@tsuki.1: it's like i'm not even here-mthu #mthu #vibesong #music #song #musicvibe

Tsukiッ
Tsukiッ
Open In TikTok:
Region: FR
Sunday 31 May 2026 06:26:49 GMT
43135
4863
56
268

Music

Download

Comments

jaqueline.vieira576
jaqueline vieira :
@
2026-06-26 16:43:52
34
davisito7774
Davisito777 :
2026-06-26 02:28:48
31
x_.ta._.ha._x
. :
i love instrumental vis tbh
2026-06-24 08:33:28
12
user7jshj227
user28651 :
2026-07-04 01:40:44
10
andreamendes116
lice|𝗘꯭𝗬͠𝗘͓𝗞̸𝗢𝗡 :
2026-06-27 17:49:51
17
akarri._1
☆•AKARII•☆ :
Samuel si supieras lo mucho q te extraño.
2026-07-30 02:10:46
2
hate_myself135
Account not found :
2026-06-28 08:21:30
1
itzz_me2013
不細工な男 :
2026-07-07 08:04:09
4
gon_2355
Gon_235 :
jajajajaj
2026-07-05 18:10:35
3
alex_goldberg5
† al3x† :
2026-06-25 18:56:56
10
luis55u44
Luiss⚡️🌀 :
2026-07-03 00:47:59
4
iillyayaya
アグラ :
2026-07-02 10:24:32
3
leytonalama
爬坡有 :
2026-06-26 20:05:35
3
victooorrrrrrvictorrrr
Victor :
2026-05-31 10:55:40
4
angel.prez0318
:) :
2026-07-02 21:08:04
2
craftjj840
foxy😀 :
...
2026-06-26 15:43:48
1
jk_sanspapier
￴￴ ￴ ￴￴ :
2026-07-18 13:04:35
1
baptistjdn
𝐛𝒂𝐩𝒕𝐢𝒔𝐭.ʲᵈⁿ :
2026-05-31 10:35:59
5
nosewe602
un randomxd :
2026-06-26 05:58:08
1
keag23
keag :
2026-07-05 15:28:26
1
yoyis_1030_
𒉭♰CES♰𒉭 :
2026-07-11 14:24:06
1
dk41741
Harvey :
2026-06-22 05:14:45
3
vince.montero4
Goku :
it's not luck it's consistency
2026-07-07 10:24:08
3
greehkei92
Greehkei⁹² :
1.5X
2026-07-06 10:03:28
1
To see more videos from user @tsuki.1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዋለልኝ መኮንን ማን ነው? ▪ ትውልድና እድገቱ በከፊል  ዋለልኝ መኮንን የተወለደው መጋቢት 11 ቀን 1938 ዓ.ም ደቡብ ወሎ አማራ ሳይንት ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ሲሆን የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደሴ ከተማ በሚገኙት ስመ ጥሮቹ ንጉስ ሚካኤልና ወይዘሮ ስህን ትምህርት ቤት ተከታትሏል። የ12ኛ ክፍል ትምህርቱንም ያጠናቀቀው በ 1958 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ ስር ይተዳደር በነበርው በልዑል በዕደማርያም ቅድመ ዝግጅት ትምህርት ቤት (Preparatory School) ውስጥ ነበር። በዚህ ትምህርት ቤት ቆይታው በሥነ ፅሁፍ ዝግጅት የላቀ ሚና ተጫውቷል። የክርክር ክበብ ምክትልና ዋና ፕሬዝዳንትም በመሆን አገልግሏል። በዚሁ ክበብ አማካኝነት በተለይም የሥነ አመክኗዊ ውይይት አካሄድን ልቅም አድርጐ እንደተማረ ይነገርለታል። ትምህርት ቤቱ ዋለልኝን ተከራካሪ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ፀሃፊም እንዲሆን ረድቶታል። በሁለት ዓመት ቆይታው የትምህርት ቤቱ የጋዜጣ ረዳት አዘጋጅ በመሆንም አገልግሏል።  