@tggirmatg: ቤተክርስቲያኗ ተቃጥሎ ምዕመኖቿ በአረመኔዎች የሚገደሉባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር መሆኗ ተዘንግቶ የማንም መቀለጃ መሆኗ እጅግ አሳዛኝ ቢሆንም ነገም ይህን ዜና ደግመን እንደምንሰማ ማመን ጀምረናል:: ዜጎች በእኩል አይን የማይታዩባት ግፈኞች ቀን የወጣላቸው ንፁህ የሰው ልጅ ዕለት በዕለት የሚገደሉባት የሰው ነፍስ ከምንም በላይ የረከሰባት ኢትዮጵያን በዚህ በኛ ዘመን መመልከት ያማል ስለሆነም ሕጋዊ እና ለዜጎች እቆማለው የሚለው የመንግስት አካል ሕግ ያስከብር ዜጎችን የመኖር መብታቸውን ያስጠብቅ:: የመንግስት ተቀዳሚ ኃላፊነት ለሰው ልጅ ነፍስ ዋስትና መስጠት ነው ስለሆነም ኃላፊነት ወስዶ ይጠብቀን ግዴታው ነው መብቱን ለማስጠበቅ የሚሄደውን ርቀት ያህል ግዴታውን ይወጣ! #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #orthodox #አርሲ

ዝማሬ
ዝማሬ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 June 2026 11:20:50 GMT
889
111
2
45

Music

Download

Comments

hilina.tsegaye71
Hilina Tsegaye :
ነፍሰ ይማር
2026-06-03 13:55:54
1
tggirmatg
ዝማሬ :
🥺🥺🥺😭😭
2026-06-03 12:51:10
0
To see more videos from user @tggirmatg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About