@adime022: የስኬት መንገድ በአንድ ቀን አይገኝም። በትንሽ ትንሽ እርምጃ፣ በትዕግሥት እና በትክክለኛ አስተሳሰብ ይገነባል። እነዚህ አስፈላጊ መንገዶች ናቸው፦ ግብ አውጣ ምን መሆን እንደምትፈልግ ግልጽ አድርግ። ግብ የሌለው ሰው መንገድ የሌለው ተጓዥ ነው። ራስህን እመን “እችላለሁ” የሚል እምነት ትልቅ ኃይል ነው። ሰዎች ከመታመናቸው በፊት አንተ ራስህን እመን። ትጋት አትተው ስኬት ከብዙ ድካም በኋላ ይመጣል። ችግኝ ቢመጣ መቆም አይደለም፤ መማር ነው። ጊዜን አክብር ጊዜ የሕይወት ሀብት ነው። ዛሬ የምታደርገው ነገ ውጤት ያመጣል። ከአሉታዊ ሰዎች ራቅ የሚያበረታቱህ ሰዎች ጋር ተቀላቀል። አስተሳሰብ ሕይወትን ይቀይራል። ትምህርትን አትተው መማር በት/ቤት ብቻ አይደለም። መጽሐፍ አንብብ፣ ልምድ ተማር፣ ጥያቄ ጠይቅ። ትዕግሥት አድርግ ትልቅ ነገር ጊዜ ይፈልጋል። ዛሬ የተዘራ ዘር ነገ ዛፍ አይሆንም።

እስራኤል 🇰🇪🇪🇹 አይማሎ🇰🇪🇪🇹
እስራኤል 🇰🇪🇪🇹 አይማሎ🇰🇪🇪🇹
Open In TikTok:
Region: KE
Wednesday 27 May 2026 09:17:00 GMT
283
28
3
1

Music

Download

Comments

bereketi27
Bereketi :
2026-05-28 13:54:18
1
mili018005
misganaw :
🥰🥰🥰
2026-05-27 09:21:02
0
To see more videos from user @adime022, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About