@mogeshunyalew2: እባካችሁ የምትችሉ?...ጴጥሮስን ቀስቅሱልን ለዘረኞች እንዳትገዛ ...ኢትዮጵያን ይወግዝልን!!! "ለዘረኛ የተገዛ ..በዘርም የሚገዛ .የአእምሮ ሕሙምን አንደ አርዮስ ወግዣለሁ ...ይበልልን!! ከንጹሐን ስብስብ ....ከመንጋው ይለይልን!! እየሳቁ መሞትን ያሳይልን!! እየሞቱ መኖርን ይንገርልን!! ጴጥሮስን ቀስቅሱል!!!! ከመትረጌስ ፊት ጸልዮ ስለሀገሩ ተንብዮ በደሏንም አስተስርዮ የሞተውን ጳጳሱን የተዋጋውን ወታደሩን ጀግንነት ያስተማረውን ...የሀገር ፍቅር መምህሩን እባካችሁ የምትችሉ ...ጴጥሮስን ቀስቅሱልን?? ጴጥሮስን ቀስቅሱልን!!!! በዘር ተከፋፍሎ ሁሉም ወፍ ዘራሽ ትውልድ ሲስፋፋ የፍቅር ተምሳሌቱ...ኢትዮጵያዊነት ሲጠፋ ወግዣለሁ የሚል አባት የሀገር ፍቅር ጀግና በጴጥሮስ መንበር ተቀምጦ ..የሚመሰክር ጠፍቷልና እንደ ጴጥሮስ አይነት አሮጌ ካባ ከላይ ከትክሻዋ ደርባ ውስጧን እንደ በረዶ አንጽታ በቀጭን ሰውነት ላይ...ወፍራም ወኔ ተሞልታ የምትናገር ጽድቁን ...ደግ ልብ ጠፍታለችና ጴጥሮስ...ተነስ...አባክህ...ና!!! እባካችሁ የምትችሉ....ጴጥሮስን ቀስቅሱልን ዘረኞችን ወግዣለሁ ይበልልን!! ቃለ ሐዋርያት ያሳርፍልን!!! ጴጥሮስን ቀስቅሱልን!!! የሀገር ፍቅር መሰረት በዓለት ላይ አንጾ እንደ አባትነቱ .....መሪዎቹን ገስጾ የጀግንነት ነጋሪት አስመትቶ የታሰረችውን ሀገር አስፈትቶ የተወገዘችውን ምድር ፈትቶ ይመለሳል ወደናተው ቀስቅሱት እባካችሁ!!! ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይጠሩሀል ብላችሁ!!! የዘረኝነት ጣሊያን ሀገራቸውን ወሮ የአንድነት ገድሉን ምስጢር.. ከነሱ ወስዶ ሰውሮ እያሰቃያቸው ነው በሉልን ንገሩልን.. እባካችሁ ይወግዝና ይመጣል ላኩልን ቀስቅሳችሁ!!! እባካችሁ የምትችሉ••• ጴጥሮስን ቀስቅሱልን ዘረኞችን በሙሉ ....ወግዞ ይመለስልን!!!! ስለሀገር መሞትን ይንገርልን!! ለበጎቹ መታረድን ያሳይልን "ምን ነው?....እመብርሃን" ኢትዮጵያን እረሳሻት...ይበልልን!!!" Moges Hunyalew #መምህር_ሞገስ_ሁንያለው #አትግደሉን #አርሲኦርቶቶክስ
ጠፈር ሚዲያ(Tefer media)
Region: ET
Thursday 04 June 2026 08:34:38 GMT
Music
Download
Comments
መብረቁ ቅዱስ ሚካኤል mebreku michael :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነት ነው መምህራችን ጴጥሮስን ቀስቅሱልን ድንቅ ራስን የሚሳይ ቃል
2026-06-04 10:50:03
2
አባታችንን አቡነጴጥሮስን ቀስቅሱልን በረከቶት በሁላችን ላይ ይሁንልን አሜን
2026-06-04 19:03:46
1
Sintayehu SG :
😭😭😭😭
🙏🙏🙏
2026-06-04 17:47:20
1
marti :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-04 18:30:16
1
tigest ababu :
😭😭😭😭
2026-06-04 19:31:12
0
tesfa :
😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-04 14:54:44
1
ሰው ለሰው :
😭😭😭
2026-06-04 13:10:10
1
heran :
😭😭😭😭😭
2026-06-04 09:29:38
1
sew mehon ewnetu :
😭
2026-06-04 09:02:13
1
FayisaB :
❤️❤️❤️
2026-06-04 09:53:52
1
𝔸𝕝𝕚𝕚𝕩 𝔾⚔️ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-04 15:34:10
1
የ21ዘማሪት ብርቱካን ታደሰ :
🥰🥰🥰
2026-06-04 08:45:51
1
tsi@mekonen :
😭😭😭
2026-06-04 10:04:29
1
Henok Melese :
😭😭😭😭😭😭
2026-06-04 09:52:24
1
Abate :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-04 09:48:28
1
dames kasaye :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-04 14:48:33
0
kalayt :
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
2026-06-04 19:41:43
1
mitiku tulu :
❤️❤️❤️
2026-06-04 08:43:30
0
Tigi 1616 :
😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-04 18:46:30
0
zedo Buna :
😭😭😭😭😭😭
2026-06-04 19:34:03
0
Helen yemariyam lij :
😭😭😭😭🙏🙏🙏
2026-06-04 19:57:02
0
To see more videos from user @mogeshunyalew2, please go to the Tikwm
homepage.