@viewer_1221: በዚህ ፈታኝና በውድድር በተሞላ ዓለም ውስጥ ሴት ልጅ ልትረዳው የሚገባት አንድ መራራ እውነት አለ፤ እሱም ራስሽን በሐዘን፣ በመዛልና በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ስትታይ ዓለም መጥቶ አያቅፍሽም። ብዙ ሰዎች ለዕንባሽ ጊዜ የላቸውም፤ አንዳንዶች ደግሞ ውድቀትሽን እያዩ በውስጣቸው ደስ ይላቸዋል። ስለዚህ… ምንም ያህል ሕይወት ብትፈትንሽ፣ መንገድሽ ቢጨልም፣ በእጅሽ ምንም ነገር የሌለ ቢመስልሽም— ራስሽን ፈጽሞ አትጣይ። ጸዳ፣ ቀና በይ፣ ፈገግ በይ… ምክንያቱም ፈገግታሽ ችግር የለብኝም ማለት ሳይሆን፣ “ከፈተናዬ በላይ የምበረታ ሰው ነኝ” የሚል የውስጥ ጥንካሬ መልዕክት ነው። ሴት ልጅ እውነተኛ ውበቷ የሚታየው ሁሉ ነገር ሲሳካላት ሳይሆን፣ ነገሮች በፈረሱባት ጊዜ እንኳ ራሷን ጠብቃ በክብር ስትቆም ነው። በጨለማ ውስጥ ብርሃን ሆኖ መቆም የውበት ከፍተኛው ደረጃ ነው። ዕንባሽን ለማንም የደስታ ዕድል አታድርጊው። ይልቁንም ስብራትሽን ወደ ጥንካሬ፣ ሕመምሽን ወደ ጥበብ፣ ውድቀትሽን ደግሞ ወደ አዲስ መነሻ ቀይሪው። አንቺ በቀላሉ የምትሰበሪ ሰው አይደለሽም። በሕይወት እሳት ውስጥ ተፈትነሽ የምትበረቺ፣ ከዕንባሽ ውስጥ ኃይል የምትፈጥሪ፣ የነገ ብሩህ ታሪክ ባለቤት የሆንሽ ውድ ዕንቁ ነሽ። ስለዚህ… ትከሻሽን ቀና አድርጊ፣ ፊትሽን በፈገግታ አብሪ፣ ልብሽንም በተስፋ ሙይ። ምክንያቱም ራሷን ያልጣለች ሴት… በመጨረሻ ሁልጊዜ ታሸንፋለች! ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ለዛች ችግር ለበረታባት ቀን የጨለመባት ለመሰላት ራሷን ለጣለች ጓደኛችሁ ሼር አድርጉላት ለተጨማሪ የሕይወት ዕይታዎች Follow፣ Like እና Share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 💛 #foryou #ብርታት #ሴትነት #fyp #foryoupage
የእኔ እይታ
Region: SO
Wednesday 27 May 2026 18:58:32 GMT
Music
Download
Comments
♠️ህ⃠ል⃠መ⃠ኘ⃠ዋ⃠⃠🦋 :
ላይክ አድርጉኝ ተመልሸ እንዳነብ መዳም ጠርታኛለች 🥺
2026-05-28 09:51:26
49
Êmú Ãyüb :
👍አመሰግናለሁ ለኔ የተፃፈ እስኪመስለኝ ሳነበው ደስ አለኝ🥰
2026-05-29 06:09:12
8
ሀኒ ባለ ማህተቧ✝️ 👸 🦅(ሙሉ ሸዋ ) :
አልጨረስኩትም 🥺🥺
2026-05-28 15:49:13
10
yamrot12 :
ያቺ ሴት እኔ ነኝ 🥹🥹🥹
2026-05-28 16:41:59
4
نجاة الحبشي ❤💪 :
በጣም አመሠግናለሁ ለኔ የተፃፈነው የመሠለኝ
2026-07-22 14:37:41
0
mesi Love💚💛❤️ :
ትክክል ቆንጆ ትምህርት ተዉ💕🙏
2026-05-28 09:42:47
3
እርግብ🕊️ :
🥰🥰🥰🥰እሽ🥺
2026-06-06 02:16:32
0
Yami☘️ :
Don't give up 🙏
2026-06-08 11:31:00
0
Terefech ❤️💙 :
በትክክል እናመሰግናለን 🙏
2026-05-28 06:04:48
1
እሚያኖረኝ እግዚአብሔር ነው :
እሽ እየሞከርኩ ነው🥺🥰🥰
2026-05-29 23:34:13
3
selu bab :
thank you so much 🤔🤔🤔🤔🤔
2026-06-01 12:59:27
0
Hewan👑 :
በትክክል
2026-05-28 03:37:22
2
Talaso_gulu :
የኔ ሂወት ነው ኣመሰግናሎህ
2026-05-30 14:51:00
1
Ngsti Ayga :
ትክክል🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-03 04:04:39
0
tesfa love :
አመሠግናለሁ🥰🙏
2026-06-04 20:55:19
0
@zed የጎንደሯ :
ክበርልን❤️
2026-06-11 06:13:50
0
የታሙ ሽጋ እናት🍓🍓👪👪 :
ትክክክል ዉድሜ🥰🥰
2026-05-27 20:12:46
1
farxiyaxashi3 :
ትክክል 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-27 21:24:29
0
ሶሊተይ👸🫶 የዋህ ርግቢት🥺🖤 :
ብርታት ይስጠን💚
2026-05-30 15:00:44
0
Hana Honlg :
አመሰግናለሁ🥰🥰🥺
2026-05-30 20:25:16
0
damenechafaroayan :
እሺ🥰😢
2026-05-30 19:53:43
0
መቅዲ🦋💚💛❤️ :
እናመሰግናለን 🥺🥰🥰🥰
2026-05-30 19:57:12
0
Rehma Mohammed :
👍👍👍👍በትክክል
2026-07-24 21:22:55
0
Aselefech :
በትክክል100
2026-06-01 09:01:55
0
ሲገባህ ይረፍዳል😍 :
እውነት ነው ክበርልን☺🙏
2026-05-28 01:09:38
0
To see more videos from user @viewer_1221, please go to the Tikwm
homepage.