@ephrem_21_: ቅዱስ አባታችን ሥላሴ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት!! #foryoupage #viralvideo #fyp #አቡነ_ማትያስ_ፓትርያርክ_ዘኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን

Kesis Ephrem_21
Kesis Ephrem_21
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 May 2026 10:27:58 GMT
640096
137470
2213
8984

Music

Download

Comments

dave.eth..2025
Dev ETH . 2018 :
ብፁዕ አባታችን እንወዶታለን ። እግዚአብሔር በ እድሜ በ ጤና ያቆይልን።
2026-05-30 15:14:50
325
nani22402
nani :
ለምድነው ሣያቸው የማለቅሰው ክፉ አይንብኝ አባቴ
2026-06-06 21:08:19
64
shimeas123
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም🙏 :
የእኔ ምስኪን አባት አረጁ በቃ አይ😭😭😭 ቅድስት ቡራኬዎት ትድረሰኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
2026-05-30 11:53:28
118
hay.key8
ሀይለኪሮስ መሓሪ :
አባታችን በረከቶ ይደርብን
2026-05-31 17:18:20
70
soulx81
Solomon Getachew :
የእኔ አባት በረከትዎ ይደርብን። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት
2026-06-01 09:23:38
22
armiyas23
Ermiyas 16 ⛪️444 :
ብፁዕ አባታችን እንወዶታለን እግዚአብሔር በ እድሜ በ ጤና ያቆይልን።🙏❤️
2026-05-31 06:37:27
55
genetmamo585
ማህሎን :
ብፅዕ ወቅዱስ አባታችን በረከቶት በኛና በሀገራችን ይደር ብራኬዎ ይድረሰኝ
2026-07-27 06:34:19
5
tena2609
Tena prisoner of Christ :
በረከትወት ይደርብን ብጱህወቅዱስ አባታችን እርጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን
2026-05-30 11:47:16
30
gela.gela9306
Gela Gela :
የኔ አባት እድሜ ከጤና ይስጥልን ማዘንስ ለኔ ሆኖ ሳለ ግን አሳዘኑኝ አባቴ
2026-07-26 13:01:42
5
user6828682431498
የኔ መሸሸጊያ ነሽ እመቤቴ ማርያም :
የኔ አባት በኛ አጥያት መከራ በሉ እድሜ ይስጥል ፈጣሪ አምላክ🥰🥰🥰
2026-05-30 15:04:07
14
ytbarek1621
(ይትባረክ)~ዘክርስቶስ➛✞ :
መፅሐፍ የሆኑ ኣባት🥹
2026-06-01 07:23:19
11
yayneabebaworke
🌺Ayni 🇪🇹🫰❤️‍🩹🇫🇮🌺 :
ብፁእ አባታችን በረከትዎ ይደርብን!! ፈጣሪ ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት!!🙏❤️❤️❤️🙏
2026-05-31 10:10:05
9
tareke1616
tareke :
2026-05-31 06:38:32
9
user3030366740856
abreht :
የኔ ቁዱስ የዋህ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏
2026-05-31 16:23:14
10
user5601240339947
568466 :
ይብላኝ ለኛ በሀጢያት ለደከምነው በረከትወ ይደርሰን አባታችን
2026-06-13 05:01:52
5
user1068581026036
Amico amitua :
ቅዱስ አባታችን አድሜና ጤና አግዚአብሔር ያድልልን🙏🙏
2026-05-30 20:02:50
6
yerga120
yergu :
በእሳት። የተፈተነ ወርቅ። አባታችን🥰🥰🥰🥰
2026-06-02 09:07:00
8
user5207724367924jhh
saka 7 :
በረከታቸው ይደርብን ብፁዕ አባታችን ረጂም እድሜ ይሰጥልን መድሀኒአለም
2026-05-30 19:20:33
11
netsiwello
የማርያም ልጅ :
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠወት። በረከታቸው ይደርብን 🥰🥰🥰🥰
2026-06-01 18:54:29
11
user3537558166265
Kiya Sisay🦋🦋🦋444 :
ብፁዕ አባታችን እንወዶታለን ወላዲተ አምላክ እድሜ በ ጤና ታቆይልን ❤❤❤🙏🙏🙏
2026-05-31 08:39:54
13
helu5621
helu5621 :
ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይደረብን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏
2026-05-30 17:30:32
5
glifeamen
Glife(የአሜን) :
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልዎት።
2026-07-27 20:25:33
2
user35654665855872
kiya Queen :
በረከቶት ይደርብን አባታችን
2026-07-25 20:01:15
2
user7149280051811
checolet12 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አባታችን
2026-06-06 16:51:43
3
To see more videos from user @ephrem_21_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About