@dra.zaira.alaves: Hola! Soy Zaira Alaves, tu psiquiatra 🧠 Bienvenid@ a este espacio donde hablaremos de salud mental desde una manera más humana, cercana y real ✨ #psiquiatra #saludmental #psiquiatría #MentalHealth #bienestaremocional

Dra. Zaira Alaves
Dra. Zaira Alaves
Open In TikTok:
Region: MX
Thursday 28 May 2026 01:46:32 GMT
8349
36
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @dra.zaira.alaves, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የስልክ ልውውጡ ቅጂ ይኸው መግቢያ ይህ ከስር የተያያዘው ድምፅ 5 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ የሚሆን በሁለት ሰዎች መካከል የተደረገ የስልክ ንግግር ቅጂ ነው። ይህንን የድምፅ ቅጂም ወዲህ ማምጣት ያስፈለገው በሁለት ምክንያት ነው። አንድ፤ ለወንጌል ንፅህና ግድ የሚላችሁ ወገኖች ይህንን የድምፅ ቅጂ ሰምታችሁ የችግሩን ስር ሰደድነት ተርድታችሁ የራሳችሁን አቋም እንድትወስዱ ለማበረታታት ነው። ሁለት፤ የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት ጉዳዩን እንድትመረምሩት። በተለይም ደግሞ የቃለ ህይወት መሪዎች ጉዳዩን በደንብ እንድታጣሩ እና የሚገባችሁን እንድታደርጉ ከታሪክ እና ከእግዚአብሔር ፍርድ ተጠያቂነት እንድታመልጡ ለማሳሰብ ነው።   ነገር ግን ልብ ማለት የሚያስፈልገው፤ ይህንን የድምፅ ቅጂ እንዳለ አቀረብሁላችሁ እንጂ በነገረ ጉዳዩ ላይ እኔ የራሴን ድምዳሜም ሆነ ፍርድ አላቀረብሁም። ይህንን ማሳወቅ እፈልጋለሁ። መረጃውን እንዳለ ከነነፍሱ ነው ያቀረብሁት። ሰሚው ይመርምር፣ ይፍረድም። እውነት ለመናገር ይህንን ላለመለጠፍ ከራሴ ጋር ብዙ ተሟግቻለሁ። ነገር ግን የበርካታ ሃሳውያንን ማንነት ህዝብ እንዲያውቅ በማስረጃ ስናጋልጥ ከርመን ይህንን እጃችን ላይ የደረሰውን መረጃ የምንደብቅበት ምንም ምክንያት አይኖርም በሚል ለጥፌዋለሁ።  ሌላው፤ ይህ እዚህ የቀረበው የድምፅ ቅጂ እና ትናንት ዘሌ Zelalem Mengistu  በገፁ ያጋራው ሰነድ እጃችን ላይ ከገቡት የድምፅና የሰነድ ማስረጃዎች መካከል ጥቂቶቹ መሆናቸው ለመግለፅ እወድዳለሁ። የተኙ ይነቁ ዘንድ እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎቹም ማስረጃዎች የሚለቀቁ ይሆናል።  ወገኖቼ፤ የወቅቱ ፈተና ወንጌልን መስበክ ሳይሆን ወንጌልን መጠበቅ ነው። የምንለው በምክንያት ነው።
የስልክ ልውውጡ ቅጂ ይኸው መግቢያ ይህ ከስር የተያያዘው ድምፅ 5 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ የሚሆን በሁለት ሰዎች መካከል የተደረገ የስልክ ንግግር ቅጂ ነው። ይህንን የድምፅ ቅጂም ወዲህ ማምጣት ያስፈለገው በሁለት ምክንያት ነው። አንድ፤ ለወንጌል ንፅህና ግድ የሚላችሁ ወገኖች ይህንን የድምፅ ቅጂ ሰምታችሁ የችግሩን ስር ሰደድነት ተርድታችሁ የራሳችሁን አቋም እንድትወስዱ ለማበረታታት ነው። ሁለት፤ የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት ጉዳዩን እንድትመረምሩት። በተለይም ደግሞ የቃለ ህይወት መሪዎች ጉዳዩን በደንብ እንድታጣሩ እና የሚገባችሁን እንድታደርጉ ከታሪክ እና ከእግዚአብሔር ፍርድ ተጠያቂነት እንድታመልጡ ለማሳሰብ ነው። ነገር ግን ልብ ማለት የሚያስፈልገው፤ ይህንን የድምፅ ቅጂ እንዳለ አቀረብሁላችሁ እንጂ በነገረ ጉዳዩ ላይ እኔ የራሴን ድምዳሜም ሆነ ፍርድ አላቀረብሁም። ይህንን ማሳወቅ እፈልጋለሁ። መረጃውን እንዳለ ከነነፍሱ ነው ያቀረብሁት። ሰሚው ይመርምር፣ ይፍረድም። እውነት ለመናገር ይህንን ላለመለጠፍ ከራሴ ጋር ብዙ ተሟግቻለሁ። ነገር ግን የበርካታ ሃሳውያንን ማንነት ህዝብ እንዲያውቅ በማስረጃ ስናጋልጥ ከርመን ይህንን እጃችን ላይ የደረሰውን መረጃ የምንደብቅበት ምንም ምክንያት አይኖርም በሚል ለጥፌዋለሁ። ሌላው፤ ይህ እዚህ የቀረበው የድምፅ ቅጂ እና ትናንት ዘሌ Zelalem Mengistu በገፁ ያጋራው ሰነድ እጃችን ላይ ከገቡት የድምፅና የሰነድ ማስረጃዎች መካከል ጥቂቶቹ መሆናቸው ለመግለፅ እወድዳለሁ። የተኙ ይነቁ ዘንድ እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎቹም ማስረጃዎች የሚለቀቁ ይሆናል። ወገኖቼ፤ የወቅቱ ፈተና ወንጌልን መስበክ ሳይሆን ወንጌልን መጠበቅ ነው። የምንለው በምክንያት ነው። "አንተ የምትተኛ ንቃ" (ኤፌ 5:14) ቴዎድሮስ ተጫን

About