@abdul_khadir1: ዱኣ አድርጉለት🥺#አባቴ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #foryou #fypシ

𝐀𝕓𝖀ᴅ𝕚🥷
𝐀𝕓𝖀ᴅ𝕚🥷
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 24 May 2026 20:14:19 GMT
17048
916
277
87

Music

Download

Comments

helaweya6
ሊና🫶💜 :
አስለቀስካኝ ኡፍ🥹😭😭
2026-06-14 15:00:47
1
ba17421
Tነኝ የናቷ ልጅ❣️🦋💞 :
ፈጣሪ በሰላም ለቤቱ ያብቃዉ አባት ማለት ያለተወራለት ስዉር ቁልፍ ማለትነዉ አተም አይዞህ ጠንከርበል አባትህ የሚኮራብህ ጠንካራ ሆነህ ቆመህ ሲያይህነዉ🥰
2026-05-25 04:23:56
17
r9571761
Ⓐ ተሰፋየ ከአላህ እንጂ ከሰው አይደለም :
እኔኮ አልታደልኩም እደለቢሷነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-13 04:31:56
1
userselam05
Ⓢነኝ🦅ባለማሕተቧ🩸🦅🙏 :
አባት ያላችሁ ሺአመት ይኑርላችሁ እኔስ አልታደልኩም😭😭😭😭
2026-05-28 16:48:44
10
helen.yemaryam.li
አባቴ ስብራቴ💔😢 :
አባቴ💔😢
2026-06-02 00:00:52
1
jhfire6
❥𖣘𝐄ቾ❥♡ ቫለ ማህተቧ✞ஐ :
አባት🥺🥺
2026-06-14 23:56:18
1
user9056781992824
"ዜድ"🧕🤍 :
ወላሂ በእንባ ነው የጨረስኩት🥺 አሏህ አትህን ፈረጃውን ያቅርብለት🤲🌺🌺
2026-05-28 12:35:12
6
rozimohammed77
Rozi Arsenal king🇸🇦🇸🇦🇸🇦 :
💔😭አባቴ ስብራቴ
2026-06-14 09:10:46
1
hakima.hassen
❤️‍🩹hikma hassen🧕💔 :
አይዞህ ጀግና አባት አለህ አላህ በሰላም ሀገሩ ያስገባው ከዚህ ቡሀላ እረፍት ይገባዋል ረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያረብ🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-26 10:43:58
5
noryaethopia
NU NU 💯💝🫶 :
አላህ በሰለም ለሀገሩ ያብቃዉ 🥰🥰😭
2026-06-11 23:41:27
1
user8530840947798
የሞተጅ የወደቀ ተስፋ አይቆርጥም :
አላህ በሰላም ያስገባዉ እድሜና ጤና ለአባቶች
2026-05-29 16:57:09
1
godisgood472
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው :
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
2026-06-12 01:31:21
1
user6951638167879
user6951638167879 :
አላህ በሠላም ለቤቱ ና ለቤተሠቡ ያብቃዉ ያአላህ ሢያሣዝን
2026-06-01 13:08:03
1
wnsht152
Lj ;) W 💫ትንሿ 💘እልከኛዋ ⚔️🗡️ :
አይዞህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ ለቤተሰቡ ያብቃዉ🥰🥰
2026-05-31 08:33:27
1
user5601241568033
እግዚአብሄር ይመሥገን :
በሠላምይግባልህ
2026-05-27 22:42:21
1
user1498139150443
. :
አይዞህ 😢 ፈጣሪ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ ሁላችሁም ለቁምነገር ያድርሳችሁና በደስታና በፍቅር ለማኖር ያድላችሁ🥰
2026-05-30 22:27:41
1
lji.fafi0
ኩሪ በወድምሽ👫💪 :
አላህ በሠላም ከልጆቹ ይደብልቀው🤲 አተንም አላህ ይገዝህ ወድሜ🥺
2026-06-01 21:21:21
1
no.more3243
𝑜𝑛𝑒 𝑑𝑎𝑦 :
አይዞህ አላህ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው ያላሰበውን እሪዝቅ አላህ ይሰጠው
2026-06-01 09:58:54
1
wr1525
ጋይቴዋ 😥😥😥 :
አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ በስላም ላሀገሩ ያብቃው አተም ጠንካራ ሁን💪💪
2026-05-30 22:51:09
1
fatima.ahmed3849
ፋፊ ነኝ የቦረናዋ :
ካሁን ካሁን የሆነ ነገር ሆነ ትላለህ ብየ ተሣቀኩ ዋናዉ ደህና መሆኑ ነዉ 🥰🥰🥰
2026-05-30 23:06:39
1
s692803
S ነኝ የሀርቡዋ😘😘 :
አይዞህ አላህ ለቤተሠቡ እና ለሀገሩ ያብቃው
2026-05-26 10:33:28
1
bit.baba4
الحمدالله :
በሰላም ያሥገባልህ አላህ
2026-05-26 10:01:38
0
user3045414841670
የወንድሟቿ ዝናር💪👑 :
ፈጣራ በሠላም ለሀገሩ ያብቃላችሁ 🤲😍🥺
2026-05-29 06:02:22
1
user4113613486131
ወሎየዋ :
አላህበሰላምለሀገሩናለልጆቹያብቃዉ🥺🥰🥰🥰
2026-05-29 07:22:14
1
mygift197
꧁☆A ❣️ነኝ 💕ተስፈኘዋ🫰☆꧂ :
ወላሂ እያለቀስኩነዉያነበብኩት🥹😢አላህ በሰላምለሀገሩያብቃዉ በሰላም ያገናኛችሁ🤲አብሽር አንተንምአላህይጠብቅህ🥰🥰
2026-05-30 10:29:36
2
To see more videos from user @abdul_khadir1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About