@usernamednptra: @Din Annesia malam terakhir sak teter e💃#fyp #lalunamusic #lalunamusicentertaiment #malamterakhir #dinannesia @𝙇𝘼𝙇𝙐𝙉𝘼 𝙈𝙐𝙎𝙄𝘾 𝙀𝙉𝙏 @Promotor Laluna Music @pasadjigeneration

𝐃𝐨𝐧𝐢𝐏𝐮𝐭𝐫𝐚𝐚
𝐃𝐨𝐧𝐢𝐏𝐮𝐭𝐫𝐚𝐚
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 29 May 2026 17:06:06 GMT
15819
389
2
74

Music

Download

Comments

vinz_yapp0
vinZ - aja :
izin ambil mass😭😭😭
2026-05-30 00:12:32
1
To see more videos from user @usernamednptra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#help #gofundme #letshelpelroe #ethiopian_tik_tok #edeltemu ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የአጥንት ካንሰርን በመዋጋት ላይ ትገኛለች። በሽታው ከተጠቃች አንድ ዓመት ሆኗታል። በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል። ቢሆንም ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን ቀጥላለች። አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ ተሰራጭቶ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት፣ በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በICU ውስጥ እንክብካቤ እያገኘች ትገኛለች። በአሁኑ ሰዓት ላይ የሆስፒታል ወጪዋ በቀን እስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል፣ ይህንን ወጪ  ቤተሰባችን ብቻውን መሸከም እየከበደው ነው። ስለዚህ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉላት በትህትና እንለምናለን። የምትችሉትን ማንኛውንም መጠን በመለገስ ለኤልሮይ ህይወት ትልቅ ድጋፍ ይሆናል። አንድ ትንሽ እርዳታ ለእሷ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። ❤️ መርዳት ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች እንዲደርስ ማድረግ እንዲሁ ትልቅ እርዳታ ነው። የገንዘብ መላኪያ መንገዶች 🏦 CBE: [1000487578828] 📱 Telebirr: [0911179293] 🏦 Awash Bank: [013471629151800] ሁሉም account ራሄል አረጋይ ነው እሚሉት ። ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም በአካል መጣችሁ መጎብኘት ከፈለጉ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ [0938859859] [0911179293] እግዚአብሔር ኤልሮይን ይፈውሳት፣ የምትሰጡትንም ሁሉ ይባርክላችሁ። እንደ አንድ ልብ ተሰብስበን ለኤልሮይ ተስፋ እንሁን። @Dr.no24 @Jordin Bezabih @Master Abinet Kebede @Adonaymada@Ezana

About