@sereke.birhanu: ስለ ሰማዕታት ስናስብ ስለ ሰማዕታት ስናስብ የምናገኘው ጥቅም ብዙ ነው። ደካማው ይበረታል ።ስለ እግዚአብሔር የሚቀናው ይበልጥ ቅንዓቱን ይጨምራል ። በድኽነቱ የሚያዝነው ሰማዕታቱን እየተመለከተ ይጽናናል ። በሀብቱ ይታበይ የነበረው ራሱን ዝቅ ያደርጋል ። ሁሉም ሰው ሞት እንዳለ ያስባል። በዚህ ዓለም የሚያገኘው ስቃይም ይሁን ደስታ ጊዜአዊ እንደኾነ ይረዳል።"በተናገርከው ነገር ሁሉ ፋጻሜህን አስባት ፣ ሁልጊዜም አትበድል" እንደሚል በቀላሉ የኃጢአት ተገዢ አይኾንም (ሲራ 7፥36)። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #ጊዮርጊስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopianorthodox #መዝሙር #ክርስቶስ @ሀረገ ወይን @ሠዐሊ ዲ/ን ጌታባለው አማረ @Semeri24 @Dawit Endeshaw
ሠረቀ ብርሃኑ
Region: ET
Sunday 31 May 2026 10:46:01 GMT
Music
Download
Comments
Afomya :
እመቤቴን እኔ ቅዱስ ጊወርጊስ ጓደኛዬም ወዳጄም ነው የሆነውን ሁሉ ነው የምነግረው ከዛ ፈጥኖ ይሰማኛል ማርያምን🥰
2026-05-31 17:59:45
27
Meseret Golje :
ሰማዕተ ኢየሱስ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ🥰🥰🥰
ለእኔም ለቤተሰቦቼ ፍጡነ ረድኤት🥰🥰🥰
2026-05-31 17:08:23
27
ኔሁሽታን :
የኔ ፍጡነ ረድኤት ❤️🥰
2026-05-31 11:02:52
14
Addis Addi :
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ🙏🙏🙏
2026-06-01 20:43:15
2
weletetnsae5 :
እኔም ምንም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ማወዳድረው ነገር የለኝም🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-06-01 06:31:32
5
mo g :
ቅዱስ ጊወሪጊስ አባቴ አማላጄ ወዳጄ።
2026-06-01 18:34:11
3
መስከረም :
እኔም ለቅድስት እናቴ እናገራለሁ😇🙏
2026-05-31 11:01:09
10
selam :
የኔ ጊዮርጊስ 🥰🥰🥰🥰
2026-05-31 17:54:51
4
Nathnael :
አዎ አዎ አዎ አዎ
2026-06-01 12:09:49
1
Hibret ye 23 lij :
የኔ ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ🥰
2026-06-01 09:31:07
1
ህይወት 🎀 :
የኔ ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዴት እንደምወደው ዓለምን ያሳየኝ አባቴ ❤️❤️
2026-06-01 12:00:19
1
እናስታውስዎ :
ሰማዕተ ልዳ 🥰
2026-06-01 15:24:15
1
'# 𝓱𝓸𝓼𝓪𝓮𝓷𝓪 :
my father...😥
2026-06-01 14:32:37
0
ነፃነት አያሌው :
ሰማዕቱ አባቴ❤❤❤❤
2026-06-01 14:22:37
1
Leul Dereje :
አባቴ ጊዮርጊስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ 🥰
2026-06-01 00:49:10
2
Hani buka :
ቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጄ🥺
2026-06-01 14:28:46
0
mahu :
ተርሚኖስ🥰
2026-05-31 19:33:30
0
Yamii lema :
✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏Yaqedusan Amelik Yemasegan 🙏
2026-06-01 14:27:15
1
Yeab_Visuals✨ :
አባቴ የኔ ጠበቃ እኔም እጅግ በጣም እወደዋለሁ🙏🙏🙏
2026-05-31 17:21:17
1
ኪሩ :
እኔም ቅዱስ ጊወርጊስን በጣም ነው የምወደው
2026-05-31 17:06:19
1
betl :
abate 🥺🙏
2026-05-31 18:18:34
2
መባ ፍሽን ልብሶች :
በርከታችሁ ይድርሰን
2026-06-04 20:05:46
0
tiena :
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ 🥰🥰🥰
2026-06-05 17:11:15
0
✝️ፅዋ አርሴማ✝️ :
abate🥰🥰🥰
2026-06-01 20:58:13
0
Werkaferahu Wuletaw :
ፈጥኖ ደራሹ አባቴ🥰🥰🥰
2026-06-01 13:27:01
1
To see more videos from user @sereke.birhanu, please go to the Tikwm
homepage.