@humairbaggi27:

Parizaad27
Parizaad27
Open In TikTok:
Region: PK
Saturday 30 May 2026 05:28:39 GMT
359
80
2
1

Music

Download

Comments

zafaraliii786110
zafar Ali :
🥰🥰🥰
2026-05-30 05:45:57
1
muhammad.nasir7806
ناصر چکن شاپ راکھ پل :
🥰🥰🥰
2026-06-02 05:11:01
1
To see more videos from user @humairbaggi27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

♥የእውነተኛ መንፈሳዊ አፍቃሪ ተግባሮች♥ 1.☑በሃይማኖታዊ ስርዓት እንሂድ ብሎ ይመራታል።  2.☑ቃለ እግዚአብሔር እንማር ይላታል።  3.☑በእግዚአብሔር ፈቃድ እንመን ይላታል።  4.☑በሥርዓተ ቤተክርስቲያን እንጋባ ይላታል።  5.☑ለቃሉ ታማኝ ይሆናል። 6.☑ጥፋተኛ ሆኖ እራሱ ይቅርታ ይጠይቃል።  7.☑ፈገግታዋን ሳያበላሽ ሁሌ የፍቅረኛውን ስህተት ያርማታል።  8.☑መንፈሳዊ ነገሮችን ያስተምራታል።  9.☑ሌላ ሴት ጋር አይሄድም ፍቅረኛውን አይዋሻትም።  10.☑በገንዘብ ጉዳይ አይጨነቅም እንደውም ያለን ይበቃናል ይላል በቀና መንገድ ለማድረግ ይጥራል።  11.☑ለሌላ ሴቶች ፍቅረኛ እንዳለችው ይናገራል።  12.☑እራሱንና ፍቅረኛውን ይጠብቃል ያስከብራል።  13.☑የወደፊት እቅዱንና ዓላማውን ያወያያታል።  14.☑በነገሮችና በጨዋታዎች ሲግባቡ አፈቅርሻለሁ በማለት ፍቅሩን ይገልጽላታል። 15.☑ለፍቅረኛው ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ወደኋላ አይልም።  16.☑እውነተኛ አፍቃሪ ፍቅረኛውን ለቤተሰቡ ያስተዋውቃታል።  17.☑የፍቅረኛውን ስሜት በጥንቃቄ ይረዳል።  18.☑ፍቅረኛው የምትሰጠውን ሀሳብ በትዕግስት ያዳምጣል።  19.☑ፍቅረኛው ስትበሳጭ ምን ሆና ነው ስህተቴ ምንድን ነው ብሎ እራሱን ያርማል። 20.☑በስርዓተ ቤተክርስቲያን ያገባታል።  21.☑ውጫዊ መልኳን ሳይሆን ውስጣዊ ውበቷን ያደንቅላታል።  እግዚአብሔር እውነተኛ ፍቅር ይስጣችሁ  አሜን በሉ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላልና♥

About