@yulia_boriuk:

Юлия Борюк
Юлия Борюк
Open In TikTok:
Region: AL
Monday 01 June 2026 16:26:05 GMT
4376
116
6
1

Music

Download

Comments

user25236695843590
СВОЄ АВТО :
нехай у Вас все буде добре !
2026-06-01 17:23:48
3
jonykory
Jonykory :
Бизнес на фуре кататься ?)
2026-06-04 05:51:42
0
user25236695843590
СВОЄ АВТО :
🥰🥰🥰
2026-06-01 17:23:57
0
misha8184
Misha :
💯
2026-06-01 20:28:23
0
To see more videos from user @yulia_boriuk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት እያበረከተች ያለችው አስተዋፅኦ የሚደነቅ ነው - በአፍሪካ የአሜሪካ ዕዝ (አፍሪኮም) አዛዥ ጀነራል ዳግቪን አንደርሰን አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 20/2018 (ኢዜአ)፦ በአፍሪካ የአሜሪካ ዕዝ (አፍሪኮም) አዛዥ ጀነራል ዳግቪን አንደርሰን ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት እያበረከተች ያለችውን አስተዋፅኦ አደነቁ።  የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጀነራል ዳግቪን አንደርሰን የተመራውን የአፍሪኮም ልዑክ በቢሯቸው ተቀብለው ተወያይተዋል።  በውይይታቸው ላይም በአፍሪካ የአሜሪካ ዕዝ (አፍሪኮም) አዛዥ ጀነራል ዳግቪን አንደርሰን ከኢትዮጵያ ጋር ያለው የመከላከያ ትብብር በተለያዩ ዘርፎች እየተጠናከረ መምጣቱን ገልጸዋል። ይህም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የረጅም ጊዜ የመከላከያ አጋርነትና የጋራ ቁርጠኝነት የሚያንጸባርቅ መሆኑን አስታውቀዋል።  የትብብር መስኮችን ማስፋት፣ በሶማሊያ አልሸባብንና አይኤስ አይኤስን ጨምሮ በሽብርተኝነት ላይ የሚደረገውን ትግል ማጠናከር እንዲሁም ወደፊት ያሉ የትብብር ዕድሎችን መለየት ዋና የውይይቱ አጀንዳዎች እንደነበሩም ጀነራል ዳግቪን አንደርሰን ገልጸዋል።  ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ኢትዮጵያ እያበረከተች ያለችውን አስተዋፅኦ ያደነቁት ጀነራል መኮንኑ፣ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ የአፍሪካ የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን ሲምፖዚየምን ማዘጋጀት መቻላቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የመከላከያ ትብብር የደረሰበትን ከፍተኛ ደረጃ የሚያሳይ መሆኑን ጠቁመዋል።  የሁለቱ ወዳጅ ሀገራት ግንኙነት ከጋራ ወታደራዊ ተልዕኮዎች ባሻገር ዘላቂና ዘመናዊ የመከላከያ አቅምን በመገንባት ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ በአህጉሪቱ ያሉ የደህንነት ተግዳሮቶችን በጋራ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነትም እንደሚያሳይ ጠቁመዋል።  የጉብኝታቸው ዋና ዓላማ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ መከላከያ ሠራዊት ጋር በመተባበር የአፍሪካ የሎጂስቲክስና የኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየምን ማካሄድ መሆኑን ገልጸዋል። ሲምፖዚየሙ ልምድ ለመለዋወጥ፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለማስተዋወቅ፣ ከንግድ ዘርፉ ጋር ትብብርን ለማሳደግና የአፍሪካ የመከላከያ ተቋማትን አቅም ለማጠናከር ጠቃሚ መድረክ መሆኑንም አስታውቀዋል።  በተጨማሪም ኢትዮጵያ የአህጉሪቱን ሀገራት በአንድ መድረክ በማሰባሰብ የጋራ የደህንነት ችግሮችን ለመፍታት ያላትን የአመራር ሚና እያሳየች መሆኑን ገልጸዋል።  የመከላከያ የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክትሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ በበኩላቸው፣ ውይይቱ ፍሬያማና በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን የረጅም ጊዜ ወዳጅነትና የመከላከያ ትብብር የበለጠ የሚያጠናክር መሆኑን ተናግረዋል።  በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን ጨምሮ የሁለቱ አገራት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች መሳተፋቸውን ከመከላከያ ኦንላይን ሚዲያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ። .. . #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #cupcut #viraltiktok #fypシ゚

About