Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kaoristore_: Increíble figura de Muzan disponible para entrega inmediata 🔥🩸@kaoristore_2 #demonslayer #kimetsunoyaiba #muzan #muzankibutsuji #kibutsujimuzan
Kaori Store
Open In TikTok:
Region: CO
Friday 29 May 2026 00:53:29 GMT
4449
114
4
18
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.37MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.31MB
)
Watermark .mp4 (
6.43MB
)
Music .mp3
Comments
Ochuru 愛 :
Tienen de kokushibo y minato a como ?
2026-05-29 03:00:08
0
To see more videos from user @kaoristore_, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#🌟OSOS🌟
Biggest What if ....... . . . #football #salah #liverpool #ballondor #ucl
#spam #like @Willow rose🤍 @𝑴𝒂𝒊𝒔 @honor.x11 @𝐋 𝐎 𝐈 𝐒 ꨄ @⚜️Ava⚜️ @𝐁𝐋🤍 @Libby @𝐏𝐄𝐀𝐑𝐋 @𝐟𝐫𝐚𝐧𝐤𝐢𝐞 @🌸𝑪𝒂𝒔𝒔𝒂𝒏𝒅𝒓𝒂🌸 @Millie✌️🌸💿 @Romie 🤍🦢
#xo
Hello everyone....
አንብቡት በተለይ ሴቶች 👉 ማንኛውም ሴት የሰውነቷን ቅርፅ የሚያሳይ ልብስ ለብሳ መሄዷ የሁሉንም ወንዶች ስሜት ከመፈተኗ በላይ በመንፈሳዊ ሕይወት ደካማ የሆኑትን ደግሞ ለኃጢአት አጋልጦ ይሰጣል። እዚህ ላይ የተሳሳተው በራሱ ደካማነት ነው ብሎ ምክንያት መስጠት አይቻልም፤ እግዚአብሔር የሚጠይቀው በማን ተሰናከለ የሚለውን ጭምር ነውና በክርስትና ደግሞ ሰውን ማሰናከል እጅግ የከፋ ኃጢአት ነው። ➡️ ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባህር መስጠም ይሻለው ነበር። (ማቴ. 18:6) አንዳንድ ሴቶች «እግዚአብሔር ልቤን እንጂ ምን ለበስኩ አይለኝም» ይላሉ። እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል፦ ➡️ በመዓልቱም ንጉሡንና መኳንንቱን የውጭ አገር ልብስም የሚለብሱትን ሁሉ እቀጣለሁ። (ሶፎ. 1:8) እንግዲህ የሰዎችን አስተያየት እንቀበል ወይስ የእግዚአብሔርን ቃል? ምርጫው የእኛው ነው እህቴ መጽሐፍ ግን እንዲህ ይላል፦ ➡️ ከሰው ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። (የሐዋ.ሥራ 5:29) ➡️ ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና። (ዘዳ. 22:5) ታዲያ ቀሚስ የወንድ ሱሪ የሴት ማን አደረገው? ይህ የስነፍናና ለስህተታቸው ምክንያት የሚሹ ሰዎች የሚያነሱት ጥያቄ ነው። በመጀመሪያ ደረጃ እኛ ኦርቶዶክሳውያን የእግዚአብሔርን ቃል አውቀን ልንፈጽመው እንጂ በቃሉ ላይ ጥያቄ እናንሳ ዘንድ ተገቢ አይደለም ግን ደግሞ ተፈጥሯችንን ብቻ በማየት ህሊናችን በራሱ ቢናገር ሱሪ የሴት ነውን??? ቀሚስስ የወንድ ነውን??? ➡️ ተፈጥሮ እንኳ አያስተምራችሁምን? (1ኛ ቆሮ. 11:14) ➡️ ዳሩ ግን ማንም ሊከራከር ቢወድ እኛም ሆኑ የእግዚአብሔር አብያተ ክርስቲያናት እንዲህ ያለ ልማድ የለንም። (1ኛ ቆሮ. 11:16) ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው ስህተቱን መናገር እንጂ መከራከር አያስፈልግም ክርስትና በመምረጥ ነውና። ➡️ በፊቱ እሳትና ውኃን አኑሬአለሁ፤ ወደ ወደድከው እጅህን ክተት። (ሲራ. 15:15) ከዚህ ላይ ግን ቀሚስ ሲባል ከውስጥ ሱሪ የማይሸፍነውን ብጣሽ ጨርቅ እንዲሁም ቁመቱ ረጅም ሆኖ ከሰውነት ጋር የሚጣበቀውን አይነት አለባበስ ማለት እንዳልሆነ ልብ እንበል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም ክርስቲያናዊ አለባበስን ሲያስተምር፦ ➡️ ሴቶች ደግሞ በሚገባ ልብስ እራሳቸውን ይሸልሙ፤ በአክብሮትና በጥንቃቄ ይሁን... ይልቁንስ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ በመልካም ሥራ ይሁን። (1ኛ ጢሞ. 2:9-10) ➡️ እህቶች ሆይ ማስተዋልን ትለብሱ ዘንድ እንለምናችኋለን። ➡️ ሰውነትሽ የእግዚአብሔር የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ ነውና (1ኛ ቆሮ. 6:19) ሁሉን በአግባብና በሥርዓት አድርጉት። ደግሞም ክርስትና ራስ ወዳድነትን አብዝታ ትጠላለች፤ ምንም ነገር ስናደርግ ስለ ሌላው ልናስብ ያስፈልጋል። እኛስ ሰውን ወደ ዝሙት ሊያመራው ስለሚችለው አለባበሳችን እጅግ ተጨንቀናል? ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ ወንድሞቻችንን ስለ ማሰናከል ምን አለ? ➡️ መብል ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን እንዳላሰናክለው ለዘላለም ከቶ ሥጋ አልበላም። (1ኛ ቆሮ. 8:13) ➡️ በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን፥ ነብርም ዝጉርጉርነቱን ሊለውጥ ይችላልን? (ኤር. 13:23) እነሆ እህቴ አንቺም ኤርምያስ እንዳለው ኢትዮጵያዊነትሽንና ኦርቶዶክሳዊነትሽን ጠብቂ፤ ከዓለማዊ ወይም ከምዕራባዊ አለባበስና የምንዝር ጌጥ ራስሽን አርቀሽ በሚያኮራው ክርስቲያናዊና ኢትዮጵያዊ ባህላችን ትቆሚ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳሽ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ፦ «ልብስህ የውስጥ ማንነትህና የነፍስህ መስታወት ነው ስለሆነም አለባበስህ እግዚአብሔርን የሚያከብር ይሁን። እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን። ወንድማችሁ ግርማ ነኝ በዚህ ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። ሸር ኮፒሊንክ እና repost ማድረጋችሁን እንዳትረሱ #ክርስቲያናዊ_አለባበስ #የእግዚአብሔር_ቃል #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #የሴቶች_ሕይወ #Ethiopia
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy