@biniyam_shibre: #ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #football #worldcup #viral

biniyam_shibre
biniyam_shibre
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 04 June 2026 06:57:01 GMT
227526
15030
256
194

Music

Download

Comments

nure1e1
. :
አንተ ስትሸነፍ ማየት አንፈልግም ብሮ 💪💪💪
2026-06-04 12:00:53
144
seya6697
seya :
ቢኒ 10 ሚሊዬን ፎሎዎር ይኖርሀል በቅርቡ
2026-06-06 17:57:55
24
mulualemdereje1
mulualem dereje :
ቢኒ ጆንን ልኩን ብታሳይልን የምትሉ ላይክ
2026-08-29 15:44:40
15
kiyuxx21
KiYa :
በሁሉም ነገር ሰው እንዴት አንደኛ ይሆናል
2026-08-31 16:33:19
9
azmar1111
Azmar🥏 :
ethiopia flag🇪🇹
2026-06-05 07:10:32
26
seber.zena1
seber zena :
ቢኒ ትችላለህ ኣድናቂህ ነኝ ባንዴራዋ ግን ምንድናት ኮኮብ የላትም እንዴ
2026-06-04 17:47:19
4
bini5191
bini 💚💛❤16 :
ይመችሽ ቢኒ ባድራችንን ሰቅለሽ
2026-08-29 12:29:54
2
user2945911055961
sewunet21 :
የኔጀግና ትችላለሕኮ
2026-06-05 17:31:41
8
sefa7393
ውዝግብ :
ቢን ጀግናው በቃ የማትገባበት የለም ለማንኛውም አንደኛ ነህ ፓፓ
2026-06-04 07:02:49
19
teddy05318
teddy :
ቢኒ ወንድሜ የማንነትና የነፃነትህና አርማ የያስክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነህ አንተ ያቆምከው እና ያለ ምንም ተጨማሪ ምስልና ኮከብ በንፅህናው ያሸበረቀው ልሙጡ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ታሪኩ እጅግ ጥልቅና የጀግንነት መገለጫ ነው ይህ አርማ ዝም ብሎ የተመረጠ ቀለም ሳይሆን ኢትዮጵያ በነፃነቷ ፀንታ የኖረችበትና መላው ጥቁር ህዝብ ከጭቆና እንዲሁም ከባርነት ቀንበር የወጣበት ታላቅ የድል መለያ ነው የቀለማቱ ትርጉምም አረንጓዴው የሀገሪቱ ልምላሜና የተስፋ ማሳያ ነው ቢጫው የሃይማኖት የእምነትና የወርቅ ምድር መሆንዋን ያበስራል ቀዩ ደግሞ ለሀገር ነፃነትና ለድንበር መከበር የፈሰሰውን የጀግኖች አባቶቻችንን መስዋዕትነት በክብር ያወሳል ይህን የታሪክ አሻራ እና የነፃነት ምልክት የሆነውን ልሙጡን ሰንደቅ አላማ ማየታችን ላንተ ያለንን አድናቆት ከፍ ያደርገዋል ምክንያቱም አንተ የጥንቱን የክብር ማህተም እና የሉአላዊነትን እውነተኛ ምስክር ትውልድ እንዳይረሳው አድርገሀልና በእውነት ድንቅ ነህ ሰንደቅህ ለዘላለም በነፃነት ይውለብለብ ቢኒ ብራዘር🙏💪
2026-06-05 12:46:08
12
ehtetafes
አማን ጎንደሬው :
ይመች ወንድሜ ኮከብ ያለው ባንድራ እዳትይዝ በጣም በይበልጥ አደነኩህ የሆነ ነገር በለኝ ማለቴ እሺ እንዳትይዘው የስድስት ስልሳ ስድስት ነው የኮከብ ባንድራ ለነገሩ የሆነ ቀን አሸንፎ ሲዎጣ አይቸው ንፁህ ባንድራ ነው ይዞ ያየሁት ክብር ለቢና🥰🥰🥰🥰
2026-06-23 09:12:07
3
aleheovdnyy
አቤሜሌክ :
ቢኑ ድሮም እወድህ ነበር አሁን ደግሞ ከባንድራችን ጋ ሲሆን የበለጠ ወደድኩህ
2026-08-01 12:54:21
1
lidiya.habesawhti
Lidiya_habesawhti💚💛❤️💪 :
ቢኑ ምርጥዬ ዝርያ💖💖💖
2026-06-19 16:14:30
2
never.give.up2109
@ real _⚔️ :
አርሲ ትጣራለች 😭😭😭😭
2026-06-04 07:44:27
4
dja2abela
𝔻𝕛 𝔸² :
ነፍ ታለንት ነው አ ያለህ🤔
2026-06-04 12:05:56
5
hasbiyellah.25
@Ibnu Sh :
ቢንያም ሽብሬ ነው ቢንያም አሸባሪ ነው ??🤔🤔
2026-06-06 15:28:51
1
gadisa3923
Gadisa :
በሁሉም ነገር ብቃት አለ አድናቂህ ነኝ አሁን የቀረ አስጣ ወደለው ባንድራ መቀየር ብቻ ነው
2026-06-11 13:25:21
2
bububusha6
Maruባለክራሩ :
ያራዳ ልጅ ያልገባኝ ነገር ካለ አላቅም። እንዴት ከነዛ ምቀኞች ጋር ገጠምክ ? የራሳቸው ችግር እዛው አንቺ ግን ....
2026-06-05 07:50:42
5
abubekerawel792
ehhhhhhh :
ለሌላ ግዜ ኮከብ ያለውን ባንዲራ ተጠቀም እሺ
2026-06-06 09:30:48
2
tamiro356
Tamirat moke444 :
በ ቺሎታክ አሳመንከኝ የ እዉነትም ጎበዝ ነህ 👍🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-05 11:27:39
2
gecho159601
@ Gecho :
አርሲ ትጣራለች ፍትህ ለአርሲ❤️❤️❤️💪
2026-06-04 10:20:14
3
lexussup24
POWZA 🔦 :
2026-06-04 15:41:30
2
tibkaawek
Tibka Awek :
ሁለገብ ይሉሀል አንተን ነዉ። 🥰🥰🥰🥰
2026-06-06 10:33:48
1
amaniff07
𝐀𝐦𝐚𝐧𝐢 🪭🌬️ :
2026-06-04 07:12:48
4
lij.andu4
Liji.andu :
champion 👌
2026-06-04 07:47:33
2
To see more videos from user @biniyam_shibre, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About