@ahmedtech257: ብድር የሃብት ምስጢር መሆኑን ታውቃለህ ብድር የሃብት ምስጢር ከሆነ ለምን ድሮ ስንማር ትምህርት ቤት ውስጥ አላስተማሩንም? መልሱ ያስደነግጣል፡፡ ምክንያቱም ብድር/ዕዳ በትክክል እንዴት እንደሚሰራ በተረዳችሁ ቅጽበት፣ ከፍተኛ ግብር ከፋይ መሆናችሁ ያበቃል።መቀጠርን እምቢ ትላላችሁ፡፡እናንተ አልቀጠርም ካላችሁ ባለሃብቶች እና ድርጅቶች ማንን ቀጥረው ያሰሩ? ትምህርት ቤቶች የሚያዘጋጁህ እንዴት ተቀጥረህ እንደምትሰራ ፤እድሜ ልክህን እንዴት ለገንዘብ እንደምትሰራ እንጅ እንዴት እንደምትነግድ ወይም ገንዘብ ራሱ ለአንተ እንዴት እንደሚሰራ አይደለም፡፡ አብዛኛው ሰው ብድርን/ዕዳን እንዲፈራ ነው የሰለጠነው፡፡ሀብታሞች ግን እንዲጠቀሙበት ነው የሰለጠኑት። ለምን እንደሆነ ላስረዳህ። ገንዘብ ስትበደር፣ አንድ ሳንቲም እንኳን ታክስ አትከፍልም ለምን? ምክንያቱም መንግሥት የተበደርከውን ገንዘብ እንደ "ገቢ"አይቆጥረውም።ታክስ አይጣልበትም። ቅጣትም የለበትም። ትምህርት ቤት ውስጥ ፈጽሞ የማንማረው ነገር ይሄ ነው ። ብድር/ዕዳ ማለት በትክክለኛው ትርጉሙ ገንዘብ እንዴት እንደሚፈጠር የሚያሳይ ቁልፍ ነው፡፡ ባንክ በየጊዜው ገንዘብ በሚያበድርበት ጊዜ፣ አዲስ ገንዘብ ወደ ሥርዓቱ ይገባል፡፡ ለዚህ ነው ባንኮች ተበዳሪዎችን በጣም የሚወዱት። ዕዳ /ብድር ሥርዓቱ እንዲያድግ ይረዳል።አሁን የሚገርመው ክፍል እዚህ ላይ ነው... ገንዘብ ስትበደር፣ ለጥሬ ገንዘብ ፍሰት (Cash Flow) መገንቢያ ትጠቀምበታለህ። እንዴት እንደሆነ ላሳይህ ።ከታክስ ነጻ የሆነ ብዙ ገንዘብ ተበደርእና በገንዘቡ ወርሃዊ ገቢ ሚያስገኝ ንብረት ግዛበት፡፡ ከዚያ ንብረቱ በየወሩ ጥሬ ገንዘብ እንዲያመጣ አድርግ።ዕዳውን ለመክፈል በየወሩ የምታገኘውን ጥሬ ገንዘብ ተጠቀም፡፡ አየህ ያልተቋረጠ ወርሃዊ ገቢ የሚያመጣልህ አንድ መሳሪያ አገኘህ ማለት ነው። ገንዘብ ለአንተ ይሰራል ማለት ይህ ነው፡፡ በቃ የገዛኸው ንብረት እራሱ ለገንዘብ ይሰራልሃል እንጅ አንተ ለገንዘብ አትሰራም፡፡ ከአንተ የሚጠበቀው ትክክለኛ ብድርመውሰድ ነው፡፡ እውነተኛ እሴት ለመፍጠር ባለሀብቶች ዕዳ /ብድር በብዛት ይጠቀማሉ፡፡ በአንጻሩ ደግሞ የፋይናንስ እውቀት የሌላቸው ሰዎች እዳን/ብድርን የሚጠቀሙት የበለጠ ደሃ ለመሆን ነው፡፡ አብዛኛው የፋይናንስ እውቀት የሌለው ሰው ዕዳን የሚጠቀመው መኪና ለመግዛት፤ለመዝናኛ፡ለሰርግ፤ለሌሎች ድግሶች ፤ለፍጆታ ዕቃዎች፤አቅም የማይፈቅድላቸውን እና ምንም ገቢ የማያስገኙ ትልልቅ ቤቶችን ለመግዛት በአጠቃላይ ገቢ ከማስገኘት ይልቅ ገንዘብ ከኪስ የሚያስወጡ ነገሮችን ለመግዛት ይጠቀሙበታል፡፡ ለምሳሌ እኔ የማውቃቸው ብዙ ሰዎች ተበድረው ሰርግ የደገሱ አሉ፡፡ እነዚህ ሰዎች እድሜ ልካቸውን ብድር ሲከፍሉ ከመኖር ውጭ ምንም አማራጭ የላቸውም፡፡ይህ የፋይናንስ ትምህርት እጥረት ችግር ነው፡፡ ታዲያ ትምህርት ቤቶች ለምን ይህን አያስተምሩም?በጣም ቀላል ነው፡፡ትምህርት ቤቶች የተነደፉት ሠራተኞችን ለመፍጠር እንጂ ባለሀብቶችን ለመፍጠር አይደለም። ሠራተኞች ለገንዘብ ይሠራሉ፡፡ባለሀብቶች ገንዘብ ለእነሱ እንዲሠራ ያደርጋሉ። ሠራተኞች ከፍተኛውን ታክስ ይከፍላሉ፡፡ባለሀብቶች ዝቅተኛውን ይከፍላሉ። ትምህርት ቤቶች ዕዳ/ብድር እንዴት እንደሚሠራ አስተምረው ቢሆን ኖሮ ሰው ብድርን/ዕዳን አይፈራም ነበር፡፡ በደሞዝ ላይ ጥገኛ አይሆንም ነበር። የውሸት ገንዘብ አያጠራቅምም ነበር። ለመንግሥት ብቻ በሚመች ስሥርዓት ውስጥ አይቆይም ነበር። ድሆች ይበደራሉ፤ ይበልጥ ይደኸያሉ።ሀብታሞች ይበደራሉ ፤ ይበልጥ ይበለጽጋሉ። ችግሩ ዕዳው አይደለም።ችግሩ በዕዳው የምትገዙት ነገር ነው። ስለዚህ የፋይናንስ ነፃነት ከፈለጉ ከዚህ በኋላ "ብድር ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ?'' ብለው መጠየቅ ያቁሙ። ይልቁንስ ይህን ይጠይቁ፦''ይህ ዕዳ ወደ ኪሴ ገንዘብ ይጨምራል ወይስ ከኪሴ ያወጣል?" ይህ አንድ ጥያቄ ድሆችን ከሀብታሞች ይለያል።ትምህርት ቤቶች ይህን ፈጽሞ የማያስተምሩት ለዚህ ነው፡፡ አንድ ነገር አስታውስ ይህ ሁሉ በዙሪያህ ያለው ባለሃብት ሃብታም የሆነው በራሱ ገንዘብ አንዳይመስልህ።በብድር ነው፡፡ ነገር ግን ብድሩን ከወሰደ በኋላ የተበደረውን እጥፍ በአጭርጊዜ የሚያመጣለት ቢዝነስ ላይ ኢንቨስት ያደርገዋል፡፡ ስለዚህ ምትበደር ከሆነ በጭራሽ ለወጭ መሸፈኛ ብለህ እንዳትበደር፡፡ ለቢዝነስ እና ለኢንቨስትመንት እንጅ በአንጻሩ ደግሞ የፋይናንስ እውቀት የሌላቸው ሰዎች እዳን/ብድርን የሚጠቀሙት የበለጠ ደሃ ለመሆን ነው፡፡ አብዛኛው የፋይናንስ እውቀት የሌለው ሰው ዕዳን የሚጠቀመው መኪና ለመግዛት፤ለመዝናኛ፡ለሰርግ፤ለሌሎች ድግሶች ፤ለፍጆታ ዕቃዎች፤አቅም የማይፈቅድላቸውን እና ምንም ገቢ የማያስገኙ ትልልቅ ቤቶችን ለመግዛት በአጠቃላይ ገቢ ከማስገኘት ይልቅ ገንዘብ ከኪስ የሚያስወጡ ነገሮችን ለመግዛት ይጠቀሙበታል፡፡ ለምሳሌ እኔ የማውቃቸው ብዙ ሰዎች ተበድረው ሰርግ የደገሱ አሉ፡፡ እነዚህ ሰዎች እድሜ ልካቸውን ብድር ሲከፍሉ ከመኖር ውጭ ምንም አማራጭ የላቸውም፡፡ይህ የፋይናንስ ትምህርት እጥረት ችግር ነው፡፡ ታዲያ ትምህርት ቤቶች ለምን ይህን አያስተምሩም? በጣም ቀላል ነው፡፡ትምህርት ቤቶች የተነደፉት ሠራተኞችን ለመፍጠር እንጂ ባለሀብቶችን ለመፍጠር አይደለም። ሠራተኞች ለገንዘብ ይሠራሉ፡፡ባለሀብቶች ገንዘብ ለእነሱ እንዲሠራ ያደርጋሉ። ሠራተኞች ከፍተኛውን ታክስ ይከፍላሉ፡፡ባለሀብቶች ዝቅተኛውን ይከፍላሉ። ትምህርት ቤቶች ዕዳ/ብድር እንዴት እንደሚሠራ አስተምረው ቢሆን ኖሮ ሰው ብድርን/ዕዳን አይፈራም ነበር፡፡ በደሞዝ ላይ ጥገኛ አይሆንም ነበር። የውሸት ገንዘብ አያጠራቅምም ነበር። ለመንግሥት ብቻ በሚመች ስሥርዓት ውስጥ አይቆይም ነበር። ድሆች ይበደራሉ፤ ይበልጥ ይደኸያሉ።ሀብታሞች ይበደራሉ ፤ ይበልጥ ይበለጽጋሉ። ችግሩ ዕዳው አይደለም።ችግሩ በዕዳው የምትገዙት ነገር ነው። ስለዚህ የፋይናንስ ነፃነት ከፈለጉ ከዚህ በኋላ "ብድር ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ?'' ብለው መጠየቅ ያቁሙ። ይልቁንስ ይህን ይጠይቁ፦''ይህ ዕዳ ወደ ኪሴ ገንዘብ ይጨምራል ወይስ ከኪሴ ያወጣል?" ይህ አንድ ጥያቄ ድሆችን ከሀብታሞች ይለያል።