰማይ፥ እንዳንቀልባ ቀልቶ ታረደ ነደደ ከዘብጥያ ወጥቶ ዘብጥያ ወረደ የሚል ዜና ብቻ ፥ አየሩን ሲሞላው ሰው በገዛ ጥላው ፥ በርግጎ ሲሸበር በዚህ ምድር መኖር፥ አያስመኝም ነበር ፤ አዎ ለጊዜውም ቢሆን ግፍ ያደነዝዛል በደል ያስተክዛል ጊዜም ጠብን ሽሮ፥ ወደ ፊት ይጓዛል በልብ ሰሌዳ ላይ፤ ቂም ይደበዝዛል በነገ ያመነ ልጁን ቀብሮ መጥቶ ፥ ሚስቱን ያስረግዛል :: ይቅርታና ምህረት ፍቅርና ህብረት ከግፍ ጋር ፍልሚያቸው፥ ቢሆን የሞት ሽረት ዳገት ይወጣሉ፥ በንጥፍጣፊ አቅም የመኖር ፍላጎት ዘመም ይላል እንጂ ፥ተገርስሶ አይወድቅም። ( በእውቀቱ ስዩም ፣ አዳምኤል ) #በእውቀቱ_ስዩም #bewuketuseyoum #ዘመምይላልእንጂ #poem #የአማርኛ_ቋንቋና_ሥነጽሑፍ

የአማርኛ ቋንቋና ሥነጽሑፍ
የአማርኛ ቋንቋና ሥነጽሑፍ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 23 May 2026 18:22:20 GMT
206296
13489
77
1673

Music

Download

Comments

fikirr7
ፍቅረማርያም 🦅 :
THE GOAT
2026-05-24 06:53:19
36
dawit.dere
d a w i t :
በውቄ so underrated 🔥
2026-05-24 20:33:54
8
user650758516243
13 abate :
2026-07-27 18:49:52
0
yehakgebeya4214
ትመን ETHIOPIA :
የብሶት መግለጫ ከየሁሉ አቅጣጫ
2026-08-05 06:13:35
0
honey_badger367
fєνєи :
bewkie 👑
2026-05-24 11:02:19
8
user9542559161553
Habeshawi :
ና እስኪ
2026-05-24 12:58:23
7
m.kira12
Master kirubel :
🥰🥰🥰GOAT
2026-07-05 17:28:42
0
tezera1963
TKD :
..."በነገ ያመነ ልጁን ቀብሮ መጥቶ ሚስቱን ያስረግዛል..." ተስፋ ተስፋ ተስፋ
2026-07-14 11:14:56
0
seid48097
seid :
ሀሎ
2026-05-30 16:37:36
2
12madrid24
madrid 12 :
በውቄ 🙏🙏🙏
2026-05-24 18:43:21
1
tibebuassefa
tibebu assfa :
2026-06-28 07:37:51
1
yzooooooo.com
SWAGGER :
bewketu🥰🥰🥰🥰
2026-05-25 18:35:14
2
user0935574261
ቢኒ ቤንጃ :
ይገርማል😳😍🥰
2026-05-24 16:24:13
7
meleyemedanialem
Melaku :
በውቄ😘
2026-05-24 19:25:42
1
ah8646
ah :
ዋው በውቀቱ ---
2026-06-02 13:05:03
1
ayinu002
Aynalem :
እህህህህ!
2026-05-28 20:30:49
1
user9542559161553
Habeshawi :
ና ሣመኝ
2026-05-24 12:59:03
3
tagex5
Tagex :
ቋቋቋቋቋ
2026-05-24 17:50:24
3
user5079865125178
dani zeleke@dire :
አዋቂው
2026-05-24 11:44:19
3
meaza5irma
meaza :
ነበር
2026-05-25 19:18:41
1
irobel.1
ሮሀን ✨ :
ግጥም🖤
2026-05-25 18:00:08
1
wege3195
DELUNET LA AMERICU :
በውቄ የኔ የህይወት ዘመን ምርጫዬ
2026-05-25 08:38:14
1
siwuran8
S.B yeSiwuraa lij :
እንደሀገሬው ጥመት ?
2026-06-21 14:52:48
0
To see more videos from user @amharicliterature, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About