@aboode074: عراقي - اشوفك وين ماروح ..❤️‍🩹#pov #اكسبلورexplore #مكة #جدة #الرياض

عِـبِـۆد | 𝗔𝗕𝗢𝗢𝗗
عِـبِـۆد | 𝗔𝗕𝗢𝗢𝗗
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 01 June 2026 19:20:30 GMT
22021
594
1
94

Music

Download

Comments

apw899
B🚶🏻 :
😔😔🚶🏻🤏🏻
2026-08-05 21:25:26
1
To see more videos from user @aboode074, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#እናትን_በልጅነት_ማጣት_ግን_ያማል_ይነበብ ! ‎ደስተኛ የነበረው ልጅ ድብርታም፣ብቻውን የሚያዝን እና ዝምተኛ ሆነ ። ምክንያቱ ደግሞ እናቱ ሞታ አባቱ ሌላ አግብቶ ከእንጀራ እናት ጋር መኖር በመጀመሩ ነበር። ‎ ‎አንድ ቀን አባቱ ልጁን ጠራውና
#እናትን_በልጅነት_ማጣት_ግን_ያማል_ይነበብ ! ‎ደስተኛ የነበረው ልጅ ድብርታም፣ብቻውን የሚያዝን እና ዝምተኛ ሆነ ። ምክንያቱ ደግሞ እናቱ ሞታ አባቱ ሌላ አግብቶ ከእንጀራ እናት ጋር መኖር በመጀመሩ ነበር። ‎ ‎አንድ ቀን አባቱ ልጁን ጠራውና "በእናትህ እና በእንጀራ እናትህ መሃል ልዩነት አለ?" ብሎ ጠየቀው። ልጁም "አዎ" ብሎ መለሰ፡፡ አባቱም "ልዩነታቸው ምንድን ነው?" ሲል መልሶ ጠየቀው፡፡ ልጁም "እናቴ ውሸታም ነች፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃሏን ትጠብቃለች" ሲለው ያልጠበቀውን መልስ ያገኘው አባትም በመገረም ‎"ምን ማለትህ ነው?" ይለዋል ፡፡ ‎ ‎ልጁም እንዲህ አለ "እናቴ እያለች ጓደኞቼ ቤት እየሄድኩ እጫወት ነበር።እናቴም በተደጋጋሚ ጓደኞቼ ቤት ሄጄ መጫወቱን እንድተው ካልተውኩ ግን ምግብ እንደማትሰጠኝ ትነግረኝ ነበረ፡፡ ሆኖም ግን እኔን ቤት ውስጥ ስታጣኝ የምትሰራውን ስራ አቁማ እኔን ፍለጋ ትወጣና ስታገኘኝ ወደ ቤት ወስዳ ምግብ ትሰጠኝ ነበር፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃሏን ታከብራለች። ‎ለዛም ነው ላለፉት ሁለት ቀናት ምግብ ያልበላሁት፤ እርቦኛል፣ እናቴም ናፍቃኛለች እናም የማለቅሰው ስለከፋኝ ነው" እያለ ማልቀስ ጀመረ፡፡ አባት የሚያደርገው ግራ ገባው እና አብሮት ያለቅስ ጀመር 😭። ‎📖 ወንዲሜ እናትህን ሳታርፍብህ አስደስታት👍 ‎#Follow_ማድረግ_እንዳይረሳ_ሰናይ_ምሽት_

About