@hananslifestyle: እርግጠኛ ሆናችሁ ወስኑ እንጂ ዕድል አየር ላይ ነው 💪 #myjourney #Lifestyle #hananlifestyle #DailyRoutine #Vlog

hananslifestyle
hananslifestyle
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 June 2026 15:14:36 GMT
133471
4633
30
253

Music

Download

Comments

omemran3
Om Emran :
ሰላም ሀናን እባላለሁ አረብ አገር ለአመታት ኖሪያለሁ ከአረብ አገር ቆይታ አንድ ልጃችንን ይዘን ባለቤቴ ጋር አገራችን ገባን ከመጣን ሶስት አመታችን ጨረስን የራሱ ስራ አለው ቤቱን ያስተዳድራል አልሀምዱሊላህ ግን ከቤት ኪራይ መውጣት እና የተሻለ ነገ እንዲኖረን በጣም እፈልጋለሁኝ:: አሁን ላይ አገር ከገባሁ ሁለት ልጆች ወለድኩኝ አልሀምድሊላህ የሶስት ልጅች እናት አሏህየ አድርጎኛል::ባለቤቴ አድስ አበባ ተወልዶ ነው ያደገው እኔ ደግሞ ክፍለ ሀገር ብዙ አላማ አለኝ የራሴ ቤት መኪና Business ኢንሻ አሏህ ይሳካል::ግን አድሳባን ብዙ አላውቃትም ቤት ብቻየን ስለምውል ክፍለ ሀገር እድገቴ በቤተሰብ በጎረቤት ስለነበር ይደብረኛል But iwant survive with my self ጠንካራ መሆን ለልጆቸ ነጋቸውን የተሻለ ማድረግ እፈልጋለሁኝ::Iwant to be agreat mother and agood wife plus successful business WOMEN Allah knows better insha Allah one day my dream come true insha Allah You make me inspire dear keep it up I wish you respond thank you
2026-06-04 06:08:11
6
yoyonsul.com
ዮዮን ሱል :
ውዴ የቅጠሉ ስም ንገሪኝ አለ እዚህ ኢትዮጵያ ምግብ ላይ እየጨመርሽ ው 🥰🥰🥰
2026-06-04 08:15:49
1
laopoocake1
Laopo :
Pls food recipe
2026-06-04 08:31:03
1
user77965527134840
አ🦋ቢ🦋ጉ🦋 👸👸👸 :
ትንሽ የሚያግዘኝ ሰውን ባገኝ እጅግ በጣም እቀየራለው
2026-06-04 10:08:47
1
onana.anan2
onana :
ሀኒ ስራው ምንድነው ?🙏
2026-06-04 13:00:35
1
user7960910334992
hiira2721 :
ፒዛ ፓኑን በስንት ቁጥር ላይ ነው እየሰራሽ ያለሽው 🥰
2026-06-04 12:57:10
1
bit_l6
bits_l :
Online new??🙏
2026-06-04 06:09:55
0
_fairy1079
Eman :
I can’t wait to take your lessons
2026-06-03 17:30:39
0
hailemaryamkelmew
Miki 13 ባርያው :
በማርያም ስራ ፈልጉልኝ መንጃ ፈቃድ አለኝ
2026-06-04 08:56:48
0
semirayasin441
lela mama :
beallah pls help me
2026-06-04 06:51:34
0
meski.13
meski.13 :
እሺ የነ ጀግና እናመሰግናለን
2026-06-03 16:53:49
1
elshadayedereje1
Elshaday :
እራሴን በጣም ነው ምወደው!
2026-06-04 06:12:47
0
yodithani19
@yodit Judi :
እባክሽ ለኔ ብታይኝ እራሱ ታደንቂኛለሽ ብዙ ነጉር ነው ያለኝ ቴሌግራም ስለሌለኝ ነው ልደውልልሽ ስልክ ላኪልኝ 🥰🥰🥰🥰
2026-06-04 12:02:28
0
user99822011637062
zeynbe shaf :
እሺ ሀኒዬ
2026-06-03 17:47:01
0
user2454891595883
hiku :
ena alwe
2026-06-04 07:30:15
0
seada.abdu65
🦋Seada🦋 :
tg lay aywexam bewesx text adregelshalew eyiw
2026-06-04 05:07:05
0
u1531998077617
amen :
🙏🙏🙏
2026-06-04 14:27:30
0
user710523117641
እሙ አመር :
🥰🥰🥰
2026-06-04 12:13:16
0
my.little.girl518
my little girl😍 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-04 10:35:13
0
ummuyusuf68
ummuyusuf612 :
👍👍👍👍👍👍
2026-06-04 05:53:41
0
hanangirma88
Hanan girma✨✨حنان :
🥰🥰🥰
2026-06-04 05:22:59
0
saba.tsegaye09
Saba Tsegaye :
😳😳😳
2026-06-04 04:18:01
0
pssnger
p@ss€nger :
🥰🥰🥰
2026-06-03 15:42:38
0
javulany
javulany :
👌👌👌👌👌👌
2026-06-04 15:19:16
0
To see more videos from user @hananslifestyle, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About