@hryakosgmail.com: በሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳ በ021 ቀበሌ አካባቢ የምትገኘው በመላው ዓለም የሌለች ብቸኛዋ እና ታሪካዊቷ የሊቃውንትና የቅዱሳን መፍለቂያ የመነኮሳት መጸለያ እና የተጋድሎ ቦታ በኢትዮጵያዊቷ ሰማእትና ጻድቅ በቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ እጅ በአንድ ቀን በስሚዛ ወይም በሰንሰል እንጨት እና በሐረግ የታነጸው (የተሠራው)ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ቃልኪዳን ሊሰጣት ሲመጣ ለአምላኩ በአራቱም አቅጣጫ የሰገደው ከተሰራ 400 ዘመን ያስቆጠረው ከገዳሙ ደርሶ የተሳለመና ወደገዳሙ መምጣት የማይችል ሁኖ ነገር ግን በአለበት ቦታ ሁኖ አምላከ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ማረኝ ብሎ የተማጸነ እና ገዳሙን የረዳ እስከ 12 ትውልድ ድርስ እምርልሻለሁኝ ብሎ ጌታ ቃልኪዳን የሰጣት እስከ እለተ ምፅአት ድረስ የማይፈርሰውና የማይታደሰው በአራቱም አቅጣጫ እንደሰገደ የሚታየው እፁብ ድንቅ የሆነ ቤተ መቅደስ ያለባት ታላቋ ገዳም ገዳመ ሲሐት እመ ምዑዝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ይህች ናት ገዳሙን መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች የገዳሙ አካውንት ቁጥር 1000076665285 ንግድ ባንክ 8089205 አቢሲንያ ባንክ እመ ምዑዝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ይላል ለበለጠ መረጃ በ0911218267 0972284880 ይደውሉ

ለዝክረ ስምከ  ዘእመምዑዝ ገዳም
ለዝክረ ስምከ ዘእመምዑዝ ገዳም
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 May 2026 19:48:47 GMT
177843
28845
951
4120

Music

Download

Comments

wondmewtesfa
Wondmew Tesfa :
አሜን በረከታችሁ ይድረሰን
2026-05-27 06:29:31
11
teriku.raji
Gashahuun ❤️❤️ :
🥰amen
2026-06-04 12:05:21
0
yekal87
ልጇነው አምላኬ የእመቤቴ :
:አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-27 11:34:15
1
beyenech.baynes
Beyenech Baynes1616 :
አሜን አሜን አሜን!!!
2026-06-03 07:31:16
1
user7791135366084
የሺዋጌጥ ድንቅ ነው የስላሴ ልጅ ነኝ ከቁሮገደል :
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
2026-05-27 19:25:28
1
wereke.fetene
የእስቴዋ 👈ቀበጥ ነኝ 🙏ያባቷልጅ🙏 :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2026-05-27 13:00:05
2
yesharegmuluyeshi
Yeshareg mulu Yeshi :
አሜን እግዚአብሔር ፀሎታችን ይቀበልልን
2026-05-30 07:15:43
0
user9741307554463
ሰው መሆን :
AMFN AMEN AMEN
2026-05-27 12:45:20
1
eyobbeyene4
eyobbeyene283 :
አሜን አሜን አሜን
2026-05-27 06:39:51
2
user5800619966949
ቅርናባ ገዳም አለች ኪዳነምህረት :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2026-05-29 15:40:15
1
user403778706530
Kalehiwot :
በረከታችሁ ይደርብን
2026-05-27 14:00:20
1
gashamuche
gashamuche :
amen amen amen
2026-05-30 03:14:48
1
hiwot9590
hiwot :
amenamen
2026-05-27 12:10:20
1
dagi8315
ከቋንቋ ሰው-እነት ይቀድማል :
amen amen amen
2026-05-27 12:48:52
1
user4615027910698
Emuye,,Nigusie :
አሜን እሜን አሜን
2026-05-27 11:47:23
1
walelign81
Walelign :
አሜንአሜንአሜን
2026-05-28 09:30:51
1
ethio8345
Ethio :
አሜንንንንንንንንንንንን
2026-05-27 11:11:52
1
ts694011
ts :
በረከታቹ ይድርስን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-03 07:07:51
1
alesgn3
nahom :
አሜንንንንንንን ይርዳን
2026-05-27 07:47:12
1
user5852825393158
ያልተወራየለም :
አሜን በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏
2026-05-27 13:00:40
1
user6260760069117
ሒወት @&1221me :
Egziabher amlak hoy sle kdusan telot bleh maren ykr belen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
2026-05-31 06:49:21
1
melke217
የድንግል ልጅ 2121 :
አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይርዳን
2026-05-27 13:06:18
2
user6935480861770
ቅድስት አርሳማ እናቴ :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-27 04:22:48
2
.1904665
ይችም ንሮ ሆና ሚጣሚጣ በዛባት !!! :
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-27 04:22:49
1
user7005797988274
Abebeche :
ሜንአሜንአሜንአሜንአሜንበርከታቹህይድርስኝ
2026-05-27 09:07:53
1
To see more videos from user @hryakosgmail.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About