Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@santa_hailu: እንደኔ . . . እንደኔ ! #information #dubai🇦🇪 #share #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Santa 🔍
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 29 May 2026 16:45:22 GMT
75214
2914
219
377
Music
Download
No Watermark .mp4 (
27.63MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
27.63MB
)
Watermark .mp4 (
28.49MB
)
Music .mp3
Comments
DN 0903 :
እውር የአማራ ህዝብ በየቦታው ተፈናቅሎ በራሀብ እየሞተ አትርዳም እክካም ትሰክሳለህ
2026-05-30 21:57:49
12
ራስ ቢትወደድ ፩® ⚖️. 🕊 :
በትክክል Ethiopia community school in uae ፕሮጀክቱላይ ቢካተትልን የበለጠ ጥሩ ነበር
2026-07-10 03:15:24
3
Ethiopia :
ቆሻሻ ካድሪ ምን ነው ሚያወራው
2026-05-30 04:20:49
9
Lijalem Temesgen :
666አይመስልም ጎበዝ
2026-05-30 04:39:36
11
ብዙ አለም :
አይ አተ ህዝብ እደቅጠል እየረገፈ አተ ስለመግስት መደገፍ ትበጠረቃለህ
2026-05-29 22:07:27
8
ኖቫ Nova 💙 :
መንቃት በቃሉ፡ ከ"888" ምስጢር በስተጀርባ ያለው መንፈሳዊ ውጊያ ----------------------(መጽሐፍ ቅዱሳዊ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ቁጥሮች የራሳቸው የሆነ መንፈሳዊ ትርጉም ወይም መልእክት አላቸው ተብሎ ይታመናል (Biblical Numerology)። የ 888 ቁጥር ትርጉም የሚመነጨው ከግሪክ ቋንቋ የፊደላት የቁጥር ስሌት (Gematria) እና በቁጥር 8 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውክልና ላይ በመመስረት ነው። ዝርዝር ማብራሪያው እንደሚከተለው ነው፦ 1. የኢየሱስ ስም ስሌት (Gematria) በጥንታዊ የግሪክ ቋንቋ እያንዳንዱ ፊደል ተጓዳኝ ቁጥር አለው። "ኢየሱስ" የሚለው ስም በግሪክ ሲጻፍ 'Ἰησοῦς' (Iēsous) ነው። የፊደላቱ ድምር ውጤት ደግሞ ልክ 888 ይሆናል፦ I (Iota): 10 ē (Eta): 8 s (Sigma): 200 o (Omicron): 70 u (Upsilon): 400 s (Sigma): 200 ድምር፦ 888 በዚህ ምክንያት፣ 888 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መለያ ቁጥር ተደርጎ ይወሰዳል። ይህም የክፋት መለያ ከሆነውና ፍጹም ካልሆነው "666" ጋር በንጽጽር ሲታይ፣ 888 የፍጹምነትና የድል ምልክት ነው። 