@lolystore99: Mặc phát là vibe tiểu thư ngay #lolystore #damdep #damthietke #dambody #xuhuong

LOLY STORE
LOLY STORE
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 29 May 2026 15:17:33 GMT
11207
160
2
5

Music

Download

Comments

tuilavipnha
mimi :
cho xin id C này shop ơi
2026-05-31 13:03:51
0
eltedyosito
elTedyosito🧸 :
♥️♥️♥️
2026-05-30 03:07:36
1
To see more videos from user @lolystore99, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አ ክ ሊ ሉ   ሀ ብተ - ወ ል ድ  / ጸሐፌ ትዕዛዝ/ ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ (1904 – 1967 ዓ.ም) በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ተፅዕኖ የፈጠሩና ረጅም ጊዜ ያገለገሉ ታላቅ ፖለቲከኛና ዲፕሎማት ነበሩ።  ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ታሪክ ውስጥ እጅግ ከተካኑና ብልህ ከነበሩ መሪዎች አንዱ ተደርገው ይወሰዳሉ። ክቡር አቶ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ፤  • በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ።   • የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ከተከታተሉ በኋላ፣ ወደ ፈረንሳይ (ፓሪስ) በመሄድ በሕግና በፖለቲካ ሳይንስ ከፍተኛ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል።   • የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን ከ1935 እስከ 1950ዎቹ (እኤአ) ድረስ አገልግለዋል። በዚህም፦    1.ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያጣችውን መብት ለማስመለስ ትልቅ የዲፕሎማሲ ተጋድሎ አድርገዋል።    2.የኢትዮጵያና ኤርትራንፌዴሬሽን በተመለከተ በተደረጉት የሀገራት ውይይቶችና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) ጉባኤዎች ላይ ዋና ተደራዳሪ ነበሩ።    3. የዓለም አቀፉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) ምስረታ ቻርተር ላይ በ1937 ዓ.ም (1945) ኢትዮጵያን ወክለው ከፈረሙት መሪዎች አንዱ ናቸው።  • የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ከ1953 እስከ 1966 ዓ.ም ድረስ - ለአስራ ሦስት ዓመታት አገልግለዋል።    በጠቅላይ ሚኒስትርነት ዘመናቸው የብሔራዊ አስተዳደር ሥርዓትን ለማሻሻልና የመንግሥት መዋቅርን ለማዘመን የተለያዩ ጥረቶችን አድርገዋል። እንዲሁም የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (OAU) አዲስ አበባ ውስጥ እንዲመሠረት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ሥራ አከናውነዋል። •  የሕይወት ፍፃሜ፦ በ1966 ዓ.ም በኢትዮጵያ በተነሳው ሕዝባዊ አብዮትና ደርግ ሥልጣን በመያዙ ምክንያት፣ ከሌሎች የዘውዱ ሥርዓት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በቁጥጥር ሥር ዋሉ። በመጨረሻም ህዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም ከ60 በላይ ከሚሆኑ የመንግሥት ሽሹማምንትና ባለሥልጣናት ጋር ያለ ፍርድ ቤት ውሳኔ ተረሸኑ።

About