@capitalxtra: @POZER breaks down a bar from his new project ‘crossroads’! 💿💫 @DjSemtex #pozer #ukrap #fyp

capitalxtra
capitalxtra
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 30 May 2026 17:12:15 GMT
62731
5384
17
395

Music

Download

Comments

oww33nn
oww33nn :
Innit innit innit innit spamming that shi😂
2026-05-30 17:45:22
190
abzinooo0
محمد :
I didn’t know Pozer was Muslim
2026-05-30 23:08:29
57
thechavvy
chavvy :
“Didn’t know pozer was Muslim” u lot ain’t listening to his songs properly💀
2026-05-31 07:26:15
25
felix.mitch7
Rich is the factor 🫡 :
Don’t know who this brother is but big him up!!!
2026-05-31 13:54:46
14
ilyaseeno
Yas :
We don't rest in coffins, we're shrouded, but i can see the purpose of the exercise.
2026-05-31 00:42:47
21
mattaitkenn
matt :
😳😳😳
2026-05-30 18:42:07
1
mattaitkenn
matt :
😂😂😂
2026-05-30 18:45:31
2
sislife78
SS :
Damn didn’t know he was Muslim
2026-05-31 03:25:07
4
To see more videos from user @capitalxtra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'ከእሷ ጋር'🤌🤒 ✍️ቀና እንበል አልበም የዛሬ 18 አመት… ....አብዛኛውን በበሰሉ በግጥም በዜማ የሞሸረው ድምፃዊ ሄኖክ አንድ አልበሞች እንደ ወይን እየጣፈጡ ዘመናትን ይዘው ሙዚቃ እንድንለካው ያደርጉናል፡፡ የዛሬ 18 አመት በፊት የወጣው ቀና እንበል የተሰኘው በ2000 በኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት የታተመውን የድምፃዊ ሄኖክ አበበ አልበም አንድ አንድ ሙዚቃዎች ነጥረው የወጡበት አጋጣሚዎች ቢኖሩትም ነገር ግን የተወሰኑ ሙዚቃዎቹ እምብዛም አልተሰሙም በደንብ ትኩረት ሰተነው ብንሰማው ይበልጥ የምንወዳቸው ድምፃዊ ሄኖክ አበበ ያለበት የሙዚቃ ልቀት እንረዳዋለን ነበር ባይ ነኝ ✨ታዲያ ሔኖክ በዚህ አልበሙ ስለ ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ ቅንነትን ፣ ጨዋታ ደስታ ፣ ስለ ኩራት ፣ ሐገር፣ የመውደድ ጥበብ የመሳሰሉት ሲሆን ሬጌ ፣ ችክችካ ፣ ትዝታ፣ ወሎ ቢት በስልተ ምት ተቃኝቷል፡፡ * ቀና እንበል…(ትዝታ -ማይነር )…ሙዚቃ ድንበር የላትም ሰውነት ጥግ ሆነ ስለ ጥላቻም ትሰብካለች ይህ ዘፈን ቅዱሱን ሰው በቅዱስ ይገልፃል በምድር ስንመላለስ በመደማመጥ ፣ በመከባበር በፍቅር መኖር እንዳለብን ይመክረናል፡፡
'ከእሷ ጋር'🤌🤒 ✍️ቀና እንበል አልበም የዛሬ 18 አመት… ....አብዛኛውን በበሰሉ በግጥም በዜማ የሞሸረው ድምፃዊ ሄኖክ አንድ አልበሞች እንደ ወይን እየጣፈጡ ዘመናትን ይዘው ሙዚቃ እንድንለካው ያደርጉናል፡፡ የዛሬ 18 አመት በፊት የወጣው ቀና እንበል የተሰኘው በ2000 በኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት የታተመውን የድምፃዊ ሄኖክ አበበ አልበም አንድ አንድ ሙዚቃዎች ነጥረው የወጡበት አጋጣሚዎች ቢኖሩትም ነገር ግን የተወሰኑ ሙዚቃዎቹ እምብዛም አልተሰሙም በደንብ ትኩረት ሰተነው ብንሰማው ይበልጥ የምንወዳቸው ድምፃዊ ሄኖክ አበበ ያለበት የሙዚቃ ልቀት እንረዳዋለን ነበር ባይ ነኝ ✨ታዲያ ሔኖክ በዚህ አልበሙ ስለ ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ ቅንነትን ፣ ጨዋታ ደስታ ፣ ስለ ኩራት ፣ ሐገር፣ የመውደድ ጥበብ የመሳሰሉት ሲሆን ሬጌ ፣ ችክችካ ፣ ትዝታ፣ ወሎ ቢት በስልተ ምት ተቃኝቷል፡፡ * ቀና እንበል…(ትዝታ -ማይነር )…ሙዚቃ ድንበር የላትም ሰውነት ጥግ ሆነ ስለ ጥላቻም ትሰብካለች ይህ ዘፈን