@yegebrelua: በዚያን ዘመን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአተኞችን እንደሚቀበልና ኃጢአትን እንደሚያስተሰርይ ሲወራ በሰማች ጊዜ ገንዘቧን ሰብስባ የአልባስትሮን ሽቱ ገዛችበት፡፡ ‹‹እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደተቀመጠ ባወቀች ጊዜ ሽቱ የሞላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ አመጣች፡፡›› (ሉቃ. ፯፥፴፯-፴፰) ጌታችንም በስምዖን ቤት እንደ ግብፃውያን አቀማመጥ እግሩን ወደኋላ አድርጎ  ነበር፤ አንድም ወንበሩ እንደ አፍርንጆች ወንበር እግር ወደኋላ የሚያደርግ ነው፤(ወንጌል ቅዱስ) እርሷም ከአጠገቡ ስትደርስ ከእግሩ በታች ከሰገደች በኋላ ‹‹በስተኋላውም በእግሩ አጠገብ ቆማ እያለቀሰች በእንባዋ እግሩን ታርስ ጀመረች፤ በራስ ጠጉሯም ታብሰው፣ እግሩንም ትስመው፣ ሽቱም ትቀባው ነበረች፡፡›› (ሉቃ.፯፥፴፰-፴፱) #orthodox #yegebrelua

ፅዮን(የገብርኤሏ)✨
ፅዮን(የገብርኤሏ)✨
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 May 2026 06:52:30 GMT
12887
4202
14
145

Music

Download

Comments

kass7n
Kasu :
ፂ you win on this platform fr
2026-05-30 07:09:08
15
megdelawit_tm
Megdelawit :
Sorry I don’t know more than you but her name is not Mekdelawit it’s Megdelawit, I know it coz it’s my name 🌸
2026-05-30 20:18:57
1
mekdies
mekdies :
የኔ ልጅ እደጊልኝ
2026-05-30 19:28:29
0
user1166716303739selam
user1166716303739selam :
ልክ እንደ ማርያም መቅደላዊት እኛንም ከሀጢያታችን ያንፃን🙏🙏🙏🙏አሜን
2026-05-30 07:51:07
2
mesay16688
ËZÃÑÀ :
🥰🥰🥰
2026-05-30 10:42:31
0
amenmoges2
𝑚𝑒𝑏𝑟𝑎𝑡 𝑚𝑜𝑔𝑒𝑠✨ :
❤️❤️❤️
2026-05-31 18:44:05
0
melodi243215432
melody :
🙏🙏🙏
2026-05-31 17:18:52
0
debi2721
black girl 🥷 :
🙏🙏🙏
2026-06-19 17:19:37
0
alexander61851
Alexander Александр :
❤️❤️❤️
2026-05-30 07:06:00
0
fikr.fikr70
✨ፍቅር ✝️ :
🥹🥰🥰🥰
2026-05-30 06:54:09
0
freweynitdf
🌺 𝚏𝚛𝚎𝚠𝚎𝚢𝚒𝚗 🦋 :
🥰🥰🥰
2026-06-20 11:07:34
0
To see more videos from user @yegebrelua, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About