@rihu2953: እስኪተነፍስ ራሱ እድል አትሰጠውም😡🙄

Rihu
Rihu
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 29 May 2026 05:07:53 GMT
44229
1577
197
477

Music

Download

Comments

beamlak790
ቀውላሊት :
የኔ እቤት ከሌለ ደውላነው የምነግረው 😁😁😁😁
2026-06-12 17:42:50
26
user80705105423918
Fethya :
የኔ ለሁሉም
2026-05-29 13:01:50
46
.bedri5
💞💞💞👌 Bedri💞💞 :
ኧረየኔማ ወላሂ እሱም ይብሳለ😢😢😢😢
2026-06-07 11:54:18
17
e1auogjjgjlf
ኒሀል🇧🇴 :
የኔ እሱ ነው ነገር የሚያንቶሳቱስ እህ እንደት እንደምናደድ
2026-06-14 15:23:16
4
.feven7
ፌቨን✞🌸 :
ተመስገን የኔዋማ ጭራሽ ጥፋቴን ትደብቅልኛለች🙌
2026-06-05 23:32:47
10
wuda221
B &S♥️♥️ :
የኔው ደሞ እሱ ይብሳል😢😢
2026-06-15 10:03:13
2
fafiwekoywa
fafi🍫 :
የኔ እሱ ይብሳል እህህ🥺😢😢
2026-06-13 20:23:34
5
zeharazeki468
እሙ ፊረደውስ :
አመቱን መሉ ጥሩ ብነሰራ ድንገት 1ቀን የሰራነው ስህተት ነው ጎልቶ ሚታያቸው
2026-06-14 17:48:25
1
lijzuzu287
💞ነጭናጫዋ💞የHቾsis💞 :
ሁሉምአድናቸውማለትነውወይኔጉደደሞኮለሁሉምእደዚህናቸው😁😁😁😁😁
2026-06-03 17:05:46
3
m8616425
Mዬ🤟ነኝ :
ሁሉም አንድ አይነት ነው እንዴ ጌታዬ😳😳
2026-06-16 15:21:03
2
genzebmm
ንግስት🇪🇹 🇸🇦 :
እኔብቻ መስሎኝነበር😳
2026-06-16 13:20:15
2
hawamahmed941
Hawa ahmed :
የኔም ወላሂ
2026-05-29 18:50:51
7
mmma.ets
የምኖረው እኔ የሚፈርደው ሌላ :
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበረ
2026-06-13 19:38:25
3
so01780
One :
ሁሉም አለቃወች ናቸው ከሠራነው 95 % ይልቅ ተሳስተን ያጠፋነው5 % የሚያጎሉብን
2026-06-10 11:23:24
4
yemaryamlij250
የ ➲ኪⒹዬ ✣❶❻💒እናቴ 💒✟ :
የኔስ ለቤቱ ሰው ቀርቶ ለሚመጣውም ሰው አይቀራት
2026-06-12 18:04:45
3
de31049
የመድኅኔዓለም ልጅ :
ለካ አደባባይ የወጣ ነገር ነው ተመስገን እኔ እኮ ብቻዬን ይመስለኝ ነበር
2026-06-10 21:44:46
4
aaazuzu1
🇹🇷 zuzu 🇹🇷 T :
እኔገ ብቸመስሎኝ ነበር
2026-06-05 18:17:54
3
mylifebaba36
የ➷hዩ➶ሸጋ➴sis➻🇸🇦 :
ወላሂ እንደይህ ናት የኔም
2026-05-29 19:58:29
2
semira7087
Semira :
የኔ እሱ ነዉ የሚናገረዉ ወላሂ😂😂😂
2026-06-11 21:20:08
2
ekuti807
mamila awel :
ወሬ ማይወደዉ የኛ ቤት ሰዉዬ😂
2026-06-14 13:01:52
0
jerri...2
ANIMTION FILMS☃️ :
erguz negn like amrognal wegen🥰
2026-06-17 10:25:43
1
tizita523
Tizita Maranata :
የኔ ደሞ ባባ ነው ለማዳም ሚነግራት😁
2026-06-05 12:34:19
2
ekram89231
اكرام :
እኔ ምለው እንደኛ አይደባበቁም እንዴ🤔🤔🤔
2026-06-04 20:21:55
2
erekyajemal
r k :
🤣🤣🤣🤣 ኧረ ኡኡኡ
2026-06-04 22:42:49
1
To see more videos from user @rihu2953, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About