@ewunetmseminesh_official: የምስራች🤗🥰 🌹ልጅ በማጣት የምታለቅሱ 🌹በመከራ ውስጥ ሆናችሁ የምትሰቃዩ 🌹በመተት ታስራችሁ የምታዝኑ 🌹ስራ በማጣት እና በትዳራችሁ የምትጨነቁ ይህ መልእክት ለናንተ ነው 📌ግንቦት 22 እና 23 የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም በዙዎች ፈውስ አጊኝተው ከእስራታቸው ተፈተው የመሰከሩለት 🔴በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም አባቶች #ቅባቅዱስ የመቀባት እለት ነው! ታድያ ገዳሟ ... ቅዳሜ እና እሁድ የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅታለች . . . 📌በተጨማሪም.... ❤ገድል አዝላችሁ ❤መገበርያ ሰፍራችሁ ❤ጸበሏን ተጠምቃችሁ ትመለሳላችሁ በ 09*12*16*28*78 አልያም በ09*21*13*78*05 በገዳሟ የጉዞ ስልክ እየደወላችሁ ከወዲሁ ተመዝገቡ ሁሉም ነገር በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ደህና ይሆናል 🙏❤ #እውነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነ_ምህረት_official #zeseminesh_media #ሰሚነሽኪዳነምህረትገዳም @ዘ ሰሚነሽ ሚዲያ | ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም @ብሩክ ዘሰሚነሽ ሚዲያ|BIRUK ZESEMINESH @ተመስገን የጌታ ልጅ @ነጋሽ ሚዲያ @Betelhem Adamu @ሀይሌ የሰሚነሽ ልጅ @bezi_coffee🦅የሰሚነሽ ልጅ☦️
እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነምህረት Official
Region: ET
Friday 29 May 2026 12:39:15 GMT
Music
Download
Comments
ዘ ሰሚነሽ ሚዲያ | ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም :
ሁላችሁንም ለደጇ ታብቃችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-05-29 12:41:31
17
ብሩክ ዘሰሚነሽ ሚዲያ|BIRUK ZESEMINESH :
እናት ዓለሜ ❤
2026-05-29 12:42:39
8
Yirgedu :
እሰይ!!!
2026-05-29 12:51:31
1
Zemenay :
amennnnnn
2026-05-29 12:47:39
1
beti :
እናቴ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት🙏🙏🙏
2026-06-02 17:40:08
0
የሰሚነሽ ልጅ🎤💒 :
እዉነትም ሰሚነሽ ኪዳነምህረት🥺🙏
2026-06-22 21:51:55
0
fasi hagos :
እመቤቴ እናቴ
2026-05-31 09:28:05
0
ዘርትሁን ኪዳነምህረት ሁሉ ባንች ሆነ :
እናቴ አማላጀ አድኒኝ የበላይሰብ እመቤት
አለሁ በይኝ
2026-05-29 12:45:10
1
Natty :
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እናቴ❤️
2026-05-31 07:52:59
0
wide :
አሜን አሜን አሜን እናቴ ኪዳነምህረት
2026-07-16 17:02:49
0
Ethiora :
Amen🙏🙏🙏
2026-06-23 10:43:40
0
እደ ፍቃድህ ይሁን አባቴ 🙏🙏🙏 :
እናቴ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ፀሎቴን ስሚኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-29 13:11:33
0
yegebral lij :
እናቴ ሰሚንሽአደራሽ ለምስክርነት አብቂኝ
2026-05-30 17:08:15
0
@sabi :
enati kidye
2026-07-26 19:14:42
0
Black Berry🍇🦋 :
yene enat❤❤❤
2026-06-01 20:58:17
0
A1.1 :
Enate seminesh❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-29 12:53:02
1
ᏝᎧᏉᏋᏝᎩ ♍️ :
ለደጃ በቃሆ ተመሰገን እናቴ እማ እመቤቴ የጌታዬ እናት ላንቺ ምን ይሳንሻል ለምስክርነትሸ አብቂኝ
2026-05-30 16:01:22
0
SENI 1621 :
Ledejish abikin enate🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-30 05:04:54
0
tesfawhana :
amen
2026-05-30 07:55:27
0
sanayit tesfaye :
yesemineshw.inate
2026-05-31 05:30:37
0
የማርያም ነኝ :
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ ለምስክርነት አብቂኝ
2026-05-30 13:13:22
0
Mariam Enate :
አሜን አሜን አሜን
2026-05-30 15:16:29
0
rosi :
እናቴ ናፈቅሽኝ
2026-05-30 15:45:40
0
melat ☦️ የማርያም ልጅ ❤️🩹 :
እናት አለሜ❤️❤️❤️
2026-05-29 13:22:03
0
To see more videos from user @ewunetmseminesh_official, please go to the Tikwm
homepage.