ትምህርት ቤቶች ይህን ፈጽሞ የማያስተምሩት ለዚህ ነው፡፡ አንድ ነገር አስታውስ ይህ ሁሉ በዙሪያህ ያለው ባለሃብት ሃብታም የሆነው በራሱ ገንዘብ አንዳይመስልህ።በብድር ነው፡፡ ነገር ግን ብድሩን ከወሰደ በኋላ የተበደረውን እጥፍ በአጭርጊዜ የሚያመጣለት ቢዝነስ ላይ ኢንቨስት ያደርገዋል፡፡ ስለዚህ ምትበደር ከሆነ በጭራሽ ለወጭ መሸፈኛ ብለህ እንዳትበደር፡፡ #ቢዝነስ #businesstip #Business
AhmedTech
Region: ET
Monday 01 June 2026 12:02:25 GMT
Music
Download
Comments
Knowledge :
በጣም ምርጥ ምክር thankyou
2026-06-07 05:49:18
1
Ayalew Degu(AYU THE GREAT😍) :
አመሰግናለሁ ❤
2026-06-04 15:25:30
6
Bahe Dvm :
great
2026-06-14 16:42:37
0
Mule Eniy :
waaaw
2026-06-14 09:29:34
0
Dave ye zed :
wow
2026-06-13 08:25:32
0
kedir Dxy :
be video behone its best
2026-06-07 06:26:52
1
chere :
WOW
2026-06-12 19:41:43
0
selomonayenew :
thankyou your adivace batter than school
2026-06-02 17:09:19
1
john habesha :
i like it🥰
2026-06-08 15:25:20
0
meresaeyasu :
ኣመሰግናሎህ
2026-06-06 12:13:56
1
Dev Yen :
አሁንም በጥሩ ሰአት አነቃህኝ
2026-06-08 11:30:35
1
seido@&77 :
🥰🥰🥰🥰ewqet betkkl👍
2026-06-12 09:50:02
0
abdimohammed953 :
Thanks
2026-06-10 19:05:17
0
tadgidkir :
thank
2026-06-03 09:42:35
1
ዛሬ ነገ አይደለም!! :
በትክክል
2026-06-03 14:11:43
1
Degisew :
10Q
2026-06-09 18:38:41
0
Feyruz Hadush :
wow
2026-06-03 05:26:26
0
@yene 🥰 sew@ :
በትክክል
2026-06-10 12:31:50
0
finfinnee post :
Only if you are already in business, otherwise very riskfull
2026-06-02 05:01:36
7
Brush by Redimac :
thanks thats true
2026-06-08 09:34:54
0
Zekariyas Belachu :
tankyou
2026-06-08 11:24:45
0
Habta@2121 :
🥰🥰🥰🥰🥰አላቅም
2026-06-08 14:18:20
0
የምንጭ ውሀ :
አበድረኝ። እናመሰግናለን ለምክሩ
2026-06-14 17:34:48
0
mulugetamenber0 :
ትክክል
2026-06-08 12:17:26
0
Abe የገብርኤል ልጅ :
መመለሷ
2026-06-03 10:09:29
0
To see more videos from user @ahmedtech257, please go to the Tikwm
homepage.