@gezahegnsumamo2024: ውድ በደቡብ አፍሪካ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ወንድሞቼ አስቸጋሪ ጊዜን እያሳለፍን እንገኛለን በዚህ ውጥንቅጡ በወጣበት ጊዜ ላይ ዜጎቹ አሲድና ቤንዚን ይዘው እናቃጥላችኋለን በሚባልበት ሰአት የጁን 30 ሰልፍ ለምን ሰረዛችሁ 5 ሚሊዮን እኔ እሰጣለሁ ለከት በሌላቸው ንግግሮችን በመናገር የሚታወቀው በቅፅል ስሙ ጀነራል ብሎ እራሱን የሚጠራው ይህንን መሰል ኢትዮጵያውያን አሉ። በደቡብ አፍሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን እነኚህንና መሰል ፀብ ቀስቃሽ ኢትዮጵያውያንን ማሰስ ተጀምሯል። በዚህ ሰአት ሁላችንም በጋራ ልንሰለፍ ይገባል። በኬፕታውን ያላችሁ የኢትዮጵያውያን ኮምኒቲዎች ክብር ይገባችኋል። ክብረት ይስጥልኝ። ክብረት ይስጥልኝ ከምባታ የልማት ቴቪ የህዝብ ድምፅ የኮምኒቲ አዌርነስ። ...... ይህ ልጅና መሰሎቹ በተለያየ ፕሮቨንስ በሚያደረሰጉት እጅግ ፀያፍ ተግባር በህዝባችን ላይ በሚደርሱ ችግሮች ግንዛቤ ያላችሁ ብቻ comment አስቀምጡ። ይህ ልጅ መላው ኢትዮጵያውያንን ነውና የበደለው ሌሎችም ህፃናትን በመያዝ ስድብ እያስተማሩ ያሉ አካላት አሉ። አድራሻቸውን በመጠቆም እንድትተባበሩ ከወዲሁ እናሳስባለን። ኢትዮጵያውያንን በጋራ እንታደግ https://t.me/+oH_Btl40u0hhZGU0

GezahegnSumamoCEOG2GM
GezahegnSumamoCEOG2GM
Open In TikTok:
Region: ZA
Monday 01 June 2026 10:09:04 GMT
16016
1008
292
1310

Music

Download

Comments

daniye777
dani :
ለካ ሰው አለ🥰🥰🥰
2026-06-01 14:29:58
6
chale.777
Chale ♥️🇪🇹777 :
gobazi tame🥰🥰🥰🥰
2026-06-01 13:54:02
3
abuyetarelijigmail.come
አቡ የፍቅር ሰው 🔑🙏🥀✌️🫶💪 :
yes😁😁😁💪💪💪💪💪
2026-06-01 10:24:34
3
mesfinmeja
መስፍን መጃ :
ጀግና ነህ ተባርክ
2026-06-01 19:44:33
1
duramekabataking0
DURAME HABARICHO KAMIBATA KIG :
thank you gazish🙏🙏🙏🙏777 king
2026-06-01 19:41:10
0
tam.tar8
Tam Tar :
thank you tame
2026-06-02 14:29:19
0
kebede.tsegeye
ከቤ ነኝ ሰዉ አክበሪ የደሙ ፈሬ❤❤ :
yese😂😂
2026-06-01 10:21:06
1
dejenetadesse162
deju :
ተሜ ጀግና🙏🙏🙏🙏
2026-06-02 06:54:13
0
adonayeyy
jvxcggfg :
xhollo😁
2026-06-01 12:51:23
1
apostledani
Apostle Daniel tadiso :
ለምን
2026-06-01 10:12:15
0
.nura1998
NURA💌 :
😂😂😂😂😂😂
2026-06-01 11:35:34
1
mohamednur2435
mohamednur :
thank you gazishi
2026-06-01 18:03:17
0
tezta58
♥️ተዝታ የጌታ ልጅ 📖♥️🛐🤲 :
2026-06-01 19:01:20
0
matama802
martin.ማተም አትመዋል :
yes
2026-06-01 10:14:32
0
To see more videos from user @gezahegnsumamo2024, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About