@meregata10025: መስተፋቅር መስተፋቅር የተሰራበት ሰው ማንም ይሁን ማንም በፍቅር ይወድቃል። ሀብታም ሆነ ደሀ ነጭ ሆነ ጥቁር ቆንጆ ሆነ መልከጥፉ አንዴ መስተፋቅሩ ከተሰራበት ሁሉ ነገር ያበቃቃል። በፍቅርም ይወድቃል። መስተፋቅር ወጣ ገባ እያለ ለሚያስቸግር ሰው ሰጥ ለጥ ብሎ ጥሩ አፍቃሪ እንዲሆን ያደርጋል። መስተፋቅር የትዳርን ጥያቄ ዛሬ ነገ እያለ እድሜን ለሚበላ ትግስትን ለሚጨርስ ቁርጥ የእንጋባ ውሳኔን ያሰጣል። መስተፋቅር አልስማማ ያሉትን ጓደኛሞች ፍቅረኞችና ባለትዳሮች አስማምቶ አፋቅሮ አነፋፍቆ በደስታ ያኖራል። የመስተፋቅር ጥበብ ለጠቢቡ ሰለሞን ከፈጣሪ የወረደለት ለሰው ልጆች የተላከ የተቀደሰ ጥበብ ነው። መስተፋቅር ሀብታም ለመሆን ይጠቅመናል። ያላት ወይንም ያለውን ሞልቶ የተረፈውን አፈር አይንካኝ የምትለዋን ሀብታም በመጨበጥ ፊት ለፊቷም በመቆም ብቻ እንድታፈቅር፤በአዘኔታም የተጠየቀችውን ብዙ ገንዘብ እንድትሰጥ ያስደርጋል።(በጣም ሀብታም ያልሆኑት ላይ ማሰራት ገንዘብንም መውሰድ ነውር ነው፤እኛ ምናበረታታ ሽሮ እየበላን በትልቅ መኪናና በትልቅ ቤት ውስጥ የሚኖሩትን ባለሀብቶ ትንሽ ስትካፈሉ ብቻ ነው) መስተፋቅር አንድ ለመረጣችኋት ሴት ፈረንጅን ጨምሮ በፍቅር ለማጥመድ ይሆናል። የመረጣችኋትም ከሌለች ልባችሁ ለከጀላቸው የተለያዩ ሀብታምና ቆንጆ ሴቶች እንድትፈቀሩ ያስደርጋል። መስተፋቅር ፍቅር ብቻ ሳይሆን ገንዘብም ጭምር ነው! መሪጌታ አስናቀ

መሪጌታ👉0955563830
መሪጌታ👉0955563830
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 29 May 2026 04:22:51 GMT
2169
21
1
1

Music

Download

Comments

user8763023584622
Dev😍😍😍 :
eshii
2026-06-08 00:25:10
0
To see more videos from user @meregata10025, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About