@kd: My original performance to my song "TORCH (FAKEL)"; Bulgarian/American rap. Not AI. COPYRIGHT 2026 PROFESSOR KRISTIYAN-DANIEL V. ILIEV Kristiyan-Daniel is a Sony Music Publishing artist, performer, and recording artist. Hailing from Bulgaria, Europe, and holding dual nationalities as an American–Bulgarian citizen, he produces, writes, and performs all his original work. → FULL DANCE ON MY YOUTUBE CHANNEL (youtube.com/@kd). Link in bio (YT on my official site, k-dvi.com, under "GLOBAL—links").

Kristiyan-Daniel
Kristiyan-Daniel
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 26 May 2026 08:24:14 GMT
82
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @kd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እስመ በእንቲአከ ይቀትሉነ ኩሎ አሚረ::  ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ መዝ 43:22
እስመ በእንቲአከ ይቀትሉነ ኩሎ አሚረ:: ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ መዝ 43:22 "ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል። መዝ 43:22 ከግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ:ም ጀምሮ በአርሲ ሀገረ ስብከት በአሰኮ ወረዳ; በሺርካ ወረዳና ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ 13 ኦርቶዶክሳውያን ሲገደሉ የ101 ዓመት እድሜ ያለው የጠላታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ወድሟል። የካራ ኩፍተና መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ላይም ዘረፋ የተካሄደ ሲሆን ምእመናን ጽላቱን ይዘው ተሰደዋል፤ መኖሪያ ቤታቸውም ተቃጥሏል። የተገደሉ ሰዎች ስም ዝርዝርም 1. አቶ ደምረው አበራ የ70 ዓመት 2. ከፈለኝ ልክየለው የ56ዓመት 3. ሐይሉ ንጉሴ የ70 ዓመት 4. እሸቴ ዳመና የ42 ዓመት 5. አበባየሁ ዳኜ የ42 ዓመት 6. ሰሙ አባይነህ የ70 ዓመት 7. 1 ሚሊሻ 8. አማረ በላይነህ የ80 ዓመት 9. ተሬ ደሴ የ25 ዓመት 10. ወጣት ገነነ ጥላሁን በሽርካ ወረዳ 11. ሙርቴሳ ጥላሁን በሽርካ ወረዳ 12. አቶ ንጉሱ ማንደፍሮ በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ 13. አቶ በቀለ ኃ/ሚካኤል በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ በአጠቃላይ የ13 ሰዎች ህይወት አልፈዋል። በተጨማሪ በአሰኮ ወረዳ ከ280 ሰው በላይ ተፈናቅለዋል:: በመሆኑም ኦርቶዶክሳውያኑ ተወልደው ካደጉበት፣ ወልደው ከሳሙበት ቀያቸው በሃይማኖታቸው ብቻ ቤታቸው እየተለየ ተቃጥሏል፤ ንብረታቸውና ከብቶቻቸው ተዘርፈዋል። ከጥቃቱ የተረፉት ነዋሪዎችም ይዘውት የሸሹት እምነታቸውንና ማንነታቸውን ብቻ በመሆኑ አሁን ላይ ሜዳ ላይ ወድቀው ይገኛሉ ስለዚህ በተፈጸመው ጥቃት የተሰማነን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን የሞቱትን ወገኖቻችን (ልጆቻችን) እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማርልን (በመንግሥተ ሰማያት ያሳርፍልን) የዘኑትን እና የተፈናቀሉትን ወገኖቻችን(ልጆቻችን) እግዚአብሔር ያጽናናልን። ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የአርሲና ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል። © የአርሲ ሀገረ ስብከት ህዝብ ግንኙነት ክፍል

About