@jude13270:

ይሁዳ/ JUDE /
ይሁዳ/ JUDE /
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 04 June 2026 07:00:04 GMT
57833
3558
285
853

Music

Download

Comments

user543_213
User890_21 :
ወንድሜ ተባረክ የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-21 08:47:11
1
pastor.gezahegn
pastor Gezahegn :
ምልጃን ተራ ማለት የመስቀል ላይ ፡ ስራ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ብቻ ሳይሆ ለማሪያም የከፈላት ዋጋ ሞቱን ትንሳኤን መናቅ ነው ።፡
2026-06-04 17:13:53
22
daniheyat
dani :
አዎ አዱ ስለሌላው ይጸልይ ማለት ነው ያማለት ደግሞ ማማለድ ነው ደግሜ እልካለው አንዱ ስለአንዱ መጸለይ ወይ ማማለድ ይችላል ግን ይህ የማማለዱ ሁኔታ ግን በምድር ላይ በህይወት እስካለክ ድረስ ብቻ ነው ከሞት በኃላ ግን ማማለድና ምጃ የለምና ወድሜ ማርያም እናታችን በህይወት ዘመኗ ታማልድ ነበር ከሞተች በኋላ ግን ማማለድ የሚባል ነገር የለም ይህኖን ስልክ ደሞ እኔ ሳልሆን መጽሐፋችን እዳለው ነው ማርያምን እንንንንንንንንንንወወወወወወዳዳዳዳዳታታታታታታለለለለለለለለለንንንንንንንንንንንን
2026-06-04 16:04:59
10
user542614299075
ኢየሱስ ያድናል :
ፀሎትና መማለድ ምንአገናኘው
2026-06-04 19:39:20
6
user111466127986
Meles :
ምልጃ ተራራ አይደለም ምልጃ ቀራኒዮ ላይ ዋጋ ተከፍሎበታል ምልጃ ተራ ቢሆን ክርስቶስ ባልሞተ ነበር በእግዚአብሔ ርቀን የነበርነው የጥሎ ግድግዳ ፈረሰ በክርስቶስ መግባቷ ሆነልን 🙏🙏🙏🙏
2026-06-04 17:49:53
17
user2511423619143
siltanu simon :
ደም ካልፈሰሴ ስርየት የለም ስርየት ከለለ ህይወት የለም ምልጃ ለሌላው ነፍን መስጠት
2026-07-15 07:23:06
0
zenash160
16እናቴ❤ :
ማማልድ ለድንግል ማርያም ጥቂቱ ነው ከሱዋ ወጥ አምላክ የውለደ ማን አለ ሴጠን እርረ ይበል ድንግል ማርያም አመላጅ ናት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-05 10:00:59
1
ttttttttttttt831
Tadele :
ምልጃ ወይም ማዳን ከኢየሱስ ውጪ ማንም አይችለውም
2026-06-04 15:50:58
11
biruk.mezgeb
Biruk Mezgeb :
ብትክክል ✅✅✅✅✅
2026-06-06 08:06:54
1
asaminew75
Ase man :
በቃ እኔ እፀልይልሃለሁ አማላጅክ እኔ ነኝ
2026-06-29 03:13:52
2
hundiinidarbam
hundaa💫💫 :
መልስ
2026-06-07 01:36:55
0
kalu42031
kalu :
አረ ውሸት
2026-06-28 19:14:03
3
abad7772
ወንድ ልጅ አይጣ :
እረ ምልጃ በጣም ወሳኙ ነገር ነው ጥያቄዋ አልተመለሰም
2026-07-14 15:40:09
1
sol.man811
Sol man :
hushet
2026-07-13 13:46:09
0
leul.0203
ኢየሱስ ይመጣል :
አማላጅ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
2026-07-04 02:32:06
7
singer.zerihun44
singer zerihun :
Sihitet
2026-06-07 19:44:42
1
user7786147550303
feven :
አንዱ ስለ ሌላው ይፀልይ ማለት ሙታን ያማልዳሉ ማለት አደለም በእኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም ብሏል ኢየሱስ ማርያምን ደሞ እንወዳታለን ብፅእትም እንላታለን ግን አታማልድልንም
2026-06-06 21:25:20
3
leul.0203
ኢየሱስ ይመጣል :
ጥቅሱ ምን ላይ ነዉ
2026-06-09 18:44:08
0
edaebuta
Edae Buta :
ጥያቄ በጥያቄ አትመልስ ባክክ
2026-06-04 19:07:40
3
yosef.elias64
Yosef Elias :
አንዱ ስሌላው ይፀልይ የሚለው በህይወት ላሉ ነው ወንድሜ የእየሱስ ምልጃ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ የማርያም ምልጃ ቢያስፈልግ ይፃፍ ነበር ያልተፃፈ ለማቀራረብ መድከም ላንተም ለምእመኑም አይጠቅምም
2026-06-07 14:40:54
3
jesus.is.lord978
jesus is lord :
ለዚህም እኮ ነዉ ወንገልን ማጣመም ይቁም የሚንለዉ ወንድሜ።
2026-06-06 11:47:35
2
abebemarkos2
Abebe Markos chelawu :
ያልካው ርዕስ ሌላ አሁንም የምትላው ደግሞ ሌላ አይ ይ
2026-06-06 13:19:38
2
user5069354848295
Beki :
አድሮ ሳናውቅ የተታለልነው ይበቃል አማላጃችን እየሱስ ነው።የማስታረቅን ቃል እና የመፀለይ በክርስቶስ ለዳነ ሁሉ ነው አታደበላልቀው
2026-06-06 15:31:42
3
abe18733
abe :
ንገረን እንጂ ወደ ትርጉም አትህድ
2026-07-14 20:59:42
1
user26441231
user264412 :
አልተፃፈም
2026-06-04 21:47:02
1
To see more videos from user @jude13270, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About