@enduplus: በዝምታዬ ነው ያፈንኩት ስቃዬን፣ ለሰው ሳላወጋ ደብቄ ህመሜን፣ ደብኜ የቻልኩት ካንች መለየቴን፣ ፡ በዝምታዬ ነው ሳጣሽ የሸኘሁሸ፣ በልቤ አንብቼ የተሰናበትኩሽ፣ ምልጃም አላሰማው እያልኩኝ ተመለሽ፣ ፡ ብቻ እያየሁት የእግርሽን ዳና፣ ተመኘው ምቾትን በመራሽ ጎዳና፣ ስትሄጂ ሸኘሁሽ እኔም ዝም አልኩና፣ ፡ አቅሜ እሱ ነበር ያለው በመዳፌ፣ ክደት ከርችሞታል አይናገር አፌ፣ ዝም አልኩኝ ሲዘረፍ ሲከፈት ደጃፌ፣ የኔ ያልኳት ርቃኝ ሀዘኔን ሸክፌ፣ ልቤ ተቀዳዶ ላይጠግነው መርፌ፣ አልከስሽ ለዳኛ የውስጤን ጡር ፅፌ፣ ለፍቅር ተማርኬ ላንቺ ተሸንፌ፣ ዝም አልኩ ስትሄጂ ሲደፈር ደጃፌ፣ ፡ ዝም ስል ዝም አላልኩ፣ እንደው ተብከነከንኩ፣ ትፋሼን አርዝሜ ቁናውን ተነፈስኩ፣ ዕንባዬን ሳላፈስ አምርሬ አለቀስኩ፣ በፍቅር እየኖርኩ ፍቅርን ረገምኩ፣ መሞሸሬ ቀርቶ ይባስ ብቸኛ ሆንኩ፣ ውስጤ እሬታ በዛ ዝም ስል ዝም አላልኩ፣ ከራሴ ተላተምኩ፣ ለሽንፈት ተሸነፍኩ፣ ፡ ዝም ብዬ ልሸኝሽ፣ ቸው እንኳን ሳልልሽ፣ መልካሙን ምኞቴን 'ባፌ ሳልገልፅልሽ፣ ይሄን የማረግው ስለምን መሰለሽ፣ ደጅ ደጁን እንዳይ ነው ብዬ ትመጫለሽ፣ #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #creatorsearchinsights #foryoupage #foruyou
E N D U +
Region: ET
Tuesday 02 June 2026 15:32:04 GMT
Music
Download
Comments
zwd :
2026-06-02 15:34:37
1
Fetene :
hi
2026-06-03 12:30:43
0
አሌክስ ሰሜን ጃናሞራ :
አፈወርቅ አለኝ👏
2026-06-04 14:05:36
0
E N D U + :
በዝምታዬ 😢
2026-06-02 15:32:37
0
qalii walagaa :
waadmee koo
2026-06-06 09:05:54
0
mage :
🥰🥰🥰
2026-06-03 07:08:29
0
ዎዶች×ለቁሙነገር$ሴቶች$ለፊቂር×ሀገር#ለተርክ$ :
🥰🥰🥰
2026-06-06 08:30:43
0
Bulloo Bunnaama :
♥️♥️♥️
2026-06-06 02:30:33
0
HHAALH123 :
😭😭😭
2026-06-05 16:28:11
0
ሁሉ በሪሱ ሆኔ🙏🙏🙏🙏አሜንንንን :
🥰🥰🥰
2026-06-04 21:31:00
0
meracle 💐 16 :
🥰🥰🥰
2026-06-03 17:17:45
0
bariso❤️♥️💔👍 :
♥️♥️♥️
2026-06-04 16:52:38
0
$fisa√💡 :
💔💔💔
2026-06-04 16:44:03
0
Abush Ayele :
❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
2026-06-04 15:47:04
0
yaekob :
✌️✌️✌️
2026-06-04 14:26:55
0
የከሠረውልጂ :
@@👍👍👍👍👍
2026-06-04 08:21:01
0
nabario Shabura :
👌👌👌
2026-06-03 18:57:13
0
𝐁𝐀𝐋𝐈𝐍𝐀 :
🥰🥰🥰
2026-06-03 18:22:50
0
Fayisaa 💔💔💔💔 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-05 08:48:18
0
AGAZA. kadir :
🥰🥰🥰
2026-06-03 16:13:55
0
Fetene :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-03 12:30:49
0
Borena :
🥰🥰🥰
2026-06-06 12:24:46
0
To see more videos from user @enduplus, please go to the Tikwm
homepage.