ቅዱሱን ሰው በቅዱስ ይገልፃል በምድር ስንመላለስ በመደማመጥ ፣ በመከባበር በፍቅር መኖር እንዳለብን ይመክረናል፡፡ "ለሰው መድሐኒቱ ሰው ነው ከተባለ አንድአችን ለ አንዳችን እንሁን ምን አለ ዝቅ ያለውን ከታች ቀና ያለው ያቅናና ቀና ያለው ከላይ ፈጣሪውን ያስብና"… ---------------------------------------------- …"እስኪ እንኑር የታናሾች ታናሽ ሆነን እስኪ እንኑር ታላላቆችን አክብረን"… ግጥም ዜማ ሄኖክ አበበ ቅንብር ዳግማዊ አሊ *ዓላይ ዓላይ--(ሬጌ-ሬጌ) በጣም የምትወዱት እና ያለ እሱ ዓላይም የምትሉት አጋጣሚዎች አይጠፉም እየተጎዳችሁ ፣ እየተገፋችሁ ይንን ሁሉ አላይም ብላችሁ ነገር ግን ፍቅር ብቻ ያጠመቀው ማንነት ጋር እየተከተላችሁ የምታዩት ይህ ዘፈን እናንተን ይወክላል ህንንም ያጠነጥናል፡፡ "መች እኔ እንደ አንቺስ ክፉ ልሁን አልኩ ከዛሬ ነገ ይሆናል እያልኩ ብቻዬን ሆኜ ተጎጂውን ከ አንቺ ሌላ ሰው ዓላይ አለ ዓይኔ"… ------------------------------------ "ዓላይ አለ ዓይኔ በፍፁም ሌላ ሰው ጭራሽ አንቺን ብቻ ሆኗል የሚታዘበው"… ግጥም ዜማ ሄኖክ አበበ ቅንብር ኤልያስ መልካ -ዛሬ የጋበዝኳቹ ከእሷ ጋር (አፍሪካን- ቫይብ) ማንነትን ፣ የራስ መተማመን ፣ ነፃነትን ፣ ጨዋታ አዋቂዋ፣ የተመኘ ማንነት ከእሷ ጋር አብሮ መዘመን አብሮ መሆን ይፈልጋል፡፡ የራስ መተማመን ከብዙ መንገድ ያድናል እና ያንን የናፈቀ ሰው ይንን ተመኝቶ ስሜቱን ይገልፃል፡፡ "ስሟ እያነሳ ሰው ብዙ ቢላትም ታውቀዋለች ውስጧን ጭራሽ አይከፋትም አቤት ያላት ፅናት ልዩ ጥንካሬ ቦታም አትሰጠውም እሷ ለሰው ውሬ"… ----------------------------- ደስ አለኝ ከእሷ -ጋራ ስጫወት ስታወራ… ግጥም እና ዜማ ሆኖክ አበበ ቅንብር ግሩም መዝሙር፡፡ -ከበር-ቻቻ-(ቲዊስት-ማንጌ ስታይል) የሶስት ሰዎች የተለያ ጥፍጥና ያለው ከለር(ድምፅ) የተጣመሩበት ነው ድምፃዊ አንዱዋለም ለማ ፣አለማየሁ እሸቴ እና ሄኖክ አበበ ይገኙበታል፡፡የደስታ ምንጭ የጨዋታን ለዛ ከቁም ነገር ጋር አዋዝቶ አቅርቦልናል፡፡ከአልበሙ መካከል የምስል ከረፃ የተቀመጠ ታሪካዊ ሙዚቃ ሆኗል፡፡ "በል ማንጌ ቻቻ ተረቷል ልባችን እንጫወት ዛሬ የታል ትዝታችን ከበር ቻቻ እንበል ብቻ መጫወት ብቻ ከበር ቻቻ እንበል ብቻ  መደሰት ብቻ" ግጥም እና ዜማ ሄኖክ አበበ ቅንብር ኤልያስ መልካ ይህ አልበም ለየት የሚያደርገው በሶስት አቀናባሪያን ከመሰራቱ ባለፈ በሌሎች አልበሞች ላይ የማይሰተዋለው ሁሉም ጋር ሚክስ ማስተሪንግ ያለቀ መሆኑ ትኩረት እንዲስብ ያደርገዋል፡፡ የዚህ አልበም የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ኤልያስ መልካ(6)፣ ዳግማዊ አሊ (4)፣ ግሩም መዝሙር(2) ሰርተዋል፡፡ ተይው በቃ ፣ ሀገር ፣ አትንገሪኝ፣  በይ እስቲ (ቤቲ ጂ ፊውቸር) ፣የሳራ ምሳሌ እና የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡ ሁሉም ባለሞያዎች የተመሰገኑበት አልበም ሲሆን ብርሀኑ ተዘራ ፣ ዲጄ ፋትሱ(ሱራፌል ግዛቸው) ፣አብርሀም ዘውዴ(ኪ ቦርዲስት) ሸዋንዳኝ ሀይሉ ፣ቴዲ አፍሮ(ቴዎድሮስ ካሳሁን) ሃይልዬ ታደሰ ጨምሮ ሁሉ በየፊናው ላበረከቱት ምስጋና ሰቷል፡፡ ታዲያ ይሄን 12 ውብ ሙዚቃዎች የያዘውን አልበም በግጥም እና ዜማ ከ2 በስተቀር ሁሉንም ራሱ ሄኖክ አበበ በመፆፋ ድንቅ ችሎታውን ያሳየ ሲሆን የተቀሩት 2ቱ 'ልዩ ቀን' በግጥም ከኤልያስ መልካ ጋር በጋራ ሲሰሩት ዜማውን እራሱ ሰርቶታል 'ከዚህስ በላይ' በዜማ ከቴዲ አፍሮ ጋር ሲጣመር ግጥሙን ግን አሁንም እራሱ ሄኖክ ደርሶታል🙌 በዚህ አልበም ላይ የተሳተፉ ምርጥ ጥበበኞች ክብር ይገባቸዋል🙏 ከጥቂት ቀናት በፊት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ድንቅ የመድረክ ችሎታውን እንዲሁም ፍፁም ያልተለወጠ ድምፁን የሰማነው የ90ዎቹ ፈርጥ ሄኖክ አበበ እጅግ ብዙ መስራት የሚችል ድንቅ ባለሙያ ነው🙏😎 ታዲያ እኔም ለዛሬ ይሄን አልበም መለስ ብላቹ እንድታደምጡት እየጋበዝኩኝ ለዛሬ አበቃሁ🥰 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ሄኖክአበባ #ከሷጋራ #musictube369 #ethiopianmusic

About