@veronicaadane: 27 ❤️❤️❤️ ልጅ እያለሁ ከቤት እየጠፋው አስቸግር ነበር እኔን ፍለጋ ፖሊስ ተመድቦ ስፈለግ የተገኘሁት መድሀኒዓለም ቤተክርስትያን ነው ከዛ ሁሌ ቤት ከሌለው ወይም ከጠፋው መድሀኒዓለም ቤተክርስትያን ፈልጓት ነው የምባለው ፀበል እጠመቃለሁ እፀልያለሁ በቁርባን የሚጋቡትን ቁጭ ብዬ አያለሁ ፤ ቤቴ ሆነ በቃ ግን ለምን እሄድ እንደነበር ፤ የነበረኝ ጥንካሬ ፣ ውሎዬ ግርም ይለኛል አሁን ላይ ንስሀም ገብቼ ፀልዬም ሰግጄም ያልሰማኝ ሲመስለኝ ምንም ሳላቅ ቤትህ ስትመላለስ በነበረችው፤ ደጅህ ስታገለግልህ በነበረችው ልጅነቴ እለምንሀለሁ ስለው ሰከንድ አይወስድበትም መድሀኒዓለምአባቴ ሲሰማኝ 🥹 ድሮ ክለብ ሰርቼ ስጨርስ መድሀኒዓለም ቤተክርስትያን ሳላወራው እቤቴ አልገባም ነበር ከስንት ከማይወጣበት ጉድ መድሀኒዓለምአባቴ እንዳስወጣኝ እኔ ሌባ ሁኜ እንዴት እንደከለለኝ 🙆🏽♀️ እኔ እና እሱ ነን የምናውቀው ልቤን የጠበቀልኝ መድሀኒዓለምአባቴ 27 ህይወቴ ነው 27 መሰሚያዬ ነው ሁሉም ነገሬ የሚሳካበት ቀን 27 መድሀኒዓለም ቀን ነው አዎ የኔ አበቦች መድሀኒዓለም አለ መድሀኒዓለም አለ መድሀኒዓለም አለ መድሀኒዓለም አለ መድሀኒዓለም አለ መድሀኒዓለም አለ 🙌🏽
Veronica Adane
Region: ET
Tuesday 26 May 2026 10:46:19 GMT
Music
Download
Comments
Nacho🌝 :
Thank u veruye for using my sound & yesss medhanialem aleee 🙂❤️🩹💯
2026-05-26 18:21:24
1561
Best of life :
ሁላችንም በህፃንነት በሰራነው ደግነት ነው ያለነው
2026-05-26 17:04:18
174
Model blen🦋 🦋 🦋 :
Caption💞🙏🥰🥰🥰🥰
2026-05-26 11:26:13
534
ተዋህዶ ሀይማኖቴ 19_21🧕 :
የኔ ቅን መዳኒአለም አለ🥰🙏🙏🙏
2026-05-26 16:04:24
58
asti :
መድሐኒአለም አለ🙏🙏
2026-05-26 18:14:02
23
إكرام 🤍 :
Hijab endet set lijn endemiyasamr set endemiyasmesl ayachu 🥰
2026-05-28 06:01:12
12
da :
አንቺን የሰማ ጌታ እኛንም ይስማን 🙏 ከአመቱ ከወሩ አይለየን🙏
2026-05-27 14:10:10
63
KIA :
ሳለ መድሃኔዓለም የማይታለፍ የለም🥰
2026-05-26 11:03:49
19
Strongirl ❤ :
1 ድምፅ 🎙👸
2 ውበትሽ😍
3 ሰው አክባሪነትሽ 😘
4 ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር 🥰
ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽን
እንወድሻለን ማ ሬ 🥰🥰
2026-05-27 08:29:54
16
Hirut :
አሜን🙏መድኃኔዓለም አለ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-26 11:32:46
11
አለህልኝ Alehilign :
"አብ የተከለው አይነቀልም".....ከሚጠሉንና ከወደረኞቻችን ሁሉ ሚጠብቀን መድኃኒአለም ነው!!! 😍❤😍
2026-05-26 16:20:11
39
Eso Bossa²7🔥 :
የኔ ወርቅ አው መዳሃንዓለም አለ 🥺🙏
2026-05-26 15:59:04
10
Teref Kassahun(kiya) :
አዎ መድሐኒአለም አለ💖
2026-05-26 14:45:25
9
@John💫🌱 💎 :
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ 🗣️🤏🤏🫂🫳🤲🤲🤲🤲🤝
2026-05-26 13:48:54
5
nati :
አሜን መድሀኒአለም አለ
2026-05-26 11:29:14
5
tsadu🌸 :
መድሀኒአለም አለ❤️
2026-05-26 11:14:14
5
ዛሬም ነገም ተመሥገን :
ውይ አለባበስሽ ሢያምር በፃድቃኔዋ እመቤት🥰🥰
2026-05-26 12:10:42
5
firehiwotgirmaw :
aw medehaniyalem ale 🥰🥰🥰
2026-05-26 11:33:32
6
Tokkummaa salaalee :
2026-05-26 10:53:31
27
ℎ𝑒𝑛𝑖 :
konjo🙏🙏🙏🌹🌹🙏🙏
2026-05-26 12:35:57
5
Mekdes Firew :
The caption makes me cry 🥹 abet medhanialem eko 🥹
2026-05-29 03:44:17
9
TIGIST BALEW2129 :
ቬሮ መድሐኒያለም አለ እንደሰው የማይፈርደው🙏
2026-06-28 12:15:34
1
Sami :
ሲጀመር ከመድሀኒአለም ውጪ ማንም የለም 1-31 መድሀኒአለም 🙏
2026-06-05 12:24:29
3
Geni :
መድሃኒአለም አለ
2026-05-27 13:39:26
4
Nova✨ :
yene wub🥰
2026-06-06 06:48:36
2
To see more videos from user @veronicaadane, please go to the Tikwm
homepage.