@sumayamunir2: ሂጃቡን ልበሽው.....!? ሂጃቡን ልበሽው ይጎዝጎዝ ልቀቂው፣ ክብርሽን ጠባቂ ልዩ ውበትሽ ነው። ሀያሉ ያላቀሽ ያለበሰሽ ኑር ነው፣ ልበሽው ልዩ ንብረትሽ ነው፡ አፊንጫ አይንሽ ሳይቀር እህቴ ሸፍኝው፡ ዋና የፊትና በር ትልቁ ኬላ ነው። አላህም ያዘዘሽ ሙሉ ልለብሽ ነው፡ የአኢሻን ፈለግ ያዢው ተከተይው፡ እሱ ነው እህቴ ነጃ ሰላም መውጫው፣ አደራ  ልበሺው  ጅልባቡን በሱናው፡ ልበሺው ኒቃቡን ሸርጡን አሟይና፡ መጓዣ ስበብ ነው ለጀነት ጎዳና አላህ በትክክል ከሚለብሱት ያድርገን 🤲🥹፣

اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ👑
اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ👑
Open In TikTok:
Region: BH
Saturday 30 May 2026 21:30:09 GMT
557
51
5
2

Music

Download

Comments

yasmin.love82
Nebuti🥷 :
Allah ysetren🤲🥺
2026-05-30 21:54:45
1
umer_6873
𝔲𝔪𝔢𝔯_𝔞𝔟𝔲 𝔞𝔣𝔦𝔣𝔞 :
🥰🥰🥰
2026-05-30 21:42:34
1
umer_6873
𝔲𝔪𝔢𝔯_𝔞𝔟𝔲 𝔞𝔣𝔦𝔣𝔞 :
🥰🥰🥰 👌👌👌
2026-05-30 21:42:53
1
bintmuhammad81
𝓚𝓮𝓶𝓲𝓵𝓪 𝓜𝓾𝓱𝓪𝓶𝓮𝓭 :
🥰🥰
2026-05-31 00:58:53
0
To see more videos from user @sumayamunir2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About