@anhthocamera76: Đèn led mắt quỷ trang trí nội thất oto hoặc xe máy.đừn cảnh báo #denled #denledcanhbao #denledoto #noithatoto #trangtrinoithat

Ngọc Sơn 76AH✅
Ngọc Sơn 76AH✅
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 31 May 2026 05:23:34 GMT
61740
196
6
20

Music

Download

Comments

t.h.8943
けえ んズェ☪️ :
mua cái cài á shop
2026-06-17 04:42:57
0
dmmaynhincailol
chán đời vl :
lắp xe đạp đc ko
2026-06-15 16:15:04
0
user560621923
Nhật Anh ❤ :
lắp xe máy được ko
2026-06-09 15:50:21
0
nho.ong_ngoai49
🌸🌼 Tết 2027 🌼🌸 :
có đế à b
2026-06-28 10:24:24
0
huy1592013
huy dz :
tus dùng gì. để dán v ak
2026-07-03 14:09:30
0
huubi8310
Thịnh xe điện :
Bn e
2026-09-11 04:05:28
0
To see more videos from user @anhthocamera76, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሞትን የማቀው በእናቴ ነበር ።  አሟት ..አሟት.. ትንሽ በርታ ስትል እየመከረቺኝ  ቃል እያስገባቺኝ    ቁርጥ ቀን ሲመጣ አይን አይኔን እያየቺኝ በዙርያ ያገኘችውን ሰው አደራ አደራችሁን ... የቤቢን ነገር አደራ   እያለች እየተማፀነች  አምላኳን ቃል እያስገባች  ሄደች.... አካሄዷ  የመጨረሻ አልመሰለኝም ነበር ... ነብሷ ሲወጣ አጠገቧ ነበርኩ ። የቃተተቺው መቃተት ያየቺኝ አስተያየት ።  ብዙ ቀን አይኔ ላይ እየመጣ ያቃዠኝ፣ ያባንነኝ ነበር ። የሞተችብኝ ክረምት ላይ ነበር እኔ  የአምስተኛ ክፍል  ልጅ ነበርኩ...  እናቴ ስትቀበር ቀብር ሄድኩ .. ሲቀብሯት አየሁ ...አይኔ እያየ  ጉድጓድ ውስጥ ሲከቷት እየተንከባለልኩ እናቴ አልኩኝ ....ቀብረናት የተመለስን ማታ ዝናብ ዘነበ እናቴን ዝናቡ መታት እያልኩ ጮሁክ።  ሲርባት  ማን ያበላታል? ዝናቡ ይደበድባታል እያልኩ  በሰሌን ብቻ ለምን ቀበራችኋት እያልኩ  አነባው  ግዜ ትኩስ እምባዬን  አደረቀው እድሜ ሞት የሁሉም የሰው ልጅ እጣ ፈንታ ነው ብሎ  አብራራልኝ. ።  ሁሌ ድል ባገኘሁ ቁጥር እናቴ ይሄን ብታይ እያልኩ ሊገኝ በማይችል እድል እየቆዘመኩ አልም ነበር ።  በድላችን  ወቅት  የምንወደው  ሰው አለመኖር የሚያክል ቀፉፊ ነገር አለ ? ? ቀን ሄደ ። እየኖርኩ ሳለ  ሞት ደግሞ በወንድሜ በኩል መጣ ....አየሁት ... ትልቅ ሰው ሆኜ ስለነበር ። ያዘንኩበትን ነገር ለልቤ እያስረዳው ብዙ አዘንኩ ። በህይወት እያለ መንከላወሱን እያብራራው አዘንኩ ። እውቀት ትካዜን ታበዛለች እንዲል ቃሉ ። እናቴን እንኳን ይሄን  አላየሽ እያልኩ ...አንቺ ብቶሪልኝ ኖሮ እያልኩ ወንድሜ መከታዬ እያልኩ አዘንኩ ። ወንድሜንም ሳጣ እናቴን አጥቼ ያዘንኩት ሃዘን ተቀሰቀሰ ። ሃዘን  አይረሳም  ልብ ውስጥ ይቀበራል እንጂ !! ሞትን ማስመለጥ  የማይችል የሰው ልጅ ስልጣኔ ምንድን ነው ?? የሰው ልጅ የሚያህል ፍጡር ሞትን እለት እለት እያየው እለት እለት እንዴት ተዘነጋው ?? አሁንም ግዜ ሄደ     የማላቀው አይነት ጥበብ ዳግም ሞትን እስረሳኝ ።  ድንገት ....በእግረኛ መንገድ እየሄድኩ ፍሬኑ የተበላሸበት መኪና መሰለኝ  ....እኔን ስቶኝ አጠገቤ ትንሽ ራቅ ብሎ የተቀመጠን  ብላቴና ሊስትሮ  ገጨው..... አገጫጩ ሰቅጣጭ ነበር እሚተርፍም አይመስለኝም ..... የተገጨውን ብላቴና  ለማየት  ፣ ለማትረፍ ሲረባረቡ ደንዝዤ ነበር ። ትንሽ ራቅ ብዬ ውሃ ልኩ ጋር ተዘርፍጬ ሰማይ ሰማይ እያየሁ እንባዬ ወረደ .... በቅፅበት እንደወጣው ልቀር ስለነበር መሰለኝ !  የሚወዱኝ ሰዎች ድንገታዊ ሞቴን ሲሰሙ የሚያዝኑትን ሳስብ ይሆን ?? ምድር የፈለገ ብትመር ምሬቷ ከመሞት እንደማይበልጥ ገብቶኝ ይሆን  ብቻ እንባዬ ፈሰሰ  !! ሊሰራ የወጣው ብላቴና አደጋ ዘግንኖኝ ይሆን ? የሰው እግር ስር ሆኖ  ኑሮን ሲታገል...  ምን አልባት ለነገ ብሎ ምሳውን ዘሎ ይሆን ?    ምን አልባት ኗሪ ነኝ ብሎ ሰው በድሎ ይሆን ?  ምን አልባት ኗሪ ነኝ ብሎ ለእናቱ ሊልክ የነበረውን ያንሳታል ጠርቀም ይበልላት ብሎ ይሆን ....?? የሰው ልጅ ግን አያሳዝንም ?!           © Adhanom Mitiku ✍🏽 . . . #onthisday #fyp #foryoupage #fy #habeshatiktok #foryou #ethiopian_tik_tok #cinematic #cinematography #ethiopianmusic #viral #viralvideos #streetphotography #cinema #zekisaviola #ኢትዮጵያ #aesthetic #addisababa #ethiopia

About