@new_life_training: 📌 ምስጋና ማለት ካለን ነገር ላይ መጨመር ማለት ብቻ አይደለም ያለንን ነገር በደንብ ማድነቅ መቻል እንጂ ባለን ነገር ላይ ማመስገን ስንጀምር የሌለን ነገር ቦታውን ይለቃል ትናንት የናፈቅናቸው ብዙ ነገሮች ዛሬ እጃችን ላይ አሉ ስለዚህ ስለ ዛሬው ቀን ማመስገን ተገቢ ነው። ✅ህይወት ሁልጊዜ ፍጹም ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን ሁልጊዜ የምናመሰግንበት አንድ ምክንያት አይጠፋም። ልባችንን በምስጋና ስንሞላው ህይወታችን በደስታ ይሞላል። 🤍 ስለተከታተላቹን እናመሰግናለን🙏 #ኒዉላይፍ #newlife
New_Life_Training_center
Region: ET
Thursday 28 May 2026 15:47:30 GMT
Music
Download
Comments
ዲ ለይኩን ትዕዛዙ :
እስኪ አንዳንዴ በቲክቶክም ቁም ነገር እንይ🙏
2026-05-29 02:57:02
1115
makda get :
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
2026-05-28 17:24:23
563
teddy21🦋🦋 :
ተባረኩ ጥሩ ትምህርት ነው
2026-05-29 05:35:39
312
⚔️jo21🎼►🗽 :
ተመስገን 🙏 በቲክቶክ ቁምነገር አየው😳
2026-05-30 13:49:53
66
user9324399844261 :
እግዚያብሔር ሆይ ለሁላችንም ይቅርታ አድርግልን 😭😭😭😭👌👌👌🙏🙏
2026-05-29 10:18:54
68
Lemi... :
big respect
2026-05-30 10:35:44
21
sodere :
እውነት ነው በቂ መልህክት(ት/ት)ነው🙏🙏🙏
2026-05-28 15:57:22
22
meazazanawi :
ይሄ ነው ቲክቶክ 🙏🙏🙏🙏
2026-05-29 06:36:18
35
k+h::asli♥️ :
ሳላስበው ኣለቀስኩ 🥹🥹
2026-06-01 15:27:57
15
eyualdesalegh :
ብዙ ማለት እየፈለኩ ግን ምን ልበል ቃላት አጠረኝ በጣም እናመሠግናለን
2026-05-30 09:09:36
15
meki :
አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2026-05-31 12:40:59
5
ፓ ፒ ዮ🦋🔐 :
🥺🥺🥺ሀገሬ እዲህ ናት
2026-05-29 07:43:08
12
nigusse12 :
በስማም እኔ እራሱ ሰውነቴን ወረረኝ
2026-05-31 13:21:58
7
ህሊና 👨👩👧👦 :
🥰🥰ጥሩ ትምህርት ነው
2026-05-29 08:56:17
10
Yit.. :
የአመቱ ምርጥ Tik Tokነው
2026-05-29 11:57:13
5
yesheko mikael :
መልካም አባት 🙏
2026-05-29 15:39:58
7
Beth 260 :
ስለምትሰጡን ት/ት ሁሌም እናመሠግናለን
2026-05-31 03:36:50
6
JOKER (D) :
በትክክል ጀለስ ።
2026-05-30 09:59:59
6
Nur Ab :
እኔም እንደዚ ነው ምነግራቸው ግን ትክክል ልሁን አልሁን ግራ ይገባኝ ነበር ። አመሰግናለሁ🥰🥰🥰
2026-05-29 16:52:41
6
JULI smile 💞 :
oww betam gerami temehret new 🥰🥰
2026-05-28 18:30:43
19
🎀Miss _calara🎀 :
2026-05-31 08:55:27
2
alhamdulila❤❤❤ :
wow migerm melkt
2026-06-08 15:35:32
1
Abdusha and kala :
ተባረክ
2026-06-02 10:27:10
1
Mame 77🐺🐺 :
ምርጥ ትምህርት 👍👍
2026-05-30 14:17:53
5
To see more videos from user @new_life_training, please go to the Tikwm
homepage.