ዋለልኝ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ በቀድሞ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ በ Political Science የትምህርት ክፍል ትምህርቱን ቀጥሏል። ከዚያም በኋላ  በ ሕዳር 18፣ 1961 ዓመተ ምሕረት አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በተደረገው የሥነ ጽሁፍ ውድድር ኢትዮጵያውያን ከጣሊያን ወታደር ጋር ያደረጉትን ተጋድሎ፣ መስዋዕትነት፣ ጀግንነት፣ ለአገር ታማኝነትና ፍቅርን የሚያሳይ ሰነ ጽሁፍ ጽፎ ከተወዳዳሪዎቹ ውስጥ የአንደኝነት ማዕረግ በመጐናጽፉ ሽልማት አግኝቷል። በየዓመቱ በሚከበረው የዩኒቨርሲቲው ቀን ላይም በመወዳደር ካሸነፉት ስመጥር ገጣሚዎችና ባለቅኔዎች አንዱ ነበር።  ▪ የተማሪዎች ንቅናቄ ላይ የነበረው ተሳትፎ ዋለልኝ መኰንን በዩኒቨርስቲ ቆይታው የኢትዮጵያን አርሶ አደሮችና ላብ አደሮች ነፃ ለማውጣት በ1960ዎቹ ውስጥ በተደረገው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ትግል ውስጥ ዓብይ ሚና የተጫወተ ወጣት ነበር። ጥላሁን ግዛው የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ፕሬዝዳንት ሆኖ ከተመረጠ በኋላ ባደረገው ከፍተኛ የትግል ተሳትፎ ከባድ ክትትል ይደረግበት ነበር። አፍንጮ በር አካባቢ ታህሳስ 19፣ 1961 ዓ.ም ጥላሁን ግዛው በጥይት ይመታል። ይህ አሳዛኝ ሁኔታ ሲፈጠር ዋለልኝ መኰንን አምስት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው ቤቱ ከጓደኞቹ ጋር ነበር። አንድ ወጣት ወደ ቤት ይመጣና ስለ ጥላሁን ግዛው በጥይት መመታት ይነግራቸዋል። እነሱም በድንጋጤ ተያይዘው ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል ይሄዳሉ። ሐኪሞቹ ሕይወቱን ለማትረፍ ሞክረው እንዳልተሳካላቸው ይነግሯቸዋል። በዚህ ወቅት ዋለልኝና ጓደኞቹ የጥላሁንን አስከሬን ከሆስፒታሉ በመውሰድ ዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ በስርዓት ያስቀምጡታል። ከዚያ በኋላ የተቃውሞ ትዕይንትና የቀብሩን ሥርዓት ዝግጅት ያደርጋሉ። ለኮሌጅና ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መልዕክቶችን ያስተላልፋሉ። የጥላሁን ሞት ትግላቸውን እንደማይገታው፣ ጥላሁን ቢሞት ሽህ ጥላሁኖች እንደሚፈጥሩ በመግለጽ ጽሁፎችን በሕዝብ መሃል ያሰራጫሉ። በዩኒቨርስቲው ውስጥ ያለውን የጥላሁንን አስከሬን ለመውሰድ ወታደሮች በዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ ይገባሉ። በዚህ አጋጣሚ ዋለልኝ ከፎቅ ላይ ሆኖ በድምፅ ማጉያ ጥላሁንን የሚቀብሩት የትግል ጓዶቹና ሕይወቱን የከፈለለት ሕዝብ እንጂ ገዳዮቹ መቅበር እንደማይችሉ ይናገራል። የክብር ዘበኛ ወታደሮች በተማሪዎቹ ላይ ተኩስ ከፍተው አበበ በርሔ፣ ስብሃቱ ውብነህ፣ ጀማል ያሲን የተባሉ ሶስት ተማሪዎችን ይገድላሉ። በዚያ ቀውጢ ጊዜ ዋለልኝ መኰንን ይተርፋል ያለ ሰው አልነበረም። ሆኖም ግን ዋለልኝና ጓደኞቹ በቁጥጥር ስር ውለው ኮልፌ በሚገኘው የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ማሰልጠኛ ቅጥር ግቢ ውስጥ ታሰሩ። ዋለልኝ ከዚህ ቀደም በገደብ የተለቀቀ በመሆኑ ወደ ከርቸሌ እንዲወርድ ተደረገ። ዋለልኝ መኰንን ከእስር ቤት ከተለቀቀ በኋላ ወደ ትምህርቱ እንዳይመለስ ዕገዳ ተጣለበት። ▪ ዋለልኝ ስለ ብሔረሰቦች ጥያቄ የነበረው አመለካከት፤ ይቀጥላል... ዋቤ ድርሰት፦ አብርሃም ተፈሪ ከጀማል አብዱላዚዝ የምስል መግለጫ፡ በግራ በኩል ቀብረር ብሎ የሚራመደው ዋለልኝ መኮንን ሲሆን በቀኝ በኩል ከአጠገቡ የሚታየው ደግሞ ወንድምዬው ጌታቸው መኮንን ነው። ፎቶግራፉ መቼ እንደተነሳና ማን እንዳነሳው አይታወቅም።

About