@jo.me1221: #አንድ ቀን በባህር ላይ ሲጓዝ መርከባቸው ተሰበረችና ብቻውን በአንድ ደሴት ላይ ቀረ። ለብዙ ቀናት "ጌታ ሆይ አድነኝ!" እያለ ጸለየ። ቀረብ ወዳለው ደሴት ተጠግቶ  መጠለያ እንዲሆነውም ከደረቁ ቅጠሎችና ቅርንጫፎች ትንሽ ጎጆ ቀለሰ። አንድ ቀን ግን ምግብ ፍለጋ ሄዶ ሲመለስ ጎጆው በእሳት ተያይዞ አመድ ሆኖ አገኘው። ሰውየው በጣም አለቀሰ፤ "ጌታ ሆይ! መጠለያዬንም አቃጠልከው? ለምን እንዲህ ታደርግብኛለህ?" ብሎ አማረረ። ከሰዓታት በኋላ ግን አንድ ትልቅ መርከብ እሱን ለመርዳት መጣች። "እዚህ መሆኔን እንዴት አወቃችሁ?" ሲላቸው፣ "ከደሴቱ የሚወጣውን ጭስ አይተን ነው!" አሉት።  ያ ያማረረው እሳት ለመዳኑ ምክንያት ሆነ። እግዚአብሔር የሚመልስልን እኛ በምንፈልገው መንገድ ሳይሆን እኛን በሚጠቅመን መንገድ ነው። በሕይወታችን ውስጥ "ጥፋት" የመሰሉን ነገሮች ትልቅ በረከት ይዘው ሊመጡ ይችላሉ። ማን ያውቃል?? የእግዚአብሔር ጊዜ ገና ቢሆንስ??

ቤተ ማርያም⛪
ቤተ ማርያም⛪
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 May 2026 08:00:33 GMT
34864
4852
67
672

Music

Download

Comments

martina127970
@MarTina12💃🎀♊️ :
ሰኔ12ልደቴ ነው እንኩዋን ተወለድሽ በሉኝ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2026-06-18 14:17:14
19
eyd12168
Be your self🦜 :
በጣም❤️ምስጋና ለአምላክ!!
2026-05-30 17:16:27
49
hemen1912
1219 :
አባት ሆይ ማስተዋል አድለኝ በህይወቴ ሁሉ ፍቃድህ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-31 19:56:41
20
ermi688756
E_R_M_I_Y_A_S :
አመሰግናለው ሌላ ለማለት ቃል አጠረኝ
2026-05-31 22:24:58
20
frealemu171
fre alemu :
🥰🥰🥰 ewunet new
2026-05-30 17:25:40
6
satoti.27
satoti 27 :
amena 🥺
2026-06-25 19:27:10
3
hiwot.kafale2116
hiwot 1212 :
እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰
2026-06-01 06:21:07
5
doctoroz12
smart 🧠 :
egthaber yemeran🥰
2026-06-26 08:49:34
2
ethiopiafikir1
በፍቅር :
🤏ለህይወት የሚያስተምር🙏
2026-06-01 10:31:38
2
clinton.s21
Clinton S :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
2026-06-23 17:27:16
2
mahi77917
Mahi 🦂 :
Yanten ken yemitbk lebona setgni abate🙌🙌
2026-06-24 17:07:41
1
danunu19
DANAYT DAN :
Amlake hoy yemtebkbet tegst stegn 🙏
2026-06-26 09:42:36
1
yemaryamlej210
𝓱𝓪𝓷𝓲𝓬𝓱𝓸 :
🙏🙏እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
2026-06-09 10:04:29
2
haymitayemikael12
pure heart 🤍 :
አርሲ ትጣራለች 🥺
2026-06-04 10:12:06
0
mekdi1719
M€ķďĩ..🥀✨ :
Temesgen🥰🙏
2026-06-01 23:25:12
1
arsu0369
arsu :
እግዚያብሔር ይመስገን 🥰
2026-06-17 17:56:37
1
hana863231
𝓱𝓪𝓷𝓪 :
ማን ያውቃል 😟
2026-06-01 18:41:22
1
0ze164
AKI :
አዎ አስተምረኝ የኔ ጌታ ባርያህን ተናገረኝ🙏🙏🙏
2026-06-09 18:48:39
2
iiidkem1
iiidkem :
AMESEGNALEHU🙏
2026-06-17 06:04:56
1
weyn2321
weyn 🍇🌹🦅🦋 :
እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
2026-06-09 04:17:26
2
koki.mersha
Koki Mersha :
አማራሪ እንዳልሆን ጠብቀኝ
2026-05-31 20:16:27
1
edlawit.akmel
Edlawit Akmel :
እውነት ነው በሚገጥመን ነገር ሁሉ ተመስገን ማለት አለብን እግዚአብሔር የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ነውና የሚሰጠን
2026-05-31 14:52:11
3
user4957462193792
yuvika🍫🍫 :
በጣም ድንቅ ታሪክ የዮሴፍን ታሪክ አስታወሰኝ ወንድሞቹ ለግብፅ ባርነት ሸጡት እግዚአብሔር ግን በግብፅ ላይ ሾመዉ ሁሉም ፈተና የኛ መዉጫ መንገድ ነዉ ብቻ ጌታን እንጠብቀዉ🥰🙏🙏
2026-06-29 17:05:27
0
sapir0576
ውብእርስት[ሰንፔር]💎♊💎 :
ያቺ ጪስ ናት የፈጣሪ ቃል😥አቤቱ እኔ የማማርርህን ልጅህን ማረኝ አባቴ🤲🤲🙏🙏🙏
2026-06-25 21:20:31
1
be_b12_
be_b12....... :
👌🥰🙏🙏
2026-05-31 10:42:16
2
To see more videos from user @jo.me1221, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About