Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@geramifacts: አጼ ቴዎድሮስን በግብጾች ለማስገደል የቆፈረችው የሞት ወጥመድ እና ንጉሱን በግድ አግብታ የሀገሪቱን ስልጣን የጠቀለለችው! ቤተክርስቲያንን ግብር ያስከፈለችው ብረቷ መሪ መጨረሻዋ ምን ሆነ? ሙሉ ታሪኩን እዩት! 👇💬 #geramifacts #ethiopianhistory #etegemenen #habeshatiktok #ታሪክ
ገራሚ 𝐅𝐚𝐜𝐭𝐬
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 02 June 2026 08:40:00 GMT
4598
181
14
9
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
እያሱ :
የሊበን ልጅ ናት የአመዴ ኩላሴ ናት የልጅልጅ ። መሐመዶች ከሚባሉት ማእከላቸውን ከወረሂመኑ አርገው በወሎ ላይ የበላይነት መመስረት የቻሉ ዘር አካል ናት ። የአሊ አባቡላ (የንጉስ ሚካኤል አባት) እህት ናት ። መጀመሪያ ስምዋ ሀሊማ ነበር በህዋላ የራስ ጉግሳ መርሶን ልጅ አሉላን (አሉላ የራስ ጉግሳ ወንድም ነውም ይላሉ) አግብታ ትንሹን ራስ አሊን ወለደች ። ታላቁ ራስ ጉግሳ ሞቶ ልጆቹ ራስ ዶሪ ራስ ማርዬ እና ራስ ይማን ስልጣኑን ለትንሽ ግዜ ይዘው ሲሞቱ ፤ ትንሹ ራስ አሊ ቀጣይ እንደራሴ ሲሆን እስዋም ከልጅዋ ጋር ስልጣን ላይ ወጣች ። በጣም ደፋር ጀግና ሴረኛ ፖለቲከኛ ሴት ነበረች ። አጼ ቴዎድሮስን የሚያክል ባላንጣ ጋር ብትሸነፍም መተናነቅ መቻልዋ ይገርማል 👍👍 🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
2026-06-06 21:18:59
4
VD 4 :
ይሄን ይሄን የመሠለ ግም ታሪክ ይዘን ነው እንዴ እንዳባቶቻችን እንዋደድ እያሉ ሚሰክሱን
2026-06-02 11:42:49
1
amen855 :
አፍሪካዊቷ ካትሪን ትባላለች
2026-06-12 07:52:44
1
وَمَا ተውፊቂ إِلَّا بِاللَّهِ :
እሷ ከማመዶች ወገኖች ናት ከእንግስና በፊት ስሟ የሃሊማ ሊበን የአሊ ሊበን እና አመዴ ሊበን እህት ናት የንጉስ ሚካኤል አሊ አክስት ማለት ነው... ስህተቷ መነሻ የነበረው ቋራ የካሳ አያቶች ግዛት ሆኖ ሳለ አስተዳድራለሀለ ብላ መነሳቷ ኋላም ካሳ እንዲሸፍት መሆኑ ነው ። ካሳን ምንም ያህል ያል ጀግና ቢሆን ገና ከእንቅጩ መደምሰስ እያቻለች ጥሉን በጋብቻ ዝምድና ለመፍታት መሞከሯ ስህተት ነበር..
2026-06-19 07:24:08
0
ባንዲራ :
ሠላም እንዴትህ ወንድሜ ቀጣይ ስለ ሀያሏ ንግስት ንግስት ህንደኬ(የታላቁ አሌክስ አንደር ማራኪ) አንዳንድ ጉልህ ታሪኮችን ብታጋራን ፍላጎቴ ነው አመሠግናለው
2026-06-09 16:10:43
0
ወልደ ዮሀንሥ ወርቁ ((ካሣይሁን )) :
በጣም ጥሩ ነውውውውው
2026-06-02 08:57:07
1
ethiopanorama :
አሪፍ ነው ነገር ግን ሰፋ ተደርጎ ቢቀርብ።🥰
2026-06-17 03:42:52
1
yesuf dawd :
❤️❤️❤️
2026-06-03 12:17:23
1
darkman :
menen (men _English 🤣🤣🤣shemale
2026-06-02 18:04:09
0
To see more videos from user @geramifacts, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Que caprichoso y exigente el chiquito.. #lorosdetiktok #capricho #susanitatieneunraton #viral #humor
This shirt says it all #funnyshirts #shirts #trumpsupporters #fyp #viral
Chiến thắng Bạch Đằng Ngô Quyền và Chiến thắng Bạch Đằng Trần Hưng Đạo khác nhau ở đâu??? #giaitri #kienthuc #viral #biettuot
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy