@user7810810221800:

አይላብዩ ብቸኚነቴ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🚬🚬
አይላብዩ ብቸኚነቴ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🚬🚬
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 02 June 2026 18:54:25 GMT
82366
3164
286
692

Music

Download

Comments

zxkfdhdbjfhz
ምርጥ ዘር✝️♥️ :
ብዙ ማለት ፈለኩ ግን😓😢
2026-06-24 17:56:02
33
jemal.getachew61
ፍቅር ከወሎ ልጂ :
እዴኔ እናቱ ትዝ ብላው ያለቀስ ላይክ አርጉኝ አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭ወላሒ እናቴ ናፈቀችኝ ማሚ
2026-06-20 06:05:05
31
masta161121
Maste ጎንደሬዋ🇦🇹 :
የኔ ውድ አባት 🥺💖የሚያደርግል ነገር
2026-06-24 09:44:22
11
....hsis
➳ሀርዷ➳ያያቷ🦋➳⓳⓰☦️🛐✍️ :
ለኔ እዲህ ናያረገች ውዷ አያቴ ናት አደራህን የኔጌታ ውለታዋን እድመልስ አቅምስጠኚ🥺🙏
2026-06-24 10:27:48
10
user3068594504189
ሁን ያለዉ ይሁናል :
የማነም እናትና አባት አይታጡ ጎደሎዉ ብዙነዉና 🥰🥰🥰🥰😭
2026-08-05 03:25:38
0
moemnamhamad
ሞት እያለ ክፍት :
እኔ አያቴ ግን እኔምን ም አላረኩላት ወይ አይሞላ
2026-06-25 01:02:05
2
lesewmot.anesewta
ታሜ (Tame)💪👑 :
አያቴ
2026-07-05 11:49:35
1
sara.a7754
የድንግል ማሪያም ልጅ 21 27💒⛪️ :
እናቴ የመኖሬ ተስፍ እድሜሽ ያርዝምልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-26 23:17:23
3
mehammeb3
إن مع العسر يسرا👀 :
እናቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ
2026-06-25 18:54:42
7
abdula.asia
🕌فندي شاو ☪️ :
ብቻ አሏህ ያቆያቸው እናቶቻችንን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 22:31:06
6
hh577390
hh :
ትዝታብቻ 😭😭😭😭😭😭እማ የት ልፈልግሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-20 20:16:32
1
m185983
m ነኝ አባቷን ናፋቂ :
ወላሂ በጣም አስለቀሰኝ
2026-06-26 18:45:48
2
user9310842541656
🔏كُنِ🖇غَوِيَ☪️ :
ቃላት አይገልፀዉም እናትና አባታችንን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሌላ ምን እላለሁ 🤲🤲🤲
2026-06-27 14:54:42
0
gech_habeshawi01
Gech_habeshawi_11 :
ብዙ ማለት ፈለኩ ግን😥😪😢
2026-07-01 03:34:23
1
zkrhlgrmhg
ሰ●▬ላ ▬۩ቪ▬▬۩ ው۩▬▬●▬۩ :
አያቴ ነበረይ እናቴ ግን 🥺😭
2026-07-03 20:08:01
1
user9800806110540
አላማህ ላይ ሞትንጨምርበት💝🇪🇹 :
ወላሂ በጣም እኔ አያቴ ከቤት ገባየስሄድ ሁላነው የምሰጠኝ ወደስደት ስመጣአባቴ የሠጠኝ ከፊቴ አይጠፋም እናቴ የመጨረሻም ሊሆን ይችላል ተቀበይኝ ስላለችኝ በጣም እፈራለሁ
2026-06-08 05:38:28
1
m9721381
☪️ሜሪሻ🥀 :
አታሥለቅሡኝኝ😭😭😭😭
2026-06-24 13:20:26
3
abubekr.ali18
𝑎𝑏𝑢𝑘𝑖 💪𝑚𝑎𝑛💯👑 :
እናትህ መቶብረሰጥታህ አተመቶሽእምሰጥበትን ቀንአላህይወፍቅህ🤲🤲 ወላሂ አየእናት
2026-06-18 03:04:01
3
batishayerasa
ክብር✌️ለወንዲ💋ልጂ🤫 💪💞🙅‍♀️ :
አማቴ ነበሩ የሠጡኝ ከዛ ልጄ ቀና ብላ ስታየኝ መልሼ ወርዉሬ በባህር ተሠደዲኩ አሁን ግን እግዚያብሄር ይመሥገን 🌹🌹🌹
2026-06-25 10:21:48
2
flimon.aregawi
ሟሙሻ ማኛ :
አማማየ ውዕለታኺ ኸይኸፈልኹ ብቻ ኸይፍለየኺ ኸምናይ ወትሩ ፀልይለይ🙏🙏🙏🙏
2026-06-25 17:13:28
2
ethiopianhagere6
ቆፍጣናዉ የጂ⚔️🇨🇬 :
መንም ይሁን በእናት እጂ እንደመሰጠት እ ሚያስደስት ነገር የለም እናታቹሁ ሺአመት ትኑረላቹህ
2026-06-21 19:48:37
2
.h403041
●●● አባትየ ስብራቴ ህመሜ የኔአባት ክደዋ●●● :
አወ ወላሂ የኔ አለም ውለታሽን ከፍየ ባልጨርሰውኳን አላህ እድሜሽንአርዝሞልኝ የቻልኮትን ላርግልሽ አለሜ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-19 11:17:41
1
To see more videos from user @user7810810221800, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About