@getnet.sewnet: Replying to @ፀጋ የትዛዙ እህት💕💎💎 @ፀጋ የትዛዙ እህት💕💎💎 #የምትፅፉልኝ ሰዎች ታገሱኝ እሰርላቹሀለው 🙏

Getsh Sewnet
Getsh Sewnet
Open In TikTok:
Region: US
Friday 29 May 2026 15:27:04 GMT
7357
347
28
107

Music

Download

Comments

tseganeshmehamed
ፀጋ የትዛዙ እህት💕💎💎 :
ምን እደምልክ አላቅም ጌትሽዬ ነፍ አመት ኑርልኝ🙏🙏🙏
2026-05-29 15:33:47
3
aman.arsenal02
Aman arsenal :
ጌትሽ በልድተይ ለታናሽ እሕቴ ሥራልኝ በጣም ነው ምወዳት
2026-06-14 18:02:58
0
emu.hailu3
🌸Emu Hailu🌸 :
አረ በናት በጌታ 🙏🙏🙏
2026-05-29 19:33:19
0
ethiopialevo
Ethiopia fikirየፀሀለ :
አስኪ የኔ ወንድም በጣም የምወዳት ጓደኛ አለችኝ ልዩ እህቴ ናት
2026-05-31 17:23:02
0
rahelrahel472
rahelrahel472 :
እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
2026-05-30 08:52:41
0
jiru45678
jiru1237 :
2026-05-29 15:47:46
1
meron57118
MERON :
ተባረክ ጌችየ 🥰🥰🥰
2026-05-31 00:22:20
0
enatneshayele500
ይትባረክ የግሌ :
ጌትሽ ስለምንህ የመጀመሪያ ነው የምሳሳለት ልጄ ብቻየን ነው ያሣደኩት በስቃይ ይትባርክ የግል ነው ስራልኝ ናፍቆኛል ቁጥሩን አላቀውም የጠየኩህን አትሠልቸኝ ወንድሜ በተስፋ እጠብቅሀለሁ ስደተኘዋ
2026-05-29 15:41:27
0
syoyo21
Sa፩፱፪፭ :
ተባረክ ሁሉን አስደስተህ 🥰🥰🥰
2026-05-31 06:19:42
0
beteamen1
@BETELEHEM :
ወንድሜ የኔ ተራ መቸ ይሆን🙏🙏🙏🙏
2026-05-29 18:47:41
0
abeba.bekele85
@abeba bekele :
አይለያችሁ❤️
2026-06-02 10:05:21
0
tseganeshmehamed
ፀጋ የትዛዙ እህት💕💎💎 :
ጌችዬ በጣም አሰግናለው ክበርልኝ🙏🙏🙏
2026-05-29 15:31:27
1
bera.love8
Bera love :
ጌትሽዬ ለእናቴ ስራልኝ ያለ አባት ለፍታ አሳድጋኝ ልጄንም እያሳደገች ነው የእናቴ ስም ጌጤ ሐ/ማርያም ነው የልጄ ሐንማኖት አሸናፋ ነው ሁሌ ነው የማይክ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-29 20:05:02
0
therhasdebesay
Therhas Debesay :
ጌትሽ እባክህ የልጄ ልደት ግንቦት 29 ነዉ በስደት ላይ ነኝ 15 አመት ዳዊት እና ሄርሜላ እባክህ በፈጣሪ ይዤሀለሁ በመቤቴ
2026-05-31 18:41:15
0
rawdaemufedu
rawdsh ታማ ለለ :
በናትህ ለልጆቼ ስራልኝ ብዙ ጊዜ ለምኝሃለሁ 😥 ስደተኛ ነኝ ልጆች የናፍቆኛል አልቻልኩም
2026-05-29 15:31:41
0
user7727382814313
የልጇ ናፍቂ :
እዉነት ትለያለህ ስሙ ነውንጂ የቀረብኝ የምትለቀው ሙዚቃ ይገልፃቸዋል🙏🥰🥰
2026-05-30 11:18:15
0
fantaassefa
[email protected] :
በእመቤቴ በድንግል እባክህ ጌች ደውልልኝ ስልክህን ላገኝ አልቻልኩም ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-29 17:50:25
0
simu6735
simu :
🥰🥰🥰
2026-05-29 16:16:34
1
weynua.afewerk.16
weyuna afewerk 16162122 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-29 21:50:41
0
nafiyene
Nafiyene🦋🦋 :
🥰🥰🥰
2026-05-30 10:53:31
0
zinuye4191962001234.com
@ zinash ዝናሽ# :
🥰🥰🥰
2026-06-01 10:40:59
0
yetimzeben0
yetim :
👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-29 20:44:59
0
user6028719402688
ሳምሪ :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-29 15:28:42
0
aldana.662aid
elda🍋🍋🍋🍋🍋🍋 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-01 10:45:40
0
To see more videos from user @getnet.sewnet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About