@baes256: ጠላ ሊገዛ ከጠየቀ ቡሀላ አንባሻ መግዣ ይጠይቃል እንዴ😂😁#baes #nhattybarber #habeshatiktok #fyp

ባኢስ Official
ባኢስ Official
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 June 2026 11:54:29 GMT
1192399
119044
1244
18914

Music

Download

Comments

henok..ba
Heni..baba 🦜 :
ባይስ በ ጃፖኒ ሲሆን ግን ፀብ ፀብ ሚለው ነገር አለ 😂
2026-06-03 14:20:16
6193
nhattybarber2012
💈NHATTY BARBER SHOP💈 :
ኧረ ሂድማ😁
2026-06-03 11:58:31
3310
akunbetata
the sultan :
ካሜራማን ሰዎች ገንዘብ ከጠየቁህ አለመስጠት ኖርማል ነው ግን ምግብ ግዛልኝ ካሉህ ግዛላቸው። ረሀብ ክፉ ነው
2026-06-03 17:50:34
3658
yomariyosofficial
Yo Mariyos :
Ayii baiso
2026-06-04 00:24:11
1235
s.a.i.m.o.n21
S.a.i.m.o.n :
በቴሌብር ከስንቄ ተበድሬ ድጋሚ ዳሽን መላ ስጠይቀው
2026-06-03 18:32:39
562
dark_son44
𝖆𝖇𝖎_🥷 :
ሂድ አላህ ይሸጥህ አቦ i can't 😂😂
2026-06-03 12:20:54
715
mule0317
Mule@su🇺🇲🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 :
ፖሊስ እንዳልጠራ part 😂😂 ረጅም ዕድሜና ጤና ለባኢሳችን 😂😁😁
2026-06-03 16:58:31
137
nurehubi
Wollo is my blood 🩸 :
ዉረድ ወደታች ሂድ ወይ ወደላይ ሂድ i can't 🤣
2026-06-03 17:55:07
103
endashaw244
5G :
ሂድ አላህ ይስጥህ 😂🤣☺️
2026-06-03 12:09:50
308
lenjushibe1
lenjisa :
ቫይስ የትላንቱን ረስተህ ምግብ ግዛልኝ ሲልህ ፖሊስ ነው የምጠራብህ ትላለህ
2026-07-15 05:11:54
49
afar.peple
𝐑𝐄𝐃..𝐁𝐎𝐘 🦅🇨🇦 :
ትልቁ ደሀ ትንሹን ደሀ አይወድም ሚባለው ውነት ነው🤭
2026-06-05 14:42:32
32
user2219521816610
king :
"ባይሰ ባይኖር ምን ሊውጠን ነበር.
2026-06-03 13:25:47
47
jossyalozi
Jossy Alozi :
ባይስ እንደ አለባበሱ ይወሰናል
2026-06-03 18:25:48
82
rhodes..g
𝗔𝗥𝗜𝗘𝗟.𝗚✌️ :
ውረድ ወደ ታች ወይ ላይ ሂድ 😂
2026-06-03 14:52:32
44
hikmaoumer0
Hikuna :
ዉረድ ወደላይ ወይ ወደታች ሂድ 😄😄
2026-06-08 06:51:36
9
samuelsami056
sami :
ምናለ አምባሻ ብትገዙለት 😪
2026-06-04 11:22:44
7
aaa.s094
🅜 🅘 🅣 🥀 :
ኪድ 😂😂😂
2026-06-13 06:15:32
6
user36307981915186
mihret :
Allah ኬትያመጣል ለራሱም እየለመነ ነው Allah
2026-06-03 18:51:41
41
ethiopiahagera81
ethiopiahagera81 :
የጫት ቢለው እኮ ይሰጠው ነበር 😁😁
2026-06-04 06:55:11
11
user1329879120443
Alex Bayu :
አተም አልፎልህ
2026-06-03 14:15:05
108
_y2k_betemichael
betemichael_oG :
ቀጥ ብለክ ሂድ😅😂😂😂
2026-06-03 12:34:51
33
user836701776006
ስው ናፋቂው ነኝ :
እረ ባይስ አንተም እንዲህ ነበረክ
2026-06-05 15:45:02
5
To see more videos from user @baes256, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About