@miku_insight: የናት ባህሪ በልጅ አስተዳደግ ላይ ያለው ትልቅ ተፅዕኖ! 🥺❤️ This is pure parenting goals. እናትየው በየቀኑ የምታሳየው መልካም አርአያነት (Good Example) ልጆቹ ላይ ያመጣው አስደናቂ ለውጥ። True love and family conditioning at its best! Watch how these cute kids run to greet their dad after work. 👨👩👧👦✨ ለመሆኑ ለዚህች አስተዋይ እናት ከ10 ስንት ትሰጧታላችሁ? እናንተስ በቤታችሁ አባታችሁን እንዴት ነው የምትቀበሉት? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ! 👇 #አስተዳደግ #parentingtips #familygoals #ቤተሰብ #ቀፈማ @Yohanis Teshome @jondanel