@mok_princess5: زيت جوز الهند باراشوت #mokprincess

Mok Princess
Mok Princess
Open In TikTok:
Region: EG
Tuesday 02 June 2026 19:06:48 GMT
167
4
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mok_princess5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✥ቤተ ክርስቲያንስ ዣንጥላ ወይም ድባብ  ✡✥#ዣንጥላ✥ ከነጭ ወይም ወርቃማ ቀለም ካለው ጨርቅ ይሠራል ዘንጉ ከብረት፣ ከብር ይሠራል፡፡ አገልግሎቱ ታቦቱ ወደ ዐውደ ምሕረት ሲወጣ፣ ካህናቱ መሥዋዕቱን ለማክበር ወደ ቤተልሔም ሲወርዱና መሥዋዕቱን አክብረው ከቤተልሔም ወደ ቤተ-መቅደስ ሲወጡ ወዘተ… ይጠቀሙበታል፡፡ ወንጌል ሲነበብ ይዘረጋል ይህም ለመሥዋዕቱ ለታቦቱ ለወንጌሉ ክብር ነው #ምሳሌነቱም✤ እስራኤላዉያን በሲና ምድረ በዳ ሲጓዙ ይጋርዳቸው የነበረ ደመና ምሳሌ እንዲሁም ሙሴ ከእግዚአብሔር ጽላተ ኪዳኑን ሲቀበል የጋረደው ደመና ምሳሌ ነው፡፡ #ድባብ✥ እንጨቶች እንደ ምሰሶ ቆመው በላዩ ጨርቅ በመስፋት የሚሰራ ትልቅ ጥላ ነው፡፡ ላዩ በነሐስ፣ በብር በመሳሰሉት ይሰራል፡፡ በክብረ በዓላት ጊዜ ከፊት ተዘርግቶ ይሄዳል #ምሳሌነቱም✤ እግዚአብሔር ለነሙሴ ይገለጥ የነበረበት ዓምደ ደመና ምሳሌ ነው በደመናው መካከል ክብና ልዩ ብርሃን ወጥታ በታቦቱ ትረብ ነበር፡፡ ድባቡ የዚህች ብርሃን ምሳሌ ነው፡፡ (1ነገ 8፡3) (ዘጸ 33፡10) @Eden Israel @eyasu waltengues @ምቾት አንቀልባ @Tibebe yiheyis @MomTok @Hele Walt @betu 21 @betty girma @Zemari Zewdu Getachew/ዘውዱ ከራር/

About