@balechamaw: አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ የፍቅር ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ 09-44-31-99-31 ይደውሉ

ባለ ጫማው
ባለ ጫማው
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 25 May 2026 09:31:50 GMT
400257
83177
3437
20620

Music

Download

Comments

.1968442
bety 19 ✝️ :
እፉፉ ቃል የለኝም ላንተ እውነት 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-25 10:20:53
902
tade23270
Tade :
ለምን ባለ ጫማውን 1m አናስገባም 🙏
2026-07-14 11:14:42
349
meri65432
meron alemayhu :
ወይኔ ጌታ ሆይ እጃችሁን የዘረጋቹ ሁሉ 🙏🙏ተባረኩ ፈጣሪ ይድረስላቹ
2026-05-25 20:53:29
427
user8132304997176
ብሬ ሙሜ :
ወንድሜ የሰው መጨረሻው ሲያምርና ፈጣሪ አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-05-25 10:04:04
256
netsi._.tsegaye
netsi :
እግዚአብሔር ይመስገን።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት ተባረክ ወንድሜ።
2026-05-25 10:01:33
112
wnfwnrgbxu6
መዝሙረ ዳዊት :
ወንድሜ አግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትህ ይቅደም
2026-05-25 10:22:07
43
marta.tekle
Marta Tekle :
ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
2026-05-25 10:35:03
26
mastewalazemarew
maste :
ለዚህ ነው ኢትዮጵያዊ መሆኔን የምኮራበት ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክልን🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 16:35:56
13
.0912032537
ናሁ :
እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ወንድሜ
2026-05-25 19:01:52
5
meaziemuta
meaziemuta :
እመቤቴ ማርያም ጨምራ ጨምራ ትስጥህ🙏🙏🙏😍😍🥰🥰
2026-07-16 17:34:49
16
abinet.getu.demis
Abinet getu Demisse :
መጀመሪያ ወንድሜ አንተን አመሰግናለሁ የእሱ ስራ ድንቅ ነዉፈጣሪዬ
2026-07-15 14:26:13
11
tsi2580
ጽጌሬዳ :
በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
2026-05-25 10:29:01
10
adne95
Adu :
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-26 14:56:33
5
abu.man243
abu man :
ወላሂ ነው የምላችሁ እኔ የገመትኩት ከፍተኛ ሁለት መቶ ሽ የአላህ ወላሂ አቦ ይመቻችሁ አንተን ተወው ከአቅሜ በላይ ነህ አቦ ሀጃችሁ ይሙላ ያረብ አላሁመሰሊ አጀብ
2026-07-14 10:15:59
6
user9613216154201
Abebu Ayalew :
ወይኔ ጌታ ሆይ እጃችሁን የዘረጋቹ ሁሉ 🙏🙏ተባረኩ ፈጣሪ ይድረስላቹ
2026-06-20 18:31:50
10
antex_sol
Antex--Sol👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤ :
ያንተ ዉጤት ነዉ 🥰እኔ አንተን ነዉ የማመሰግነው
2026-05-25 20:05:43
6
hiwat032
ሀያት የማቼዋ🇦🇪🇦🇪🇦🇪🧕 :
ዋውውውውው ወላሂ በጣም ነው ደሰ ሚለው
2026-06-15 06:22:33
7
yigremman3
yigrem 21 lej :
yimechi bero
2026-07-14 12:52:26
5
user2544954635572
ጠያቂ :
አለ አልጠፋም ሰባአዊነታችን ታደፍኖ እንጅ መለስ ብለን እንታዘብ እጅ ከዝህም በላይ አለን
2026-07-15 19:08:18
5
amanial5160
me memi :
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🥰
2026-05-26 15:20:39
6
leg_bey
LBGk :
እድሜህን ይባርክልህ የመልካም ነገር መንገድ ያድርግህ
2026-06-19 10:24:10
9
nraya.hiluf
Nraya Hiluf :
ፊትህ እንደት እንደበራ እድሜ ና ጨና ይስጥህ🥰🥰🥰
2026-05-25 19:07:22
7
akuu.mersha
Akuu Mersha :
አምበሳ ወንድማችን❤️ከኮንተንተህ ውጭ አልፈህ ሄደህ ለሰራከው ስራ ከወገቤ ጎንበስ ብየ አመስግኛለሁ❤️ክበር❤️❤️❤️
2026-05-27 20:12:10
10
user10kuku
user kuku :
ተመስገን ጠግበው ማደራቸውን ስለሰማን
2026-06-16 15:35:56
9
rabyakashun
Rabiya Kassahun :
ማሻአላህ እድሜ ጤናህን ይስጥህ አንተ ነህ ስበብ የሆንካት
2026-06-03 08:31:34
5
To see more videos from user @balechamaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About