@ye_lij_magna: በመጨረሻም፣ ዛሬ በገዛ አባቶቹ ታሪክ ላይ የበታችነት ስሜት እንዲሰማው ተደርጎ "ለተሰራበት ትውልድ"፤ እውነተኛ ማንነቱን፣ የፊደሉን ክብር፣ የጥበቡን ልቀትና የነፃነቱን ዋጋ በሕያውነት መስክረው ስነ-ልቦናዊ ስብራቱን የሚጠግኑ የኢትዮጵያ ዘላለማዊ የክብር ማህደሮች ገዳማት ናቸው። ታሪኩን እንዲያቃልል የተደረገ ትውልድ አይኖቹን ወደ እነዚህ ታሪካዊ ምሽጎች ቢመልስ፣ የበታችነት ስሜቱ ተሰብሮ በሀገሩና በማንነቱ ላይ ያለው ኩራት ዳግም ሕያው ይሆናል። መማር ያስከብራል … እንማር… እንጠይቅ… አንቅለል

ye_lij_magna
ye_lij_magna
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 May 2026 12:16:39 GMT
1167357
175168
4563
77232

Music

Download

Comments

yitbark30
ሰው ሁን :
የአባቶች በረከት ይደርብሽ እህቴ🥰🥰🥰
2026-05-30 16:18:23
3147
d1e2j3e4n5a5
በሚበሰብስ ስጋ አትኩራራ :
አንቺን የወለደች ማህፀን ትለምልም።🥰🥰🥰
2026-05-31 06:47:34
915
mule49022
Mule :
ተባረኪ እህቴ የአባቶቻችን በረከት ይድረስሽ።
2026-05-31 03:39:36
748
mahifenta1
ማኅሌት :
የሀገር ንግስት ነሽ እህቴ❤️🥰❤️
2026-05-30 12:48:14
491
bimerkbelay1
Bimerkvlogs✅ :
እውነትም የልጅ ማኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽💖
2026-05-30 12:36:04
477
selam.beleta
Selam Beleta :
ኡፍፍፍ የኔ ማር የኔ ጀግና እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
2026-05-30 16:32:26
393
estephanos.abebay
black lion :
ተባረኪ ሰላም ለቤተሰቦችሽ ይሁን።
2026-05-30 19:47:59
133
abmk117
Call me metu :
ለካ እኔ ምንም አላቅም🥺
2026-05-31 07:02:43
39
konjit.seifu
ማርያም እናቴ 7618 :
የምወድሽ በምክንያት ነው እህቴ 🥰🥰🥰ኑሪልኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ
2026-05-30 15:06:54
80
user5081069626902
tesfa yemahi :
እኔ ተዋህዶ ነኝ ተመስገን
2026-05-31 11:33:33
26
user027631135
Marta :
ተባረኪ
2026-05-30 17:05:56
39
sirakmengistu516
sirakmengistu516 :
እግዝያብሔር ጨምሮ ይባርክሽ
2026-05-30 17:27:51
23
mulate2119
Mule Desta :
ሰው ነሽና ደስ ይበልሽ የኔናት🙏🙏🙏
2026-05-31 07:46:37
32
user955466582791713
Tilahun ye ehitu lij :
be ewunet elishalehu fetary behedishibet yitebikish enatachin dingil mariyam kanchiga tihun ehitachin
2026-06-04 08:48:11
7
ayeleabebe923
Ayele Abebe :
እግዜር ይባርክሽ ንገሪው
2026-05-31 21:08:46
7
melakuhgiorgis5
melakuhgiorgis :
ቃላት የለኝም እህቴ ከብረት ይሥጥልኝ ጀግና 🥰🥰🥰🥰
2026-05-31 19:31:26
9
romi1.com
Romano♤ :
ሰው እንዴት አንድ መፅሀፍ አንብቦ ሳይጨርስ ስለ መፅሀፉ ይናገራል ወይ ያስተምራል::🤯 ልክ ልካቸውን ንገሪልኝ የኔ እህት 🤩❤️
2026-05-31 14:18:23
15
miss.yegle
Miss Yegle :
እናመሰግናለን! 🥰🥰🥰
2026-05-31 18:40:34
10
simegnteka
Simegn Teka :
እውነት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-30 12:22:50
77
mulugetamulugetac
man :
የሴት ተምሳሌት ጀግና ነሽ እድሜ እና ይስጥሽ🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-30 17:13:36
36
eyob_fikru_27
Ⓨ⓪ⒷⒶ ⓀⒶⓏⒶ ⒷⓁⒶⓃⓀⒶ :
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ቃለ ህይወት ይስጥልን
2026-05-31 11:16:26
11
zewil.assefa
ዘዊል ዕባይ ሰለዋ🎧🦋 :
ትለያለሸ ኮ የኔ ልእልት💖💖💖😘
2026-05-30 13:05:26
23
lila.habtish
lila habtish :
እህቴ በጣም ነዉ የምኮራብሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልሽ እወድሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-30 14:13:03
23
astu7304
አስቴር :
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን❤️🥰
2026-05-31 17:55:37
10
seyamane
ስዩመ እግዚአብሔር :
🙏❤🙏100 % እዉነት ነዉ 👈❤🙏
2026-05-30 12:44:14
13
To see more videos from user @ye_lij_magna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About