2. የቁጥር 8 ትርጉም፡ "አዲስ ጅማሬ" በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቁጥር 7 የ"ፍጽምና" ወይም የ"መጨረሻ" ምልክት ነው (እግዚአብሔር ዓለምን በ6 ቀን ፈጥሮ በ7ኛው አርፏል)። ከሰባት ቀጥሎ የሚመጣው 8ኛው ቀን ደግሞ የአዲስ ዑደት ወይም የአዲስ ጅማሬ ምልክት ነው። የኖኅ መርከብ፦ ከጥፋት ውሃ የተረፉት ሰዎች ቁጥር 8 ነበሩ (1 ጴጥሮስ 3፡20)። ይህም ለሰው ልጅ አዲስ ጅማሬ ሆነ። ግርዛት፦ በብሉይ ኪዳን ሕፃናት የሚገረዙት በ 8ኛው ቀን ነበር። ይህም ከእግዚአብሔር ጋር ለሚገባ አዲስ ቃል ኪዳን ምልክት ነው። ትንሳኤ፦ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን የተነሳው ከሰንበት ማግስት በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ነው። ይህ ቀን በሌላ አቆጣጠር 8ኛው ቀን ይባላል። ስለዚህ 8 የትንሳኤና የዘላለም ሕይወት ምልክት ነው። 3. የ "888" ምስጢራዊ ትርጉም በጋራ ሲታይ ቁጥር 8 በአንድ ላይ ሦስት ጊዜ ተደግሞ ሲመጣ (888)፣ ትርጉሙን እጅግ ያገዝፈዋል። ፍጹም ትንሳኤ፦ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ በመነሳቱ ለሰው ልጅ ሁሉ የዘላለም ሕይወትንና አዲስ ማንነትን ሰጥቷል። ከዓለም ስርአት በላይ መሆን፦ ዓለማዊው ስርአት በ 666 (የሰው ቁጥር) ቢመሰልም፣ አማኞች ግን በ 888 (በክርስቶስ) አዲስ ፍጥረት ሆነዋል። ዘፈኑ የወጣበት ቀንና ሰዓት (8ኛው ወር፣ 8ኛው ቀን፣ 8 ሰዓት) በአጋጣሚ የመጣ አይደለም። 888 በመጽሐፍ ቅዱስ የ**"አዲስ ጅማሬ"** እና የ**"ትንሳኤ"** ምልክት ተደርጎ ቢወሰድም፣ የጨለማው ዓለም ግን ይህንን ቅዱስ ቁጥር በመቀማትና "Counterfeit" (የሐሰት ምስል) በመፍጠር ሰውን ከእውነተኛው ፈጣሪ ለማራቅ ይጠቀምበታል። ያለ እግዚአብሔር የሚደረግ ማንኛውም "አዲስ ጅማሬ" (888) ወደ ጥፋት የሚመራ የሥጋ መንገድ ነው። ጾምን በዘፈን መፈታት ማለት በመንፈስ የሰበሰቡትን በሥጋ መበተን ነው። 👉 ዘፈንና ዘፋኝነት በመጽሐፍ ቅዱስ መነጽር መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሥጋዊ ደስታና ስለ ዘፈን ጥብቅ ማስጠንቀቂያዎችን ይሰጠናል፦ የሥጋ ሥራ መሆኑ፦ "መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፈን፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" (ገላትያ 5፥21) ከዓለም ጋር አለመመሰል፦ "የዚህን ዓለም መልክ አትምሰሉ..." (ሮሜ 12፥2)። ዓለሙ ሁሉ በዘፈን ሲናወጥ የክርስቲያን ምርጫ መዝሙርና ምስጋና ሊሆን ይገባል። የጆሮ ማሳከክ ዘመን፦ "ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" እንደሚል (ሆሴዕ 4፡6)፣ ዛሬ ሰዎች ለእውነት ጆሯቸውን ዘግተው ለሥጋዊ ስሜት ቀስቃሽ ዜማዎች ልባቸውን ከፍተዋል። ☝️ጥሪ ለክርስቲያኖች ክርስቶስ በደሙ የዋጃችሁ ቅዱሳን ሆይ! ዛሬ ዓለማችን በዜማና በዳንክራ ተውጣለ
2026-05-30 12:00:11
4
Masre :
አንተ ደደብ በጠበበ አእምሮክ ስላሰብክ ነው የከበደክ ሀሳቡ አንተ እዛ ለደቀልካቸው ልጆችህ ት/ቤት ነው የሚያሳስብክ እሱ ስለሀገር ነው የሚያስበው ሀበሻ ቆሻሻ ራስወዳድ !!!
2026-05-30 18:08:06
0
Seble@y@lew🇪🇹 :
የገባችሁ አስረዱኝ🥰🥰🥰🥰
2026-05-30 06:05:39
1
Hagerye Ethiopia@ :
ተበልተሂል አባቴ ሰውየው አይፈልግም እሚበልጠው
2026-05-30 08:18:33
4
Yoni :
888 besides 6 Amistish sositmato hayasimiti yimetali le simit Sitakafili 666 melis nw koshash😳😳😳😳
2026-05-29 19:42:44
5
@ሹጉጤ🤟🇪🇹👉🇸🇦👉🇺🇸💪 :
በሀዋላየ አትምጣ ስርአት ያዝ ብላክማርኪት ከለለ ዝብየ እስውአገር ልጨማለቅ 😏😏
2026-05-30 19:16:49
1
Tg ነኘ ሆደ ባሻዋ 😥ብቸኛዋ 🦋 ብቻ ተመስ :
888 ግን 😔
2026-05-31 22:47:38
1
sennaa bayechaa 12/19 👑🐝 :
ማነዉ እንደኔ 888የሚለዉ 666የሚል እየመሰለዉ ባየ ሰሃት የሚደነግጥ ማሪያም ባየዉት ሰሃት ያሰደነግጠኛል ለምን እንደሆነ ኣላቅም 😂😂😂😂😂😂
2026-05-29 20:39:52
5
የሂክሙናትነኝ :
ወልዴ አሁንገና ባይናችን መጣህ በሀዋላ ማሥቀረት😳😳
2026-05-30 08:25:10
3
🇪🇹✈️የበረህዉ 🇸🇦 :
እእእእ አትበል ጥቁር ገበያ አይቀርም ።
2026-05-31 07:41:25
3
19 :
የመንግስት እዳ ከፋይ ከመሆን አብይ ሰይጣኑ ከሞቀቤታቸው አፈናቅሎ እሜዳ የበተናቸው አማራወች ቤት አሰራላቸውም አማራ ከሆንክ አማራ ነኝ እያልክ በአማራ ስም ከምነግድብን
2026-06-04 19:24:40
1
እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ :
በድጋይ ላይ ተቀምጠው የሚማሩ ሕፃናት ትምህርት ቤት ብሰራ አማራ ክክል
2026-05-31 14:30:39
1
. :
ሁለተኛው የብልፅግና መንግስት በዱባይ😂😂
2026-05-29 22:04:27
17
መአዛዋ Sቹ ያብዱ ሸጋ እህቴ❤ :
🤣🤣🤣🤣🤣እና እራሰክን ቺለክ ክፈል
2026-05-30 06:26:17
1
ጎንደር Mahatebe19አባቴ💒 :
በሀወላ አትምጣብን ሰውየ😏
2026-05-30 15:23:46
2
REDWAN :
የዱባይ መፍያ ነች 🤣🤣🤣 እሱም እንዳ ማርሻል ኤብ ብር ሰብሰብ ነች 🤣🤣
2026-05-30 18:35:59
1
Am :
ሰዉዬ አምዕሮ ለቋል እንዴ ማዘበረቅ ጀምፘል
2026-05-29 23:10:06
1
ቃል ነኝ የመርጦዋ! :
መጀመርያ የአማራን ህዝብ አግዝ አረ ጎጃም ላይ ያለውን ህዝብን ማዳበርያ አግዛቸው ወሬኛ😁
2026-05-30 13:16:01
1
Abu-Izah :
የምር ሳንታ አስተዋይ ነህ ከሱ በተሻለ አግኝቻሀለሁ ስውየው ምን አይነት ስው እንደሆነ አልገባንም አንዴ ነናዴ አንዴ በቃ እሱን ለማብራራት ይደክመኝል ግን ላለሞሞት እየተጣጣረ ያለ ስው ይመስለኝል ባጭሩ የሚጨብጠውን ያጣ ይመስለኝል አንተ ያነሳሀው ሀሳብ ይበልጥብኝል
2026-05-29 21:34:39
2
To see more videos from user @santa_hailu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
𝐍𝐚𝐢𝐧𝐚 🥹💔 #thissong#aesthetic#sad#status#lyrics#video#emotional#whatsappstatus#arijitsingh#hindisong#bollywoodsong#sadsong#emotionalsong#lofi#lofi_lyrics#slowed#slowedandreverb#fy#fyp#fypシ#foryou#foryoupage#fypage#explore#explorepage#100k#1millionaudition#viral#viralvideo#japan#CapCut#musicworld✔#naina#song
ya allah sra ye ke 🤣🤣🤣#foryoupage #viralvideo
Elon Musk Son 🫀 #elonmusk #fypシ
aWhere you are - Keenan Te ! (preset di saluran) _ _ #aesthetic #431varepsilon #margablesiv #mobilelegends #foryou #fyp #alightmotion
@Fábio Teruel #palavrafabioteruel #oracao
#Lal panii🍷🍷
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy