@taytupp: ዜና እረፍት ጥልቅ የሀዘን መግለጫ የእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ የሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ 10 አለቃ ተ/አረጋይ ጌታቸው በደረሰባቸው ድንገተኛ አደጋ ህይወታቸው አልፏል ። 10 አለቀ ተ/አረጋይ ጌታቸው ባለትዳር እና የአንድ ሴትና የአራት ወንድ አባት ነበሩ ። 10 አለቃ ተ/አረጋይ በ1990--1993 በኢትዮ-ኤርትራ ዘምተው ለሀገር መፅዋት የከፈሉና በቦርድ የተሰናበቱ፣ከ2005 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 2016 ዓ/ም በደብረብርሃን ከተማ ህዝባዊ ሚሊሻነት ህዝብን ያገለገሉ ናቸው። በ2013-2014 ዓ/ም ሀገር ችግር ውስጥ በገጠማት ወቅት በሰሜኑ ጦርነት ከ4 ጊዜ በላይ የሰላም አስከባሪና ሚሊሻን ይዘው በጀግንነት ተዋግተዋል። ከ25/01/2016 ዓ/ም የእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ ሰላም አስከባሪ ባለሙያ ሆኖ ያገለገለ። ከ05/10/2016ዓ/ም የእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ የሚሊሻ ጽ/ቤት ፀጥታ ስምሪት ቡድን መሪ ሆኖ የሰራ። ከ16/11/2017ዓ/ም አስከ ህይወታቸው እስከ አለፈበት ሰዓት ድረስ የህዝብን አደራ ተወጥተዋል ። እንደ አንድ የህዝብ አደራ እንደተቀበለ አመራር እና እንደ ተወላጅ ከተማዋ የሚገባትን እድገትና ማዕረግ እንድታገኝ እንዲሁም ነዋሪዎቿ ሁሉን አቀፍ ተጠቃሚነታቸው እንዲረጋገጥ በከፍተኛ ቁጭት እየሰሩ የሚገኙ ወጣት አመራር ነበሩ ። 10 አለቃ ተ/አረጋይ ጌታቸው ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት እንዲያኖርልን ፤ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ከልብ እንመኛለን። ቀብሩም በእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከቀኑ 6 ስዓት ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት የስርአተ ቀብራቸው ተፈፅሟል።።#viralvideo
Taitu SubCity ProsperityParty
Region: ET
Wednesday 27 May 2026 11:28:33 GMT
Music
Download
Comments
🥰S❤የመቅደላዉ🥰 :
2026-06-09 20:29:41
0
Shewit lakew :
Rip
2026-05-27 11:40:37
0
Bini Bela :
Rip
2026-05-27 12:43:14
0
seni1919❤❤❤ :
Rip
2026-05-27 17:06:34
0
moges,belayhun :
rip
2026-05-27 17:02:30
0
sino :
የመኪናነው
2026-05-28 00:47:43
0
1231 :
😳😳😳
2026-05-27 13:17:59
0
zema :
🥰
2026-05-28 03:56:08
0
barekete manegiset :
😭
2026-06-09 08:32:42
0
tizita :
🥰🥰🥰
2026-05-27 11:40:47
0
To see more videos from user @taytupp, please go to the Tikwm
homepage.