@ermyas07: በሰላም ከእመጓ ዑራኤል ተመልሰናል በቀጣይ ግንቦት 30 ጊሺ ክርስቶስ ሰምራ ከሰኔ 5-7 ጁሩ አርሴማ አይቀርም #ኮፒሊንክ❤🙏 መንፈሳዊ ጉዟችን ሰው ማጥመጃ መድረካችን ነው!! የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ በሰማዕቷ በቅድስት አርሴማ ምልጃና ጸሎት ሁሌም እርግጠኛ መሆን የምንችለው በመንፈሳዊው ጉዟችን ተሳታፊ ሲሆኑ ተባርከው፣ እረክተው ከቸሩ መድኃኔዓለም ጋር ተገናኝተው ረድኤት በረከት አግኝተው ቋጠሮዎ ተፈቶ በጎ መሻትዎ ተፈጽሞ በምስጋና እንደሚመለሱ ነው!! ከሚከፍሉት ገንዘብ ውጪ በአስባብ ሰበቡ/በጨረታ በስዕል አስሉ/ ምንም አይነት ገንዘብ የማይጠየቁና መንፈሳዊ ምግብ ተመግበው በረከት ሸምተውም በደስታ ይመለሳሉ። ትርፋችን ሰው ዋጋችን ደግሞ ሰማያዊውን መንግሥት መውረስ ነው!! #አዘጋጅ_ማኅበረ_ጽኑ_ሰማዕት_ቅድስት_አርሴማ
Dn/Ermyas mekonen
Region: ET
Tuesday 02 June 2026 18:08:36 GMT
Music
Download
Comments
ሩት :
እግዚያቤር ይመስገን ብዙ በረከት ያገኘንበት , የፈጣሪን ፍቅሩን በኝ ልክ የተረዳንበት, አመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ቅድስ ኡራኤል በግልፅ ከኝ ጋር እደነበር ያየንበት ,በጣም ደስ የሚሉ እሕት ወድሞችን ያወቅንበት,በጣም ደስ የሚል ጉዞ ነበር።
# ፈጣሪ አምላካችን ሀገራችንን ይባር ሁላችንንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሜን!!!!!
2026-06-03 06:49:19
1
all crochet art :
ወንድሜ በርታልን
2026-06-03 06:53:49
1
Weynshet Asegid :
ቅዱስ ዑራኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲
2026-06-04 14:00:07
0
Tseada✨️ :
Abate enenm ledjih abkagn❤️
2026-06-04 10:26:23
0
ሀኒ 👸 አቢሲኒያ 👸 :
በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏
2026-06-02 18:58:18
0
hani :
አሜን
2026-06-02 20:02:19
0
Tsinu Collection :
ትልቅ በረከት ያገኘንበት መንፈሳዊ ጉዞ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
2026-06-03 17:41:12
0
Gabri Almi :
እግዚሀብሔር ይመስገን በጣም መልካም ጉዞ ነበር ቅዱስ ኡራኤል አባቴ ለደጅህ ስላበቃኸኝ በሰላም ስለመለስከን ክብር ምስጋና ይገባል
2026-06-03 20:50:13
0
filya❤ :
ye amtu denk guzo ezizyabher yetgnibet yefkdbt nw bewnt temsgn
2026-06-03 09:18:49
0
beti🧚♀️🧚♀️ :
bereketu yedereben🙏
2026-06-02 20:21:01
0
Yekedus GEBERALI Leji :
esy diss seli 🥰🥰🥰
2026-06-02 19:39:07
0
አስቱ የማርያም ልጅ :
እንዃንም በሠላም ተመለሳችሁ ተመስገን
2026-06-02 18:43:49
0
19one love :
እውነት ደስ የሚል ጉዞ
2026-06-03 04:40:35
0
beti :
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ጉዞ የቅዱስ ኡራኤል አምላክ እንቅፉት ሳያስመታን በመቤታቻን አማላጅነት በሰላም ወደ ሀገራችን እና ቤተሰቦቻችን ገብተናል
2026-06-03 06:08:51
0
kidu :
enquan selam metachu...berktachu yedersen
2026-06-02 18:37:26
0
TR :
በጣም ደሰ ይላል ፍቅረን በአካል ያየሁበት
ጉዞ እድሜ ከጤናጋ ያደልልን
2026-06-03 13:55:42
0
etsi yemaryam😍😍😍 :
le dejih abkagni abatee
2026-06-05 07:27:50
0
ፅጌ ዘ - ዑራኤል :
🙏🙏🙏
2026-06-03 07:28:37
0
ስላሴ አባቴ :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-03 10:46:46
0
zoላ@ኪዳነምህረት እናቴ 16 zola :
❤️❤️❤️
2026-06-03 18:53:06
0
belete tadese :
🥰🥰🥰
2026-06-03 06:03:20
0
Tata :
🥰🥰🥰
2026-06-03 17:06:58
0
Gete :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-02 18:19:43
0
Danias👁👁 :
🥰🥰🥰
2026-06-02 18:17:55
0
sami one :
🙏🙏🙏
2026-06-02 18:14:31
0
To see more videos from user @ermyas07, please go to the Tikwm
homepage.