@ineedyourhate: На нас смотрит ребëнок Жаль мы не сможем с тобою сделать такого же Мы оба бесплодны, я злой Я написал тебе сотни стихов в которых представлял тебя ещë голой Но мне ни один не помог #собакойсдохъ #полья #слепота #объединениесвет #targetaudience

ineedyourhate
ineedyourhate
Open In TikTok:
Region: FR
Friday 29 May 2026 17:04:47 GMT
4762
442
9
43

Music

Download

Comments

four4any1fourr
⚔︎Esma⚔︎ :
Why is there no repost button💔
2026-05-30 18:19:58
1
allprazolamovi228
БłęķļbIū nøð țpämǎJl0m :
лучший аккаунт для репостов
2026-06-05 12:47:45
0
four4any1fourr
⚔︎Esma⚔︎ :
I want to repost
2026-05-30 18:19:38
0
rarnayakrashixa
Пушистик :
Я очлепла
2026-06-03 18:55:49
1
psychobluntz
psychobluntz :
БЛЯТЬ
2026-05-29 17:22:23
1
micronaps
micronaps :
❤️❤️❤️
2026-05-30 06:30:56
1
swagprincess440
хрустальный angel :
😁😁😁
2026-05-29 17:09:02
1
To see more videos from user @ineedyourhate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዝም 🤫 ✍️ሩቅ አይደለም + ብቻ ነይ እንጂ +የዋሃ ልቤ+ አንዳንዴ . . .(ፀሀዬ ዮዋሐንስ) ፣ መታደል ነው + ተይ ብዬ ነግሬሽ (ኤፍሬም ታምሩ) እናትዬ + የኔ ነገር + የግድ ሰው+ ተረጋጋሽ ወይ+ ዳኛ ዳኛ. . . (ጎሳዬ ተስፋዬ)፣ አንለያይም+ አልሄድም+ አይጠበቅም+ ሳያት ታሳዝነኛለች+ ካአንቺ አይበልጥም . . . (ታምራት ደስታ) ማያዬ+ ሊጋባ+ ልገለፅልሽ+ እንዴት+ንግስተ ሳባ . . . (ጥበብ ወርቅዬ) የፍቅር ምርጫዬ+ አንተ ጉዳና+ ሳላየው ልቀር ነው (ሚካኤል በላይነህ) ትዝታ+ ማን እንደ እኔ (ማዲንጎ አፈወርቅ) ልቤ ልቤ፣ መታደሌ (ግርማ ተፈራ) እሷንም ሳያደርጋት+ ደግሞ ምን ቀረሽ+ አተረፈ ልቤ . . . (ይርዳው ጤናው) ፣ ጉዳዬ ነሽ + ከእሷ ሌላ . . .(ወንድሙ ጅራ)፣ ብሎ ብሎ +ማን አለው ሰው (ፍቅራአዲስ ነቃ ጥበብ) ከደኛው (ሩቅ ሆኜ ሳለ) (ሄለን በርሄ)፣ እንዴት ብዬ + ደሞ ና (ሀይማኖት ግርማ) ንፁህ ነሽ + ልዮ (ገረመው አሰፋ) ግዴለም + ሸቀጥ (ደረጀ ዱባለ) ስሜንህ+ አታስረጁኝ . . . (አስቴር ከበደ) ትርፌ +ሰረቅ+ የኔ ፍቅር + ነበር (ራሄል ጌጡ)፣ ዞሮ ዞሮ፣ ዝም አንልም (ዳግማዊት ፀሀዬ) . .ወዘተ ብቻ በአጭሩ የምንወዳቸውን ዘፈኖች ግጥም ማን ፃፋቸው ብለን በጠየቅን ጊዜ ስሙ ጎልቶ የሚነሳው አንደኛው የጥበብ ሰው ነው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን ድንቁ ብዕረኛ  ሀብታሙ ቦጋለ🙌 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ከ500 + በላይ የሆኑ የሙዚቃ ግጥሞችን የሰራ ድንቅ የሆነ ሰው ነው ፣ በሰራው ልክ ያልተዘመረለት [ ለገጣሚዎችና ለዜማ ደራሲዎች ብዙም እውቅና ባላይም ፣ ሁሉንም ጠቅልሎ የሚወስደው ድምፃዊው ነውና ።]  የሳይኮሎጂ ምሩቁ ሀብታሙ ቦጋለ እጅግ ውብ የሆኑ ስራዎችን የሰራ ሲሆን ከጥላሁን ጀምሮ እስከ ራሄል ጌቱ(ሪች ልቤ♥) ፣ በመኻል በማስተባበርና ሃሳብ በማመንጨት የራሱንና የአንጋፋ ድምፃውያንን ስራ ያካተተውን ስለ ኢትዮጵያ ሁለት አልበሞችን ሰርቷል ።  ❖ በራሄል ጌቱ እቴሜቴ አልበም ላይ ክስቶ ፣ ነበር ፣ የኔ ፍቅር ፣ ትረፊ ፣ ሰረቅ  ሙዚቃዎች ላይ ግጥምን ተራቆባታል ፣ (ግማሽ አልበም በሉት ሪች ከአንድ ሰው የወሰደችው ፣ ምክንያቷ ብቃቱ መሆኑን ያሳያል) ❖ ጎሳዬ ተስፋዬ እናትዬ ፣ ዛሬ የጋበዝኳቹ (ዝም) ፣ የመጨረሻው ሲያምሽ ያመኛል አልበሙ ላይ በተሳሳተ ስልክ ፡ ትራክ -4 ፣ ተረጋጋሽ ወይ ፡ ትራክ -5፣ ዳኛ ዳኛ ፡ ትራክ - 6 ላይ ግጥም አለው ፣ ❖  በቤቲ ጂ አዲስ ሰማይ ሙዚቃ ፣  ❖ በታምራት ደስታ አንለያይም ፣ የተውሽው ቤቴ እና ሌሎች ሙዚቃዎች ፣ ❖ ወንድሙ ጅራ የኔ ጉዳይ ፣ ❖ ፀሃዬ ዮሃንስ ያ ገናና የተሰኘው ተስፋን ያነገበ ውብ ሙዚቃ ፣ ❖ የሚካኤል በላይነህ (የምወደው) የፍቅር ምርጫዬ ሙዚቃ . . .  ኧረ ስንቱ የፈጣሪ ያለህ ያልጠቀስኳቸው ምናልባት አፌ ላይ የማይጠፉ ሙዚቃዎች ግጥም የእርሱ ይሆናሉ👌                     📌❖   ፠   ❖   ፠   ❖  ፠ ስለ ጥላሁን የሆነች ነገር ላካፍላችሁማ እዚህች ጋ . . .  እና ላብቃ አንድ ቀን ከዝግጅት መልስ ጥላሁን
ዝም 🤫 ✍️ሩቅ አይደለም + ብቻ ነይ እንጂ +የዋሃ ልቤ+ አንዳንዴ . . .(ፀሀዬ ዮዋሐንስ) ፣ መታደል ነው + ተይ ብዬ ነግሬሽ (ኤፍሬም ታምሩ) እናትዬ + የኔ ነገር + የግድ ሰው+ ተረጋጋሽ ወይ+ ዳኛ ዳኛ. . . (ጎሳዬ ተስፋዬ)፣ አንለያይም+ አልሄድም+ አይጠበቅም+ ሳያት ታሳዝነኛለች+ ካአንቺ አይበልጥም . . . (ታምራት ደስታ) ማያዬ+ ሊጋባ+ ልገለፅልሽ+ እንዴት+ንግስተ ሳባ . . . (ጥበብ ወርቅዬ) የፍቅር ምርጫዬ+ አንተ ጉዳና+ ሳላየው ልቀር ነው (ሚካኤል በላይነህ) ትዝታ+ ማን እንደ እኔ (ማዲንጎ አፈወርቅ) ልቤ ልቤ፣ መታደሌ (ግርማ ተፈራ) እሷንም ሳያደርጋት+ ደግሞ ምን ቀረሽ+ አተረፈ ልቤ . . . (ይርዳው ጤናው) ፣ ጉዳዬ ነሽ + ከእሷ ሌላ . . .(ወንድሙ ጅራ)፣ ብሎ ብሎ +ማን አለው ሰው (ፍቅራአዲስ ነቃ ጥበብ) ከደኛው (ሩቅ ሆኜ ሳለ) (ሄለን በርሄ)፣ እንዴት ብዬ + ደሞ ና (ሀይማኖት ግርማ) ንፁህ ነሽ + ልዮ (ገረመው አሰፋ) ግዴለም + ሸቀጥ (ደረጀ ዱባለ) ስሜንህ+ አታስረጁኝ . . . (አስቴር ከበደ) ትርፌ +ሰረቅ+ የኔ ፍቅር + ነበር (ራሄል ጌጡ)፣ ዞሮ ዞሮ፣ ዝም አንልም (ዳግማዊት ፀሀዬ) . .ወዘተ ብቻ በአጭሩ የምንወዳቸውን ዘፈኖች ግጥም ማን ፃፋቸው ብለን በጠየቅን ጊዜ ስሙ ጎልቶ የሚነሳው አንደኛው የጥበብ ሰው ነው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን ድንቁ ብዕረኛ ሀብታሙ ቦጋለ🙌 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ከ500 + በላይ የሆኑ የሙዚቃ ግጥሞችን የሰራ ድንቅ የሆነ ሰው ነው ፣ በሰራው ልክ ያልተዘመረለት [ ለገጣሚዎችና ለዜማ ደራሲዎች ብዙም እውቅና ባላይም ፣ ሁሉንም ጠቅልሎ የሚወስደው ድምፃዊው ነውና ።] የሳይኮሎጂ ምሩቁ ሀብታሙ ቦጋለ እጅግ ውብ የሆኑ ስራዎችን የሰራ ሲሆን ከጥላሁን ጀምሮ እስከ ራሄል ጌቱ(ሪች ልቤ♥) ፣ በመኻል በማስተባበርና ሃሳብ በማመንጨት የራሱንና የአንጋፋ ድምፃውያንን ስራ ያካተተውን ስለ ኢትዮጵያ ሁለት አልበሞችን ሰርቷል ። ❖ በራሄል ጌቱ እቴሜቴ አልበም ላይ ክስቶ ፣ ነበር ፣ የኔ ፍቅር ፣ ትረፊ ፣ ሰረቅ ሙዚቃዎች ላይ ግጥምን ተራቆባታል ፣ (ግማሽ አልበም በሉት ሪች ከአንድ ሰው የወሰደችው ፣ ምክንያቷ ብቃቱ መሆኑን ያሳያል) ❖ ጎሳዬ ተስፋዬ እናትዬ ፣ ዛሬ የጋበዝኳቹ (ዝም) ፣ የመጨረሻው ሲያምሽ ያመኛል አልበሙ ላይ በተሳሳተ ስልክ ፡ ትራክ -4 ፣ ተረጋጋሽ ወይ ፡ ትራክ -5፣ ዳኛ ዳኛ ፡ ትራክ - 6 ላይ ግጥም አለው ፣ ❖ በቤቲ ጂ አዲስ ሰማይ ሙዚቃ ፣ ❖ በታምራት ደስታ አንለያይም ፣ የተውሽው ቤቴ እና ሌሎች ሙዚቃዎች ፣ ❖ ወንድሙ ጅራ የኔ ጉዳይ ፣ ❖ ፀሃዬ ዮሃንስ ያ ገናና የተሰኘው ተስፋን ያነገበ ውብ ሙዚቃ ፣ ❖ የሚካኤል በላይነህ (የምወደው) የፍቅር ምርጫዬ ሙዚቃ . . . ኧረ ስንቱ የፈጣሪ ያለህ ያልጠቀስኳቸው ምናልባት አፌ ላይ የማይጠፉ ሙዚቃዎች ግጥም የእርሱ ይሆናሉ👌 📌❖ ፠ ❖ ፠ ❖ ፠ ስለ ጥላሁን የሆነች ነገር ላካፍላችሁማ እዚህች ጋ . . . እና ላብቃ አንድ ቀን ከዝግጅት መልስ ጥላሁን " ጎረምሳው ና እስኪ ሻይ እንጠጣ " ብሎኝ ተያይዘን ሄደን ተቀመጥን እናም ጥያቄ አቀረብኩለት . . . "እንደው ጋሽዬ ግን መቼም ከስራዎችህ ውስጥ አንዱን ከአንዱ እንደማታበላልጥ አውቃለሁ ግን እንደው ጋሼ አንድ ዘፈን ብቻ ነው መዝፈን የሚችለው ቢባል የቱን ትመርጣለህ?" አልኩት (ማን አለ? - ሀብታሙ ቦጋለ) ጋሼም " እንዴ አስቤው አላውቅም ነበር እንዴት አይነት ጥያቄ አመጣህብኝ ?" "ለኔ ብለህ አስበው ጋሼ " ተማፀንኩት. . . " የጠላሽ ይጠላን እመርጣለሁ ። ሻምበል ፍቅሩ ህመም ላይ ሆኖ ጥላሁንን ጥሩልኝ ብሎ አስጠርቶኝ ነው ግጥሙን የሰጠኝ ፣ በዛ በህመሙ ፣ በስቃዩ ጊዜ ነው ይህን የመሰለ ግጥም ፅፎ እንድዘፍን የሰጠኝ ፣ ሰው ስለ ሴት ይመስለዋል ነገር ግን ሃገሩን ነው የገለፀበትና የጠላትን ጠላቷን ሁሉ የረገመው " የሃብትሽና የጋሼ ጨዋታ ነበር ይሄ . . . ነበር ፠ ❖ ፠ ❖ ፠ ሀብትሽ ይችላል!!! ለሰራህልን ስራ ሁሉ ክበር ♥ ኑርና ብዙ ስራልንማ!🙌🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ጎሳዬ_ተስፋዬ #ዝም #ethiopianmusic #musictube369

About