@jade.carll: The vibe

Jade Carl
Jade Carl
Open In TikTok:
Region: US
Friday 29 May 2026 20:01:54 GMT
9872
640
15
46

Music

Download

Comments

jedimaster20133
jedimaster2013 :
So beautiful!!!! ❤️❤️❤️
2026-06-05 14:36:02
0
nick.kirby
Nick :
My favorite song
2026-05-30 22:41:47
2
iprobsdontlikeyou
🤎🤎🤎🤎 :
Where is this bikini from
2026-05-29 20:12:38
0
averi.carll
averi :
2026-05-29 21:07:39
0
funrus3
FunRus :
Gotta get a golf ⛳️cart 👏😎
2026-05-30 11:53:07
0
fatanddumb7
user717536709455 :
Where is this so I can come gauk
2026-05-29 20:10:49
0
codyrose802
codyrose802 :
😍
2026-06-03 15:55:32
1
roamthewild1
RoamTheWild :
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2026-06-01 14:54:53
1
nicoggl1
CestNico :
😍😍😍🌹🌹🌹
2026-05-29 20:11:45
0
To see more videos from user @jade.carll, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🅢🅗🅐🅡🅔 የህይወት ታሪክ⬇️⬇️ ሒሩት በቀለ በሙዚቃው ዓለም በቆየችበት ጊዜ በርካታ ተወዳጅ እና አሁን ድረስ ተደማጭ የሆኑ የሙዚቃ ሥራዎችን አበርክታለች። ከ30 ዓመት በፊት ዓለማዊ ሙዚቃን በማቆም ወደ መንፈሳዊ ሕይወት ከገባች በኋላም መንፈሳዊ ዝማሪዎችን መሥራቷ ይታወቃል። ሒሩት በቀለ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ውስጥ ቀበና በሚባለው ሰፈር በ1931 ዓ.ም. ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን እዚያው ሰፈሯ ቀበና ሚሲዮን ትምህርት ቤት ተከታትላለች። ድምጻዊት ሒሩት በቀለ በመጀመሪያ መዝፈን የጀመረችው በምድር ጦር የሙዚቃ ቡድን ውስጥ ተቀጥራ መሆኑን በአንድ ወቅት በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ላይ ገልጻለች። በልጅነቷ ሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በመሄድ የተለያዩ የሙዚቃ ሥራዎችን መታደሟን ይህም ወደ ሙዚቃው እንድትገባ ምክንያት እንደሆናት ታስታውሳለች። ሒሩት ለሙዚቃ ያላትን ፍቅር በቤቷ ውስጥ በማንጎራጎር ስትወጣ የሰማት ጎረቤቷ ወደ ምድር ጦር የሙዚቃ ቡድን ሄዳ እንድትወዳደር እንደገፋፋት በዚሁ ቃለ ምልልስ ላይ ተናግራለች። ድምጻዊ ሒሩት ወደ ምድር ጦር የሙዚቃ ክፍል በ1951 ዓ.ም በመሄድ በተፈተነችነበት ወቅት አብረዋት ከሄዱ እና ከተፈተኑ ጓደኞቿ መካከል እርሷ አልፋ ለመቀጠር በቅታለች። ዐይናፋር አንደነበረች የምትናገረዋ ሒሩት በቀለ ጎረቤቷ ባይገፋፋት ኖሮ እርሷ ድምጻዊ መሆኗን እንደማታውቅ ተናግራ ነበር። “የሐር ሸረሪት” ለፈተና የቀረበችበት የሙዚቃ ሥራ ሲሆን፣ ይህንኑ ዘፈን ለአዲስ ዓመት ከምድር ጦር የሙዚቃ ኦርኬስትራ ጋር በመሆን በብሔራዊ ቴአትር ለሕዝብ አቅርባለች። በወቅቱ ዘፈኑን ሳትጨርስ በመደንገጧ እና በማፈሯ ወደ መልበሻ ክፍል ገብታ ስትደበቅ አሰገደች ካሳ የተባለች ሌላ ድምጻዊት ወጥታ ዘፍናዋለች። ሒሩት በቀለ ቤተሰቦቿ ለተወሰነ ጊዜ ድምጻዊ መሆኗን ሳያውቁ መቆየታቸውን እና ካወቁ በኋላም ከፍተኛ ውግዘት እንደደረሰባት በሰጠቻቸው ቃለ መጠይቆች ላይ ገልጻለች። ድምጻዊ ሒሩት በቀለ በምድር ጦር ለሁለት ወር ብቻ ሰርታ፣ በ1952 ዓ.ም. ወደ በፖሊስ ሠራዊት የሙዚቃ ክፍል ገብታ ለ30 ዓመታት ያህል አገልግላለች። ድምጻዊ ሒሩት ምድር ጦር የሙዚቃ ክፍል በነበረችበት ወቅት 60 ብር ወርሃዊ ደሞዝ ይከፈላት የነበረ ሲሆን፣ ወደ ፖሊስ ኦርኬስትራ ስትሄድ 100 ብር ተደርጎላት እንደነበር ስለእርሷ ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎች ይናገራሉ። ድምጻዊት ሂሩት ከ1951 እስከ 1981 ዓ.ም ድረስ፤ ሕይወት እንደ ሸክላን ጨምሮ ቅጠል ነጋዴዋ፣ የዘጠኝ ወር ቤቴ፣ ኢትዮጵያ፣ ጭር አለች ጎጆዬ የተሰኙ እና ሌሎች በርካታ ተወዳጅ የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድናቂዎቿ አበርክታለች። ሒሩት ከአስር በላይ የሙዚቃ ካሴቶች ያሏት ሲሆን፣ ሙዚቃ ሥራዎቿንም ከዋልያስ፣ ከሮሃ እና ከዳህላክ ባንዶች ጋር ሠርታለች። ሒሩት ባደረባት ሕመም ምክንያት በአገር ውስጥ እና በውጭ በሕክምና ስትረዳ ቆይታ በ83 ዓመቷ ካዛንችስ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤቷ ዛሬ አርብ ግንቦት 04/2015 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታናለች😔🙏 ሒሩት በቀለ ከክቡር ዘበኛ የሙዚቃ ክፍል ጀምሮ በብዙ መድረኮች ላይ የሙዚቃ ሥራዎቿን የተጫወተች ሲሆን፤ ከ1981 በኋላም ዓለማዊውን ሙዚቃ በማቆም መንፈሳዊ ሕይወት ላይ ትኩረት በማድረግ በዚያ በኩልም በዘማሪነት ሥራዎችን መንፈሳዊ ዝማሪዎችን ስትስራ ነበር። #fyp #nostalgia #ሂሩትበቀለ #lyricsvideo #musictube369

About